Dada Movie Gallery 🎬📀
♦Dada movie Gallery★★★
♥Amharic movie
♥Amharic city com
♥English HD & serious
♥Hind movie
♥Music_mezmur_menzuma
♥Phone app & pc app
✍✍ አድራሻ ጎሮ መስኪድ ሰፈራ መንገድ ታቦት ማደርያ ሳይደርስ
✆✆ 0920821358
✉✉ @Dada1621
Recent Posts
ካንቺጋማ
አብረን በላን አብረን ጠጣን
አብረን ገባን አብረን ወጣን
ካንቺጋማ
ተደባደብን ተቃቀፍን
አንዴ ዳበስ አንዴ እፍን
አንዴ ቦረሽ አንዴ ምጥጥ
አንዴ ፈገግ አንዴ ፍጥጥ
ካንቺጋማ
ተለያየን ተራራቅን
ተኮራረፍን ተታረቅን
ተፋቀርን ተዋደድን
ጅራፍ ፈታን ሳር ገመድን
እንደ አዲስ ተኮራረፈን
እንደገና ልንታረቅ
አንቺ ከኔ ስታነቢ
እኔ ካንቺ ስነፋረቅ
ተለያይተን ላይሆንልን
አብረን ሆነን ላንስማማ
ስንታደል ሁሉን ባንዴ
ከዛን ሁሉን ስንቀማ
ካንቺጋማ
ሰማይ ወጣን ፥ በደመና
እስከ ጠረፍ ተመጠቅን
ተለማመድን እሳት ማቀፍ
ጉምን በጣት መሰንጠቅን
ተዘዋወርን እስከ አለም ጫፍ
የሚታይን አየን ሁሉን
የኮረፈን በሣቅ መጣል
የተከፋን ማባበሉን
ካበባ ጋር ፈነደቅን
ከእፉዬ ጋር ሰማይ ወጣን
ሁሉን ጣዕም አጣጣምነው
ተጋራነው ሁሉን ስልጣን
ካንቺጋማ - የኔ ብርሃን
ብርሃን ላይ ስንቴ አበራን
ጠሃዩዋ ላይ አንፀባረቅን
ጨረቃ ላይ መንገድ ሰራን
ልታጎርሺኝ ስትዘረጊ
ስትመልሺ ልጎርስ ስል
ተደብቄሽ ስታነቢ
አይንሽ እሳት እስኪመስል
አንዴ አብረን ስንጨፍር
አንዴ አብረን ስንመለኩስ
በፀሎት ጧፍ እንደችቦ
ደማቅ ፍቅር ስንለኩስ
ስንመፀውት ከሰው ዘርፈን
እኔ እና አንቺ አብረን ሆነን
አንዴ ፊቱ ስንፀድቅ
አንዴ ደግሞ ስንኮነን
ተኳረፍን ተታረቅን
ተፋቀርን ካንቺጋማ
ተለያይተን ላይሆንልን
አብረን ሆነን ላንስማማ
ሁሉም ጣዕም አጣጣምነው
ተጋራነው ሁሉን ስልጣን
ዳግም መሬት ልንለጠፍ
ከጠፈር ላይ እየወጣን
ካንቺጋማ
❴❴❴❴❴ ❵❵❵❵❵
ሚኪያስ ፈይሣ
አብረን በላን አብረን ጠጣን
አብረን ገባን አብረን ወጣን
ካንቺጋማ
ተደባደብን ተቃቀፍን
አንዴ ዳበስ አንዴ እፍን
አንዴ ቦረሽ አንዴ ምጥጥ
አንዴ ፈገግ አንዴ ፍጥጥ
ካንቺጋማ
ተለያየን ተራራቅን
ተኮራረፍን ተታረቅን
ተፋቀርን ተዋደድን
ጅራፍ ፈታን ሳር ገመድን
እንደ አዲስ ተኮራረፈን
