Ethio 360 Media
ይህ የኢትዮ 360 ቴሌግራም ቻናል ነው
Recent Posts
የጣና ገላውዲዮስ ክፍለ ጦር ከ40 በላይ የሚሆነውን የሰው በላ ቡድን አራገፈው።
(ኢትዮ 360 - ሕዳር 28/2017) የአማራ ፋኖ በጎንደር በሻለቃ ማሩ ቢተዉ የሚመራዉ ጣና ገላዉዲወስ ክፍለ ጦር ሶስት ብርጌዶች በጋራ በመሆን በደራ ወረዳ አርብ ገበያ ላይ 42 የሰው በላና የባንዳ ቡድን ከጥቅም ውጪ አድርጎታል ሲሉ አመራሮቹ ለኢትዮ 360 ገለጹ።
ሕዳር 27/2017 ከ4 ስአት እስከ ሰባት ስአት በደራ ወረዳ አርብ ገበያ አካባቢ በፈፀሙት የማጥቃት ዉጊያ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀተዉታል ብለዋል።
በዚህም መሠረት የብልፅግናዉ ሰራዊት ድንገት ሳያሰበዉ በተከፈተበት በዚህ ማጥቃት 31ዱ ወደ አስከሬንነት ሲቀየር 6 ቁስለኛ 5 እስካሁን አድራሻቸዉ ያልታወቁ በጠቅላለዉ 42 የጠላት ሐይል ከጥቅም ወጭ ማድረግ ተችሏል ብለዋል።
በዚሕ ግዳጅ ከወገን በኩል ፋኖ ፈንታሁን ደሴ ከጠላት ምሽግ ዘሎ በመግባት 3ቱን የብልፅግና ቅልብ ከደመሠሠ በሗላ የማይሞት ታሪክ ሰርቶ መሰዋቱንም ለኢትዮ 360 ባደረሱት መረጃ አመልክተዋል።

በደቡብ ወሎ አንባሰል ወረዳ አበት ላይ የግለሰቦችን ቤት ያቃጠለው ገዳይ ቡድን በፋኖ ሃይል ጥይት ተራገፈ።
( ኢትዮ 360 - ሕዳር 28/2017) የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ መቅደላ ክፍለ ጦር አንደኛ ሻለቃና የልጅ ኢያሱ ኮር ፋኖዎች በጋራ የሶስት ንጹሃን ቤቶችን በእሳት ያጋየውን ገዳይ ቡድን በጥይታቸው ሲያቃጥሉት መዋላቸውን የእዙ ቃል አቀባይ ፋኖ ሳሙኤል ደሳለኝ ለኢትዮ 360 ገለጸ።
በደቡብ ወሎ አንባሰል ወረዳ አበት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ምንም አይነት የተኩስ ልውውጥ ሳይኖር የሶስት ግለሰብ ቤቶቾን ማቃጠሉን ይናገራል።
በሰው ሂወትና በንብረት ላይ ያደረሰው ጉዳትም ከፍተኛ ነው መሆኑንም አመልክቱዋል።
በዚህ ድርጊቱ የተናደዱት የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ መቅደላ ክፍለጦር አንደኛ ሻለቃና ልጅ እያሱ ኮር ፋኖዎች አንድ ላይ ሆነው ሬሽን ለማድረስ የውጫሌን ወጣት አሸክሞ ወደ አበት ሲንቀሳቀስ የነበረውን ገዳይ ቡድን ጠብቀው አፈር አብልተውታል ይላል።
ወጣቱም ሬሽኑን እየበተነ ወደቤቱ መመለሱንም አስታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ በሰሜን ወሎ ዞን ስሪንቃ ቀበሌ በታጣቂ ሀይሎች ባንክ ተዘረፈ የሚል መግለጫ በአገዛዙ ቅጥረኛ ጋዜጠኞች መሰጠቱንም አንስቱዋል።
በአካባቢው የሚንቀሳቀሱትን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ የፋኖ ሀይሎች ስም ለማጠልሸት ባንክ ዘረፉ የሚል መግለጫ ቢወጣም ፋኖ ግን የማህበረሰብን ተቋም ሲጠብቅ እንጅ ሲዘርፍ የማይታይ የህዝብ ልጅ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው እውነታ ነው ይላል።
ዘራፊውም ገዳዩም ማን እንደሆነ ስለሚታወቅ የሰራውን ወንጀል በፋኖ ሃይል ላይ ለማላከክ ያደረገውም ሙከራ የሚሳካ አለመሆኑንም ለማወቅ መቻሉን ቃል አቀባዩ ሳሙኤል ለኢትዮ 360 ባደረሰው መረጃ አስታውቋል።

...ገጥመናል ገጥመናል 💪
ወደስራ ገብተዋል የትናቱን ቻናላችን አሁንም ዘግተውታል እያመማቸው ነው በሉ ገጥመን መስሎኝ በፍጥነት 1000 SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 179 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@addisdimts-l9j
አድርጋችሁ ስትመለሱ ✅ Done ፈጣን ምላሽ
በየግሩፑ ሼር አድርጉት በውስጥ ተላላኩ

ለአንድ ወር የቆየችውን ቻናል አሁን ዘግተዋታል በሉ ለዛሬ መግብያ 1000 SUBSCRIBE ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው..‼️
አዲስ ድምፅ Channel 178 የዛሬ መግብያ ነው።
👇
https://www.youtube.com/@addisvoice-u9l/featured