6898: Construction informations

ኮንስትራክሽን መረጃ (6898)
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1. ጥሩ ችሎታ ያላቸው የግንባታ ባለሙያዎችን በ አንድ ማዕከል በማቀፍ በተፈለገበት ጊዜ እና ቦታ ማቅረብ
2. የግንባታ እቃዎች መሸጫ ስፍራ እና ዋጋ መረጃ መስጠት
2. የማሽን እና ሎቤድ አድራሻ መረጃ መስጠት
4. የጨረታና የስራ መረጃ መስጠት
5. የግንባታ ፈቃድ እና ከግንባታ ጋር የተያያዘ ማንኛውንም መረጃ መስጠት ናቸው፡፡
Call 6898

View in Telegram