እንደገና ልንታረቅ
አንቺ ከኔ ስታነቢ
እኔ ካንቺ ስነፋረቅ
ተለያይተን ላይሆንልን
አብረን ሆነን ላንስማማ
ስንታደል ሁሉን ባንዴ
ከዛን ሁሉን ስንቀማ
ካንቺጋማ
ሰማይ ወጣን ፥ በደመና
እስከ ጠረፍ ተመጠቅን
ተለማመድን እሳት ማቀፍ
ጉምን በጣት መሰንጠቅን
ተዘዋወርን እስከ አለም ጫፍ
የሚታይን አየን ሁሉን
የኮረፈን በሣቅ መጣል
የተከፋን ማባበሉን
ካበባ ጋር ፈነደቅን
ከእፉዬ ጋር ሰማይ ወጣን
ሁሉን ጣዕም አጣጣምነው
ተጋራነው ሁሉን ስልጣን
ካንቺጋማ - የኔ ብርሃን
ብርሃን ላይ ስንቴ አበራን
ጠሃዩዋ ላይ አንፀባረቅን
ጨረቃ ላይ መንገድ ሰራን
ልታጎርሺኝ ስትዘረጊ
ስትመልሺ ልጎርስ ስል
ተደብቄሽ ስታነቢ
አይንሽ እሳት እስኪመስል
አንዴ አብረን ስንጨፍር
አንዴ አብረን ስንመለኩስ
በፀሎት ጧፍ እንደችቦ
ደማቅ ፍቅር ስንለኩስ
ስንመፀውት ከሰው ዘርፈን
እኔ እና አንቺ አብረን ሆነን
አንዴ ፊቱ ስንፀድቅ
አንዴ ደግሞ ስንኮነን
ተኳረፍን ተታረቅን
ተፋቀርን ካንቺጋማ
ተለያይተን ላይሆንልን
አብረን ሆነን ላንስማማ
ሁሉም ጣዕም አጣጣምነው
ተጋራነው ሁሉን ስልጣን
ዳግም መሬት ልንለጠፍ
ከጠፈር ላይ እየወጣን
ካንቺጋማ
❴❴❴❴❴ ❵❵❵❵❵
ሚኪያስ ፈይሣ
የለሽም
የለ_ሽም
ሌቱ ሚቀድምላት
መቅረዝ ቢሷ ቤቴ_
እበር አልባው ሙክራብ
ከሰው ተለይቶ ለጠሀይ ሚቀርብ፤
የነብሴ መመነን ስጋዬ ብትፈቅድም
ካንካሣ ሀሳቤ አንቺንስ ከማሰብ ዛሬም አልታቀብኩም።
ለምን????
ምኩራብ ያልኩሽ ቤቴ
ያቺን ወናዋን ነው።
ሽውታ ጠቅ አርጎት ንፋስ እንዳመጣው
ከሩቅ አጥናፍ ምጥቀት ሀይል እንዳ_ከነፈው፤
የናፍቆትሽ እስትንፋስ ውስጤን አስታወሰው።
////ደግሞ////
ትፋቴን እምልስ መማርን ማልሻ
ከመሀል ላይ ቆሜ...
እያልኩ ተርካለው ይብቃን አይገታንም እስከመጨረሻ።
ግና ባስብሽም...
የለሽም
የለ_ሽም
<<ምናልባት>>
ማለም ካ'ንተ ቢኖር
የስሜን ስያሜ
አውጥተህ ባትሰድር እንደ ጠጋ ጠበል፤
የሚወደኝ ልብህ ከጦት ባይዳቀል
ይገባህ ነበረ
ትመጣም ነበረ..
በሚያስገመግመው
ድካም በማይቃኘው የፍቅራችን ፈረስ
......ትይኝ እኮ ይሆናል.....
ቢገባሽ!!!!!
ካንቺ ዘንድ ባልገኝ ፀብ ፈንታችን ሆኖ
ግን...
እጠብቅሻለው ላፍታ እንኳን ሳልሰለች በይ_ቅርታ ተማፅኖ።
ያነከሰው ልቤ ስብራት የደቃው
ማጣት አመካኝቶት...
