ETHIO APP

ይህ የETHIO APP አፓችን እና የቴክኖሎጂ የመረጃ ገፅ ነው
       ❖ አሪፍ አሪፍ የሆኑ  አፓችን
       ❖ከፕለይ ስቶሪ በብር የሚወርዱ
        አፓች
       ❖ እንዲሁም አሪፍ የሚባሉ
              ⏩ቻናሎችን
              ⏩ስቲከሮች
              ⏩ግሩፖች

☞admin አንዋር
☞https://t.me/ethioapk

View in Telegram

Recent Posts

አፍጥኑት የፒክስል ቨርስ አዲስ ተጠቃሚዎችን ጨምሮ
በፒክስል ተከፋይ ያልሆናችሁ ፍጠኑ July 29 ከመሙላቱ በፊት ማለትም ምሽት 6ሰአት ከመሙላቱ በፊት አሁን ትንሽ ሰአታት ብቻ ይቀሩታል

ደረጃችሁን አሳድጉ ደረጃ ማማሳደግ ቀላል ነው
እና የደረጃ ልዩነቱና ሽልማቱ በጣም የተለያየ ነው
ብትችሉ ሊቭላችሁን ወደ ስምንት እና 10 አድርሱ
ወደ ፒክስል ይግቡ
👇👇
https://t.me/pixelversexyzbot?start=7240960144
የ July 22 PIXELVERSE ዕለታዊ ካርዶች
የ July 21 PIXELVERSE ዕለታዊ ካርዶች
የ July 20 PIXELVERSE ዕለታዊ ካርዶች👆👆
ቪዲዮ ተመልክታችሁ
በፒክስል ቪዲዮ አይታችሁ ጥረት ያደረጋቹህና
የጨዋታውን ዋና ነጥብ የተረዳችሁ በእርግጥም ተጠቀማቹህ ። በፒክስል ጌም የመጀመሪያዎቹ ተጠቃሚዎች የሆኑ በዚህ 4 ቀን ውስጥ ይጠናቀቃል ።

ይህ የፒክስል የመጀመሪያው ምዕራፍ ነው
ከፕሮጀክቱ 10% ብቻ ለክፍያ የተሰጠ ነው።
እና አሁን ከተሰጠው በእጥፍ 20% በቀጣዩ ይሰጣል ።
ለቀጣዩ የተሻለ ክፍያ ለማግኘት ወደ ፒክስል ግቡ ሊቭላችሁን አሳድጉ ። በጣም ጠቃሚ ቪዲዮችንም የምለቅላችሁ ይሆናል
ወደ ፒክስል ቨርስ ሊንኩን በመንካት ተቀላቀሉ
በጥበብ አሳድጉ 👇👇
https://t.me/pixelversexyzbot?start=6555583539
‼️ፒክስል ቨርስ እና ፈር ቀዳጁ ኖት ኮይን 🤝🎁💰
በትብብር ላይ
Notcoin በእነዚህ መድረኮች ላይ አዲስ ምዕራፍ ከፍቶ ለPixelverse እና ለሌሎች ፕሮጀክቶች መንገዱን ከፍቷል።

ፒክስል ቨርስ በCrypto መድረክ ተፅእኖ ለመፍጠር የተዘጋጀ የኖት ኮይን የተሻሻለ አዲስ ስሪት እንደሆነ ፈጣሪዎቹ ቀደም ብለው የገለፁ ሲሆን

ዛሬ ደግሞ Pixelverse እና Notcoin አስገራሚ ሽልማቶችን እና ጥቅማጥቅሞችን

ለተሳታፊዎቻቸው ማህበረሰብ ለመሸለም ከNotcoin ጋር ትብብር ማድረጋቸውን ገልፀዋል🤝
Pixelverse 💰NOTኮይን ያዢዎችን ለመሸለም NOT ኮይን እንዲይዙ እና እንዲጠቀሙ ለማበረታታት ተከታታይ የግብይት ዘመቻዎችን እንደሚያካሂዱ አስታውቋል።

በእነዚህ ዘመቻዎች ላይም የ$💰NOT ኮይን ያዢዎች ተጨማሪ ሽልማቶችን የማግኘት እና 🎁💰
የያዙት የኖትኮይን ዋጋም የመጨመር እድል ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል ።

በዚህ የታፕታፕ ጨዋታ ላይ ክፍያ በመፈፀም
ፈር ቀዳጅ በሆነው Not coin ላይም ከፒክስል ቨርስ ጋር በመተባባር የ$250,000 የሽልማት Pool በቅርቡ እንደሚጀምር ገልፀዋል። 🎁💰

ወደ ኖት ኮይን ለመግባት ሊንኩን ተጠቅማችሁ መግባት ትችላላችሁ 👇👇https://t.me/notcoin_bot?start=er_43173069

በኖት ኮይን ላይ ይህ አሪፍ ነገር ጠቃሚ ሆኖ ከመጣ
ዝርዝሩን እና አጠቃቀሙን የማያሳያችሁ ይሆናል
ተዘጋጅታችሁ መጠበቅ ነው

ለተጨማሪ አዲስ መረጃዎች @ethioapk
ቻናሌን ይከታተሉ እና በዚህ መድረክ የሚመጡትን ጥሩ የሚመስሉ እድሎችን ለመጠቀም ጥረታችሁን ቀጥሉ ።
የፒክስል ቨርስ እለታዊ ካርዶች 👆👆
PixFi ፒክስል ቨርስ በ Bybit ላይ July 18 ማለትም ነገ ሀሙስ ሊስት የሚደረግ ሲሆን ነገሮች በፍጥነት ላይ ናቸው

