EOTC TV (በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት)

View in Telegram

Recent Posts

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በምድረ ቻይና የመጀመሪያዋን ደብር በመሰየም ሥርዓተ ቅዳሴ አከናወነች።
(#EOTCTV ኅዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም)
ለሁለተኛ ምዕራፍ ሐዋርያዊ አገልግሎት ቻይና የገቡት ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በዕለቱ ከተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል በማስከተል የአስተዳደር ሥራዎችን ሲያከናውኑ ከቆዩ በኋላ በዕለተ እሑድ በቻይና ምድር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመጀመርያዋን ቤተ ክርስቲያን ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም ብለው በመሰየም ሥርዓተ ቅዳሴ በመፈጸም ምዕምናንን አቁርበዋል።
በዕለቱም፣ አንዲት በሌላ ሃይማኖት ትኖር የነበረችን እኅት እና ሕፃን በማጥመቅ የሥላሴን ልጅነት እንዲያገኙ ያደረጉ ሲሆን በቻይና የመጀመሪያውን አንድ ኢትዮጵያዊ ዲያቆን ሾመዋል። በዕለቱም ከቻይና የተለያዩ ክፍላተ ግዛት የተሰባሰቡ ምዕመናን፣ ቻይናውያን እና ትውልደ ቻይናውያን በሥርዓተ ቅዳሴው የተሳተፉ ሲሆን መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ለይኩን ብርሃኑ "ሔዶም ታጠበና እያየም ተመለሰ" በሚል ርዕስ ስብከት አስተምረዋል።
ከሥርዓተ ቅዳሴው በኋላ ብፁዕነታቸው ለቀጣይ አገልግሎት ወደ ቤይጂንግ ከተማ አቅንተዋል።
መረጃው የሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት ነው።

ለመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅትን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000309391105
ዓባይ ባንክ 1462319237132015
በመጠቀም የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ ይችላሉ ።

☎️ ለበለጠ መረጃ 👉 +251985585858
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
ለመረጃ 📞 +251985585858
➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv
➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
https://www.facebook.com/eotctvchannel
➽የቴሌግራም ገጻችን
https://t.me/eotctvchannel
➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/
➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
https://youtu.be/Wqgq1KebrOo
➽የትዊተር ገጻችን
https://twitter.com/EotcT/
➽የኢንስታግራም ገጻችን
https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB77/?igshid=MDJmNzVkMjY=
በሶርያ በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት በሕንድ ሐዋርያዊ አገልግሎት ላይ የሚገኙት የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ አግናጢዎስ ኤፍሬም ፪ኛ ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን አቋርጠው የፊታችን ማክሰኞ ወደ ሶርያ እንደሚመለሱ ገለጹ።
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በሶሪያ በተፈጠረው የውስጥ ግጭት ምክንያት ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን አሳጥረው በነዚህ የመከራ ቀናት ከመንጋው ጋር መሆን ስለሚፈልጉ በመጪው ማክሰኞ ወደ ሶርያ እንደሚመልሱ ቤተክርስቲያኗ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጿ አስታውቃለች።
EOTC TV | ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን | ሥርዓተ ፍትሐት #eotctv
https://youtu.be/4JGvrCzYtIs
ማስታወቂያ
EOTC TV | ዜና ቤተክርስቲያን | ኅዳር 27ቀን 2017 ዓ.ም
https://youtu.be/EteRKoCtiJQ
2017 በዓለ ልደትን ከጳጉሜን አስጎብኚ የጉዞ ወኪል አ.ማ ጋር በቤተልሔም (እስራኤል)
እኛ ጋር ሲጒዙ፡-
በ 8 ቀናት በመላ እስራኤል ያሉ ኀይማኖታዊ መዳረሻዎችን ይሳለማሉ (ይጎበኛሉ)
   የአጠቃላይ ቆይታዎ ወጭ አንድ ጊዜ በሚከፍሉት ክፍያ ብቻ የሚሸፈን ይሆናል
ለምንሰጠው ጥራት ያለው አገልግሎት ክፍያዎ ምክንያታዊ ነው
ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁና በምክረ ክርስትና በቤተክርስቲያናችን የታወቁ መምህራንን ይዘናል
  በሙያው የሰለጠኑና ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባርን የተላበሱ አስጎብኚዎቻችን ሁልጊዜም የደንበኞቻችን እርካታ ምንጮች ናቸው፡፡
አሁኑኑ ይድወሉ፡-
📞
0942111213
📞
0903131313
📞
0930796578
📞
0116686063
📍  22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

==========================

👉👉የማኅበራዊ  ትስስር ድረ ገጾቻችንን  ይቀላቀሉ
Facebook:https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram:https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram:https://t.me/pagumensc

📞0942111213
📞0903131313
📞 0930796578
📞 0116686063
📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡
EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | የአብነት ትምህርት ቤቶች የጀርባ አጥንት #eotctv
https://youtu.be/r9vDIcVfVPU
EOTC TV | EEGUMSA AMANTAA | Lallaba Fi Kirsistoos Abbaa Murtii ta'uu Isaa
https://youtu.be/3bevaL-Pwv8
EOTC TV | Barumsaa Amanta | kiristiyaanotaa fi kitaaba qulqulluu
https://youtu.be/AbzXQ1bakRc
EOTC TV | ዝክረ መፍቀሬ ሰብእ | ክፍል 1 #eotctv
https://youtu.be/duWsGUAvrMQ

See more posts

View in Telegram