ከናፍቆት ምርኩዝ ላይ ላያነሳ የጣለው።
ካልቀናው ቤቴ ውስጥ ጥለሽ መሆድሽ ነው።
ቢሆንም
.
.
.
የለሽም!!!!
#ሊዮ_ማክ
#ከባሌ_ጎባ
የለ_ሽም
ሌቱ ሚቀድምላት
መቅረዝ ቢሷ ቤቴ_
እበር አልባው ሙክራብ
ከሰው ተለይቶ ለጠሀይ ሚቀርብ፤
የነብሴ መመነን ስጋዬ ብትፈቅድም
ካንካሣ ሀሳቤ አንቺንስ ከማሰብ ዛሬም አልታቀብኩም።
ለምን????
ምኩራብ ያልኩሽ ቤቴ
ያቺን ወናዋን ነው።
ሽውታ ጠቅ አርጎት ንፋስ እንዳመጣው
ከሩቅ አጥናፍ ምጥቀት ሀይል እንዳ_ከነፈው፤
የናፍቆትሽ እስትንፋስ ውስጤን አስታወሰው።
////ደግሞ////
ትፋቴን እምልስ መማርን ማልሻ
ከመሀል ላይ ቆሜ...
እያልኩ ተርካለው ይብቃን አይገታንም እስከመጨረሻ።
ግና ባስብሽም...
የለሽም
የለ_ሽም
<<ምናልባት>>
ማለም ካ'ንተ ቢኖር
የስሜን ስያሜ
አውጥተህ ባትሰድር እንደ ጠጋ ጠበል፤
የሚወደኝ ልብህ ከጦት ባይዳቀል
ይገባህ ነበረ
ትመጣም ነበረ..
በሚያስገመግመው
ድካም በማይቃኘው የፍቅራችን ፈረስ
......ትይኝ እኮ ይሆናል.....
ቢገባሽ!!!!!
ካንቺ ዘንድ ባልገኝ ፀብ ፈንታችን ሆኖ
ግን...
እጠብቅሻለው ላፍታ እንኳን ሳልሰለች በይ_ቅርታ ተማፅኖ።
ያነከሰው ልቤ ስብራት የደቃው
ማጣት አመካኝቶት...
ከናፍቆት ምርኩዝ ላይ ላያነሳ የጣለው።
ካልቀናው ቤቴ ውስጥ ጥለሽ መሆድሽ ነው።
ቢሆንም
.
.
.
የለሽም!!!!
#ሊዮ_ማክ
#ከባሌ_ጎባ
//እግዜር ይስጣት\
----------------------------
በድንገት ተዋውቀን
ሰላምታ ሰጠችኝ፤
ጥርሷን ብልጭ አርጋ
ፈገግ አለችልኝ፤
ድምጿን ዘለግ አርጋ
ስሟን ነገረችኝ፤
አይኗን አስለምልማ
ደጋግማ አየችኝ፤
ይኸው እግዜር ይስጣት
አድርቃ አስቀረችኝ።
እንኳንም ነካችኝ
ቆሜም አስቀረችኝ፤
ደግሞስ ብሄድ ኖሮ
የት መሄጃ አለኝ፤
እሷን ከመሰለ
ውብ ቆንጆ ሚያገናኝ።
እጇ ልስላሴው
ባትለቀኝ ያስብላል፤
የሳቋ ውብ ዜማ
ከአንድ ባንድ ያስንቃል፤
ስታወራ ደግሞ፤ ስታወራ ደግሞ
ዘፋኝን ያስቀናል።
በአይኗ ስታየኝ ግን
ውስጤን ነው የመሰለኝ፤
በእጄ ተከላከልኩ
ልቤን እንዳትሰርቀኝ፤
ግና አልቀረልኝም አሰኘኝ ይበለኝ፤
በሷ መማረኬን ምላሴ ነገረኝ፤
ምክንያቱም፤ እሷን ለማናገር
ቃላትን ፈጠርኩኝ፤
አይገልፃትም ብዬ
ከቃል ቃል መረጥኩኝ፤ አጣሁኝ፤
ቢቸግረኝ ጊዜ ስሜን ተናገርኩኝ፤
ስለኔ ላውራ እንጂ
እሷን ለእግዜር ተውኩኝ፤
ያወቀች ይመስል
በግዝት ፈታችኝ፤
