Dashen Bank

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

View in Telegram

Recent Posts

ቀላል አድርገነዋል!

ሳይንገላቱ በሀገር ውስጥ አልያም ከሀገር ውጭ ጉዞ ለማድረግ ሲዘጋጁ ትኬትዎን
ፈጣን በሆነው የሱፐር አፕ ጉዞ ጎ መተግበርያ አሁኑኑ ይዘዙ።

መተግበሪያውን ለማውረድ:-

https://dashensuperapp.com/download

#telegram #Bank #guzogo #travel #superapp
#allinone #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank
ግድ የለሽም ይጠቅምሻል!

የንግድ ሀሳቦችሽን እውን ለማድረግ አብረንሽ እንሰራለን። ከአንቺ የሚጠበቀው
የመስመር ብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነሽ ያሰብሽውን ማሳካት ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጠው ቁጥር ይደውሉ:-
0970303030
0976363636
6333


#telegram#bank#loan#for#women#Ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 12/2017 ዓ.ም)

#telegram#forex#bank#daily#currency#ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
ዳሸን ባንክ የተመሰረተበት 29ኛ ዓመት እና የሠራተኞች ቀን አከባበር በደሴ፣ በነቀምቴ እንዲሁም በጅማ ጽ/ቤቶች ይህን ይመስል ነበር፡፡


#telegram#staff#day#bank#celebration#ethiopia#ኢትዮጵያ#dashenbank
ዳሸን ባንክ ከአክሲዮን (Accion) እና ማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አነስተኛ ቢዝነሶች ዲጂታል ኢኮኖሚን እንዲቀላቀሉ የሚያግዝ የኢኖቬሽን የልህቀት ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት አደረጉ፡፡

በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የግል ባንክ የሆነው ዳሸን ባንክ ለትርፍ ካልተቋቋመው ዓለም አቀፍ ድርጅት አክሲዮን (Accion) እና ማስተርተካርድ ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ግሮውዝ ጋር በመተባበር የአነስተኛ ቢዝነሶችን የፋይናንስ ፍላጎት በዲጂታል አገልግሎት ለማሟላት የሚያሰችል አዲስ የኢኖቬሽን የልህቀት ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት አደረጉ፡፡

ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://shorturl.at/FjdvC
Vacant Positions

•Senior IFB Risk & Compliance Management Officer
•Senior FCD Officer

For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/EzU39
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 11/2017 ዓ.ም)

#telegram#forex#bank#daily#currency#ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
የዳሽን ሱፐር አፕ መተግበሪያ በማውረድ ዘመናዊ ኑሮን ይቀላቀሉ!

የዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያውን ለማውረድ ⬇️:- https://www.dashensuperapp.com/download


#dashenbank#dashensuperapp#superapp#newapp#ሱፐርአፕ#ዳሽንባንክ#BankAnywhere
ዳሸን ባንክ የተመሰረተበት 29ኛ ዓመት እና የሠራተኞች ቀን አከባበር በወላይታ፣ በሐዋሳ፣ በጅግጅጋ፣ በመቀሌ፣ በድሬ ድዋ፣ በባህር ዳር እና በአዳማ ቀጠና ጽ/ቤቶች ይህን ይመስል ነበር፡፡


#telegram#staff#day#bank#celebration#ethiopia#ኢትዮጵያ#dashenbank
የአሸናፊዎች ዝርዝር፡
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 10/2017 ዓ.ም)

#telegram#forex#bank#daily#currency#ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
የውድድሩ መመሪያዎች፦
****

* ቃላቱ ከዳሸን ባንክ ጋር የተያያዙ መሆን አለባቸው።

* አንድ ተወወዳዳሪ መመለስ የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡  ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ሰው ተቀባይነት የለውም ፡፡

* መልሱን መመለስ የሚቻለው  በማክበብ   ወይም በማስመር  እና  ስክሪን ሾት "screenshot"  አድርጎ በማጋራት ነው ፡፡

* አንድ ተወዳዳሪ መልሱን ቀድሞ ካገኘ  ሌላ ተወዳዳሪ ያንኑ መልስ መመለስ አይችልም ፡፡

* መጀመሪያ የመለሱ 5 አሸናፊዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ ፡፡

* የተስተካከለ (Edited) መልስ ተቀባይነት የለውም፡፡
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 08/2017 ዓ.ም)

#telegram#forex#bank#daily#currency#ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
ይፈልጉ ፣ ይሸለሙ !

ቅዳሜ ጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ  በቃላት ጨዋታ (word puzzle)  የጥያቄ ውድድር  በፌስቡክ እና ቴሌግራም ገፃችን ላይ ይጠብቁን።

የፌስቡክ ገጻችንን ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:- https://www.facebook.com/dashenbankofficial

#Telegram#DashenBank#DashenQuiz#SaturdayQuiz#Ethiopia#quiz#quiztime#fun#Facebook
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዳሸን
ባንክ በቅርቡ ያስተዋወቀውንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕቀፍ ያካተተውን የዳሸን ሱፐር አፕ መተግበሪያ አስመልክቶ ያቀረበውን ዘገባ ይመለከቱ ዘንድ ጋብዘንዎታል:-

https://www.youtube.com/watch?v=dqZ4ga5vtHY

#DashenBank#Bank  #DashenSuperApp  #SuperApp#Ethiopia  #ኢትዮጵያ
ክፍያዎን በቀላሉ!

በአዲሱ የዳሸን ሱፐር አፕ የልጅዎን የትምህርት ቤት ክፍያ ሳይንገላቱ ባሉበት ሆነው በቀላሉ በስልክዎ ይፈጽሙ፡፡

መተግበሪያውን ለማውረድ:-

https://dashensuperapp.com/download

#telegram#allinone#super#app#bank#ethiopia#ኢትዮጵያ#dashenbank
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 07/2017 ዓ.ም)

#telegram#forex#bank#daily#currency#ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
ጊዜ ተቆጠበ!

ሁሉ ሙሉ በዳሸን ሱፐር አፕ በፈለጉት ሰዓትና ባሉበት ቦታ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ ላይ አካውንት ስቴትመንት ማግኘት ይችላሉ፡፡

መተግበሪያውን ለማውረድ:-

App Store: https://apps.apple.com/us/app/dashen-superapp/id6670182870

Playstore : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dashen.dashensuperapp&hl=en

#telegram#bank#super#allinone#app#ethiopia#ኢትዮጵያ#dashenbank
ዳሸን ባንክ የተመሰረተበት 29ኛ ዓመት እና የሠራተኞች ቀን የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሠራተኞች በተገኙበት ባሳለፍነው እሑድ በሚሊንየም አዳራሽ በተለያዩ መርሃ- ግብሮች መከበሩ ይታወሳል። ዝግጁትን በአጭሩ የሚያስቃኘውን ቪዲዮ እንጋብዝዎት።

#DashenBank  #Bank  #Anniversary#StaffDay  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 06/2017 ዓ.ም)

#telegram#forex#bank#daily#currency#ethiopia#ኢትዮጵያ#DashenBank
See more posts

View in Telegram