ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል – Birana Culture and Art Center

ላለዎት አስተያየትና ጥያቄ @BiranaAastu_botን ይጠቀሙ።

View in Telegram

Recent Posts

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም ዐውደ ዓመት ያድርግልን ከመላው ቤተሰባችን፣ ከዘመዶቻችንና ከሁሉም ወዳጆቻችን ጋር!
December 19 2023
ታህሳስ 9 2016 ዓም

Some moments from 2016 welcome stage
🎭ብራና የባህልና ኪነ ጥበብ ማዕከል🎭

ለጊቢያችን አዳዲስ ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጡ (welcome) ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

እንደተለመደው
        ውዝዋዜ
        ሙዚቃ
        ቲያትር
        ሥዕል
        ሥነ ጽሑፍ መድረኩ ላይ ይደምቃሉ
  ቀን፦ ማክሰኞ ምሽት 1 ሰዓት
  ቦታ፦ blue carpet block 50

ሲመጡ ለበጎ አድራጎት የሚሆን ልብስ፣ የንጽሕና መጠበቂያ ቁሳቁስ፣ ደብተር ወይም የቻሉትን ይዘው ይምጡ።

ነገ ምሽት 1 ሰዓት አይቀርም

ብራና የባሕልና የኪነ ጥበብ ማዕከል


Telegram
https://t.me/aastuart
https://t.me/biranaastu

YouTube
https://www.youtube.com/@biranatube7564

Instagram
@brana_arts   
ብራና የባህልና ኪነ ጥበብ ማእከል
"ኑ 'ወደ ኋላ' እንሂድ
የጥልን ግንብ እንናድ"

እያለ የሥነ ጽሑፍ ምሽት አዘጋጅቶ የናንተን መምጣት ይጠባበቃል።

ግጥም
ዲስኩር
ወግ
ስዕል
ቴአትር
ሙዚቃ
ውዝዋዜ

ማዕዶቻችን ናቸው።

ጎራ ይበሉ።
በቅርቡ ዲጂታል የግጥም መድብል እንለቃለን። ታዲያ እስከዚያው ከመጽሐፉ የተወሰደ አንድ ግጥም ተጋበዙልን።

@aastuart
🌙🌙🌙🌙🌙🌙

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ የብራና ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ

🌙🌙🌙🌙🌙🌙

በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና የአንድነት ይሆን ዘንድ ብራናችን ይመኛል !

🌙 መልካም በዓል 🌙
በትላንትናው ምሽት ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማእከል ከሙስሊም አባላቱ ጋር በመሆን የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር እና ድባቡ በምስሉ የምታዩትን ይመስል ነበር።
በትላንትናው ምሽት ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማእከል ከሙስሊም አባላቱ ጋር በመሆን የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር እና ድባቡ በምስሉ የምታዩትን ይመስል ነበር።
ቀጥረሽኝ ብትቀሪ

በፍቅርሽ ወላፈን
በመቅረትሽ ሀዘን
የጠቆረው ልቤ
'በምን ቀርታ ይሆን?' በሚል የፍቅር ሳል
ሚዛን ላይ ሲቀመጥ
መኖሬ ይቀላል መሞቴ ይከሳል
አላህ ቢጠላ እንጂ
እንጀራውን ሰጥቶ መቼ ወጥ ይነሳል

ይህ ሁሉ ባለበት አይኖችሽን ሳላይ
ሀጃየ አይሳካም
ድምጽሽን ሳልሰማ በልቤ ጨለማ
ብርሀን አይነጋም

ይህ ሁሉ ባለበት
ልቤ እኔን ዘንግቶ ወዳንቺ ለመምጣት
ጎዞ ይማትራል
ብቻውን ያወራል
.
.

''ሞቼም ቢሆን እንጂ
ከእስዋ ጋ ለመድረስ ቅዋውን አላጣም
ካካሄዴ ይልቅ
ካሟሟቴ ይልቅ
ያስቀራት ጉዳይ ነው ያስጨነቀኝ በጣም''
.
.
.
ይላል::

በሱልጣን.አ
ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና በአርያም
sene-sehuf night 2014, one of the best stages made by brana "sele Kefel"
አስደሳች ዜና

ብራና የባህልና ኪነ-ጥበብ ማዕከል የማይጠገቡ ስራዎቹን ከመድረክ በተጨማሪ በsocial media ላይ ይዞ ቀርቧል።

እናንተም #በYouTube, #Tiktok እና #Instagrm ላይ

subscribe እና follow

በማድረግ የማይሰለቸውን የብራናን የጥበብ ማዕድ ይቃመሱ።


#ብራና የባህልና ኪነጥበብ ማዕከል
#YouTube: https://youtube.com/@biranatube7564
#Tiktok: branaarts
#Instagram: branaarts
#telegram: @aastuart
See more posts

View in Telegram