በድኔን እንደሃውልት
እንድወስድ ሰጠችኝ፤
ይኸው እግዜር ይስጣት
አስራ ለቀቀችኝ።
----------------------------
በድንገት ተዋውቀን
ሰላምታ ሰጠችኝ፤
ጥርሷን ብልጭ አርጋ
ፈገግ አለችልኝ፤
ድምጿን ዘለግ አርጋ
ስሟን ነገረችኝ፤
አይኗን አስለምልማ
ደጋግማ አየችኝ፤
ይኸው እግዜር ይስጣት
አድርቃ አስቀረችኝ።
እንኳንም ነካችኝ
ቆሜም አስቀረችኝ፤
ደግሞስ ብሄድ ኖሮ
የት መሄጃ አለኝ፤
እሷን ከመሰለ
ውብ ቆንጆ ሚያገናኝ።
እጇ ልስላሴው
ባትለቀኝ ያስብላል፤
የሳቋ ውብ ዜማ
ከአንድ ባንድ ያስንቃል፤
ስታወራ ደግሞ፤ ስታወራ ደግሞ
ዘፋኝን ያስቀናል።
በአይኗ ስታየኝ ግን
ውስጤን ነው የመሰለኝ፤
በእጄ ተከላከልኩ
ልቤን እንዳትሰርቀኝ፤
ግና አልቀረልኝም አሰኘኝ ይበለኝ፤
በሷ መማረኬን ምላሴ ነገረኝ፤
ምክንያቱም፤ እሷን ለማናገር
ቃላትን ፈጠርኩኝ፤
አይገልፃትም ብዬ
ከቃል ቃል መረጥኩኝ፤ አጣሁኝ፤
ቢቸግረኝ ጊዜ ስሜን ተናገርኩኝ፤
ስለኔ ላውራ እንጂ
እሷን ለእግዜር ተውኩኝ፤
ያወቀች ይመስል
በግዝት ፈታችኝ፤
በድኔን እንደሃውልት
እንድወስድ ሰጠችኝ፤
ይኸው እግዜር ይስጣት
አስራ ለቀቀችኝ።
//////በይ አልቅሽ\\\
-------------------------------------
እውነት ተወልደን ነው?
ልጆችሽ አንመስልም፤
ከጥንቱ ታሪክም አንመሳሰልም፤
አይገርምም፤
ይገርማል? ይገርማል አልሽ?
አንቺም።
እኔ ምለው ጦብያ
የኔ ውድ ኢትዮጵያ፤
የያኔው ትውልድሽ
ያንቺ መታወቂያ።
ለማን አስረከበሽ
ከማን እጅስ ወደቅሽ፤
አልፀለይሽም ነበር
ፈጣሪ እንዳይጥልሽ።
ምን አልባት ፀልየሽ
ድንገት አልሰማሽም፤
ግን፤ ይኼ አያሳምንም።
ለምን? ለምን አልሽኝ?
ፀሎት እንደማይንቅ
አምላክ ይታወቃል፤
ባይሆን ካንቺ እንዳይሆን
ወይስ እጅሽ ታጥፏል፤
ወደአምላክ ምሰጂው
እጅሽ ከየት ደርሷል፤
ተይው አትንገሪኝ
ለካ በኛው ታስሯል፤
ግን፤ እንባሽን አሳዪው
ቶሎ ላንቺ ይራራል።
ለራሄል እንባ ሲል
አምላክ ዝም አላለም፤
እንባዋ ተሰምቶ
ዳነ እስራኤልም፤
እድሜን አስጨመረ
ለንጉስ ህዝቅኤልም፤
ስለዚህ ሀገሬ በይ አልቅሺ አቺም፤
ከአምላክ ባይደርስ እንኳን
እኛ እኛን ይጥረገን፤
ሰላም ሆንሽ ሲባል
ጠብ አላልቅ ያለንን።
በይ አልቅሽ!!😭
@abela_black
@getem0
@getem0
@getem0
-------------------------------------
እውነት ተወልደን ነው?