ፒክስል ቨርስ እና ፈር ቀዳጁ ኖት ኮይንም 🤝🎁💰
ትብብር አድርገዋል

በፒክስል ቨርስ የሚመጡ ጥሩ የሚመስሉ
እድሎችን ለመጠቀም የሂሳብ ነጥባችሁን አሳድጉ
ጥረት ማድረጋችሁን ቀጥሉ ።
PixelTap Token $ PIXFI
ዝርዝር ቀን ዛሬ ይፋ ሆኗል።

Pixelverse ይፋዊ ቶከናቸው በጁላይ
18፣12፡00 PM ላይ እንደሚዘረዘር አስታውቋል።

ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል 💰💰💰 ዝግጁ ናችሁ ምን ያክል ነጥብ ሰበሰባችሁ
የፒክስል ቨርስ እለታዊ ካርዶች ቦነሱ እንዲያድግላችሁ። በ24ሰአት አንዴ አዳዲስ ተደባዳቢዎችን እየገዛችሁ ቢያንስ አምስት ተዳባዳቢዎች አድርጉ
በምስሉ እንደሚታየው ሌቭላችሁን አሳድጉ

https://t.me/pixelversexyzbot?start=7240960144
በፒክስል ቨርስ ኮምቦ ከመጠቀማችሁ በፊት ግን
የበለጠ ጥቅሙን ለመረዳትና ለማገኘት ቪዲዮውን ተመልከቱ👇👇

https://youtu.be/YgTEqLgYvzo?si=7BcRqJeJbfXgSJdV
ስለ PixelVerse ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ ነገሮች
የታፕስዋፕ ጉድ 👇👇
https://youtu.be/YgTEqLgYvzo?si=7BcRqJeJbfXgSJdV
https://youtu.be/YgTEqLgYvzo?si=7BcRqJeJbfXgSJdV
PixelTap ተሸውዷል- ፈጥናችሁ ሂሳባችሁን አሳድጉ |
ከጓደኛችሁ ጋር ጌም እየተጫወታችሁ እየተወዳደራችሁ
በቀላሉ ገንዘብ ስሩ 👇👇
https://youtu.be/uM_uOR7mWUA
https://youtu.be/uM_uOR7mWUA
PIXELVERSE በቴሌግራም የምትሰሩትን ሳንቲም ከነ ሽልማቱ አውጡ ትንሽ ቀን ነው የቀራችሁ
ጨዋታ ቀያሪው የአመቱ ምርጥ ከፋይ ጌም
👇👇


https://youtu.be/UHwnMt1j5QU
https://youtu.be/UHwnMt1j5QU
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ
ውድ የEthio app ቤተሰቦች

ፒክስል ቨርስ ከፋይ መሆኑ የተረጋገጠ በቴሌግራም ገንዘብ የምትሰሩበት ነው። ፒክስል ቨርስ
አዲስ የዲጂታል ገንዘብ የመገበያያ ሳንቲም ይዞ ለመምጣት የተዘጋጀና ተከታይ ማህበረሰብን ለማፍራት ሲል በቴሌግራም የጌም የጨዋታ ይዞ በመምጣት ሽልማቶችን እየሰጠ ያለ ትልቅ ፕሮጀክት ነው በቴሌግራም ብቻ 💰💰💰💰

PixelVerse በቴሌግራም ስልካችሁን በመጠቀም
ስልካቹህን ታፕ በማድረግ ብቻ  ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይግቡ ጌም በመጫወት ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ተሸላሚ ይሁኑ ይላችኋል  
👇👇
https://t.me/pixelversexyzbot?start=421580447

እንዴት ሰዎች ስልካቸውን ታፕ ታፕ
በማድረግ ብቻ ገንዘብ ሊሰሩ ይችላሉ?
የሚለውንና Pixelverse ምንድን ነው?
ስለ አጨዋወቱና

ከሰሞኑ ሚዲያውን ስለተቆጣጠሩት
ለምን ገንዘብ ይከፍላሉ ለምን ይሸልሙናል
የሚለውን ጨምሮ ጠቅለል ያለ መረጃ
ቪዲዮ የማዘጋጅ ይሆናል ።

እስከዛው ወደ ፒክስል ቨርስ ይግቡ ለጓኛዎ ይጋብዙ
ከዛሬ 17 እስከ መጪው ሳምንት 23 ድረስ
ቢያንስ 4 ጓደኛ እና ከዛ በላይ ማስገባት ለቻሉ ምርጥ 500 ሰዎች 220ሺ $ ደላር በፒክስል ቨርስ ተዘጋጅቷል

ይህ ጌም ባለፈው ሳምንት ጓደኛ በመጋበዝ
ለመሩት ምርጥ 300 ሰዎች
110ሺ$ ደላር የሸለመ ሲሆን
አሁን ሽልማቱ በእጥፍ አሳድጓል

ገንዘብ ማግኘቱ ጓደኛ በመጋበዝ ብቻና ብቻ የሚጠናቀቅ አይደለም በየቀኑ በ8ሰአት አንዴ
ታፕ ታፕ አንዴ መታ በማድረግ ሳንቲም በመሰብሰብ
በማጠራቀም ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ ።

ፒክስልቨርስ ይህ ፕሮጀክት ምናልባትም
በ cryptocurrency አለም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ለመፍጠር እየተንደረደረ ያለ ይመስላል 🤑
See more posts

View in Telegram