Ethio telecom
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Recent Posts
🎤🎶የትዝታው ንጉሥ የመጨረሻ ኮንሰርት ላይ ይታደሙ!
ክቡር ዶክተር አርቲስት ማህሙድ አህመድ በኢትዮጵያ ለመጨረሻ ጊዜ የመድረክ ሥራዎቹን ለአድናቂዎቹ ሊያቀርብ ነው!
🗓 ጥር 03/2017 ዓ.ም
📍 በሚሊኒየም አዳራሽ
👉 የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ወይም *127# በመግዛት የስንብት ሙዚቃ ድግሱ ላይ ይታደሙ!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ጋሽ ማህሙድ አህመድ ኮንሰርት
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom#telebirr#DigitalAfrica#DigitalEthiopia#RealizingDigitalEthiopia

የኢትዮ ቴሌኮም የቀጥታ ድርሻ ባለቤትነት ዕድል የካቲት 7 ያበቃል!
💁♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!
📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!
#Ethiotelecom#telebirr#DigitalAfrica#DigitalEthiopia#RealizingDigitalEthiopia
💁♂️ የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ይከናወናል፤ እርስዎም የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል፡፡
🗓 እስከ የካቲት 07/2017 ዓ.ም ብቻ!
📖 የደንበኛ ሳቢ መግለጫውን https://teleshares.ethiotelecom.et/ ያንብቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ወደ 128 ይደውሉ!
#Ethiotelecom#telebirr#DigitalAfrica#DigitalEthiopia#RealizingDigitalEthiopia
የኢትዮ130 15ኛ ዙር ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉
አራቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎች አሁንም ዕድለኛውን እየጠበቁ ነው!!
🚘 4 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 6 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ ፤ በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁 በርካታ የሞባይል ጥቅሎች!
✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ130 መተግበሪያ ወይም ለኢትዮ ፕሮሞ *130# ፣ ለኢትዮ ላኪ ስሎት *131# በመደወል ይመዝገቡ!
💡 ጥቅልና የአየርሰዓት በመግዛት፣ የአገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር በመፈጸም እንዲሁም ገንዘብ በመላክና በመቀበል ተጨማሪ የጨዋታ ዕድሎችን ያግኙ፤ ይሸለሙ!
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3Y0pGzs ይጎብኙ!
#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

ዛሬ በቴሌብር ካለንበት ሆነን ቢል ለመክፈል የሚያስችለን መፍትሔ ከመተግበራችን በፊት ደንበኞች እንዲህ ሽክ ብለው ወደ ቢል መሰብሰቢያ ጣቢያችን ይመጡ ነበር፡፡
ጎንደር የቴሌፎን ቢል መክፈያ ጣቢያ
1960ዎቹ መጀመሪያ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom#telebirr#DigitalAfrica#DigitalEthiopia#RealizingDigitalEthiopia
ጎንደር የቴሌፎን ቢል መክፈያ ጣቢያ
1960ዎቹ መጀመሪያ
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom#telebirr#DigitalAfrica#DigitalEthiopia#RealizingDigitalEthiopia
ጥርን ለካለን ብናካፍል!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture

🎉🎉የቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ ዕድለኛ መኪናቸውን ተረከቡ!!
🚘 የገና በዓልን በማስመልከት በኤግዚቢሽን ማዕከል እና መስቀል አደባባይ ላለፉት 25 ቀናት ሲካሄድ የቆየው ቴሌብር አዲስ ገና 2017 ኤክስፖ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኖ በገና በዓል ዋዜማ ታኅሣሥ 28 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ የመዝጊያ ስነ-ስርዓት ተጠናቋል፡፡
🚘 በቃላችን መሠረት የመግቢያ ትኬቶቻቸውን በቴሌብር የቆረጡ የተሳተፉበት የቢ.ዋይ.ዲ መኪና ዕድለኛ በዕጣ የተለየ ሲሆን በዕለቱ የመኪና ዕድለኛ የሆኑት ወ/ሮ ሃናን ሁሴን በቦታው ተገኝተው መኪናቸውን ተረክበዋል፡፡
🙏 ኤክስፖውን ለጎበኛችሁ በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!

🎉🎉የገና ስጦታ ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!!
ከታኅሣሥ 23 - ታኅሣሥ 29/2017 ዓ.ም
🌟6 ዕድለኞች - 100,000 ብር
🌟6 ዕድለኞች - 50,000 ብር
🌟63 ዕድለኞች - 10,000 ብር
🌟66 ዕድለኞች - 5,000 ብር
🌟1,045 ዕድለኞች - 1,000 ብር
🌟3,198 ዕድለኞች - 500 ብር
🌟91,044 ዕድለኞች - 100 ብር ሸልመናል!
ለተሳተፋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!

🎁 50% የገና ስጦታ!
ከውጭ አገራት በአጋሮቻችን በኩል ከ99 ብር ጀምሮ የተላከልዎን የሞባይል አየርሰዓት ወይም ጥቅል ሲቀበሉ 50% ተጨማሪ የገና ስጦታ እናበረክትልዎታለን ፡፡
🗓 እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ!

መልካም የገና በዓል!
✨🏑የገና ስጦታ የመጨረሻውን ዕድል ዛሬ ይሞክሩ!!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr እየተጫዎቱ ዕድልዎን ይሞክሩ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ይሸለሙ!
🗓 እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ!
🙌 መልካም በዓል!