ልጆችሽ አንመስልም፤
ከጥንቱ ታሪክም አንመሳሰልም፤
አይገርምም፤
ይገርማል? ይገርማል አልሽ?
አንቺም።
እኔ ምለው ጦብያ
የኔ ውድ ኢትዮጵያ፤
የያኔው ትውልድሽ
ያንቺ መታወቂያ።
ለማን አስረከበሽ
ከማን እጅስ ወደቅሽ፤
አልፀለይሽም ነበር
ፈጣሪ እንዳይጥልሽ።
ምን አልባት ፀልየሽ
ድንገት አልሰማሽም፤
ግን፤ ይኼ አያሳምንም።
ለምን? ለምን አልሽኝ?
ፀሎት እንደማይንቅ
አምላክ ይታወቃል፤
ባይሆን ካንቺ እንዳይሆን
ወይስ እጅሽ ታጥፏል፤
ወደአምላክ ምሰጂው
እጅሽ ከየት ደርሷል፤
ተይው አትንገሪኝ
ለካ በኛው ታስሯል፤
ግን፤ እንባሽን አሳዪው
ቶሎ ላንቺ ይራራል።
ለራሄል እንባ ሲል
አምላክ ዝም አላለም፤
እንባዋ ተሰምቶ
ዳነ እስራኤልም፤
እድሜን አስጨመረ
ለንጉስ ህዝቅኤልም፤
ስለዚህ ሀገሬ በይ አልቅሺ አቺም፤
ከአምላክ ባይደርስ እንኳን
እኛ እኛን ይጥረገን፤
ሰላም ሆንሽ ሲባል
ጠብ አላልቅ ያለንን።
በይ አልቅሽ!!😭
@abela_black
@getem0
@getem0
@getem0
ያማል
ያማል በሰለሞን ሳህለ
እና እንደ ነገርኩሽየሚወዱትን ሰው ቀጥሮ እንደመጠበቅ
የነብሰጡርን ሞት አይቶ እንደመሳቀቅ
ከተስፋ ጉልላት ተገፍቶ እንደመውደቅ
ታምር በበዛበት በዚች ቧልተኛ አለም
ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም
አውቶብሱ ያማልሚኒባሱ ያማል
ላዳ ታክሲው ያማል
የማይጎል የሰው ጎርፍ ደራሽ ማዕበሉ
የዕንባ ቅጥልጥሉ
ምንብዬ ልንገርሽ ? ያማል ይሄ ሁሉ
እና እንደ ነገርኩሽ የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ
የሚያፈቅሩትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ
ነገር ተበላሸ ህመም ተወለደ
ጨጓራ በገነ
እሳት በዕንፋሎት መልክ በእህታ ተነነ
የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ
ሁሉም ተቀይሮ ተተካ በሲቃ
ምን ብዬ ልንገርሽ? ይሄም ያማል በቃ
ወጪ ተራማጁ
አስመሳይ ሰጋጁ
ፀሀዩ ዝናቡ የለምን ምክንያት የለምን ሰበቡ
ተቆራጭ አበባ ሊቆረጥ ማበቡ
ውል የለሽ ደመና ተራራ መክበቡ
እልፍ አዕላፍ ኮከብ ጨረቃን ማጀቡ
ደሞ ለሷ ግጥም እናቷን ጨረቃ
ምን ብዬ ልንገርሽ ይህም ያማል በቃ
እና እንደ ነገርኩሽ ጉንጭ የማትሞላ ኬክ አስር ብር የሸጠ
የካፌ አሳላፊ ወደኔ አፈጠጠ
ዘይት የነካውን መንታ እጁን አጣምሮ
ምን ልታዘዝ ይላል ቁልቁል አቀርቅሮ
ምን ልታዘዝ ይላል…??እንዴት ቅጥሉ ሰው ቅጥሉን ሰው ያዛል
ማኪያቶ ልዘዝ?ካፑችኖ ልዘዝ?ጥቁር ቡና ልዘዝ?ለምን ሰው አላዝም
?መታዘዝ መናዘዝ እርግማን የሆነው ካፌውን ሊያሳልፍ
እራሱ ግን የሚያልፍ
ቁልቁል አቀርቅሮ ሞቱን ባንገት ቀብሮ ምን ልታዘዝ? ይላል
አንድ ማኪያቶ ካንድ እሷ ጋር ልዘዝ?
አንድ ካፑችኖ ካንድ እሷ ጋር ልበል?
ከጥቁር ቡና ጋር እሷን አምጣ ልበል?
ተይ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል
የላስቲክ አበባ ያርቲ ቡርቲ ስዕል
የ`ጭቃ እሾህ ወግቶት እዥ ያወጣ ቁስል
ትልቁ ነቀዝ ሰው የማንቀዙን ያህል
ብዙ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል
እና እንደ ነገርኩሽ ላንቺ የያዝኩት አበባ መጠውለግ አመጣ
ፀሀይ ገባ ወጣ
ዝናብ ቀረ መጣ
ጨረቃም የለችም እናቷን ስላልኳት
ደግሜ ሰድቤ ሺህ አመት እንዳይገርማት
እ. . . .ና. . . .ቷን !እናቷን ጨረቃ
ተይ አታስለፍልፊኝ ይህም ያማል በቃ
ግን አንቺን ስወድሽ
ይህን ሁሉ ችዬ - ነው ም'ጠብቅሽ
ቢሆንም ግን ያማል
ያማል በሰለሞን ሳህለ
እና እንደ ነገርኩሽየሚወዱትን ሰው ቀጥሮ እንደመጠበቅ
የነብሰጡርን ሞት አይቶ እንደመሳቀቅ
ከተስፋ ጉልላት ተገፍቶ እንደመውደቅ
ታምር በበዛበት በዚች ቧልተኛ አለም
ከዚህ የበለጠ ምንም ህመም የለም
አውቶብሱ ያማልሚኒባሱ ያማል
ላዳ ታክሲው ያማል
የማይጎል የሰው ጎርፍ ደራሽ ማዕበሉ
የዕንባ ቅጥልጥሉ
ምንብዬ ልንገርሽ ? ያማል ይሄ ሁሉ
እና እንደ ነገርኩሽ የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ
የሚያፈቅሩትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ
ነገር ተበላሸ ህመም ተወለደ
ጨጓራ በገነ
እሳት በዕንፋሎት መልክ በእህታ ተነነ
የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ
ሁሉም ተቀይሮ ተተካ በሲቃ
ምን ብዬ ልንገርሽ? ይሄም ያማል በቃ
ወጪ ተራማጁ
አስመሳይ ሰጋጁ
ፀሀዩ ዝናቡ የለምን ምክንያት የለምን ሰበቡ
ተቆራጭ አበባ ሊቆረጥ ማበቡ
ውል የለሽ ደመና ተራራ መክበቡ
እልፍ አዕላፍ ኮከብ ጨረቃን ማጀቡ
ደሞ ለሷ ግጥም እናቷን ጨረቃ
ምን ብዬ ልንገርሽ ይህም ያማል በቃ
እና እንደ ነገርኩሽ ጉንጭ የማትሞላ ኬክ አስር ብር የሸጠ
የካፌ አሳላፊ ወደኔ አፈጠጠ
ዘይት የነካውን መንታ እጁን አጣምሮ
ምን ልታዘዝ ይላል ቁልቁል አቀርቅሮ
ምን ልታዘዝ ይላል…??እንዴት ቅጥሉ ሰው ቅጥሉን ሰው ያዛል
ማኪያቶ ልዘዝ?ካፑችኖ ልዘዝ?ጥቁር ቡና ልዘዝ?ለምን ሰው አላዝም
?መታዘዝ መናዘዝ እርግማን የሆነው ካፌውን ሊያሳልፍ
እራሱ ግን የሚያልፍ
ቁልቁል አቀርቅሮ ሞቱን ባንገት ቀብሮ ምን ልታዘዝ? ይላል
አንድ ማኪያቶ ካንድ እሷ ጋር ልዘዝ?
አንድ ካፑችኖ ካንድ እሷ ጋር ልበል?
ከጥቁር ቡና ጋር እሷን አምጣ ልበል?
ተይ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል
የላስቲክ አበባ ያርቲ ቡርቲ ስዕል
የ`ጭቃ እሾህ ወግቶት እዥ ያወጣ ቁስል
ትልቁ ነቀዝ ሰው የማንቀዙን ያህል
ብዙ አታስለፍልፊኝ ይሄ ሁሉ ያማል
እና እንደ ነገርኩሽ ላንቺ የያዝኩት አበባ መጠውለግ አመጣ
ፀሀይ ገባ ወጣ
ዝናብ ቀረ መጣ
ጨረቃም የለችም እናቷን ስላልኳት
ደግሜ ሰድቤ ሺህ አመት እንዳይገርማት
እ. . . .ና. . . .ቷን !እናቷን ጨረቃ
ተይ አታስለፍልፊኝ ይህም ያማል በቃ
ግን አንቺን ስወድሽ
ይህን ሁሉ ችዬ - ነው ም'ጠብቅሽ
ቢሆንም ግን ያማል
🫶እንኳን ለ 2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
🫶 ርሑስ ሓድሽ ዓመት
🫶 BAGA BARA HARAWWAN SIN GAHE
🫶 HAPPY NEW YEAR
🫶 ርሑስ ሓድሽ ዓመት
🫶 BAGA BARA HARAWWAN SIN GAHE
🫶 HAPPY NEW YEAR
ወደ እንግሊዝ የመጓዝ ፍላጎት ከፑንጃቢ መንደር አራት ጓደኞችን አንድ ያደርጋል። ጉዳያቸው ትኬትና ቪዛ ስለሌላቸው ነው። ወደ ህልም ምድር ይጓዛሉ, አንድ ወታደር አረጋግጦላቸዋል. የአደገኛ ጉዞ፣ ድንበር፣ ጓደኝነት፣ የቤት ናፍቆት እና ሁሉንም የሚያሸንፍ ፍቅር ታሪክ በአስቂኝ እና በሚወደው ዱንኪ ውስጥ ተነግሯል@@@ምርጥ ፊልም ነው ተዝናኑ ቤተሰቦች
Teskilat 226....228
የቀጠለ
የቀጠለ
Kurulus Osman 157A.B & 158A.B
𝐀𝐋𝐏𝐀𝐑𝐒𝐋𝐀𝐍 𝐁𝐔𝐘𝐔𝐊 𝐒𝐄𝐋𝐂𝐔𝐊𝐋𝐔
121𝐀.𝐁 & 122𝐀.𝐁
የመጨረሻ ክፍል 😢
121𝐀.𝐁 & 122𝐀.𝐁
የመጨረሻ ክፍል 😢
osman 209 & 210
𝐀𝐋𝐏𝐀𝐑𝐒𝐋𝐀𝐍 𝐁𝐔𝐘𝐔𝐊 𝐒𝐄𝐋𝐂𝐔𝐊𝐋𝐔 120𝐀.𝐁 ቀጠለ ይልሃል አባቴ
ሰሞነኛ አማርኛ ፊልም
ሰሞነኛ አማርኛ ፊልም
K𝐮𝐫𝐮𝐥𝐮𝐬 O𝐬𝐦𝐚𝐧 መጣ መጣ ይለሃል