Ethiopian News Agency

Ethiopian News Agency official telegram channel

View in Telegram

Recent Posts

በርካታ ዋና ማዕከላት ሊሆኑ የሚችሉ ከተማዎችን ማልማት የሥራ ዕድል ይፈጥራል። ልማትን ሚዛናዊ ያደርጋል። መጨናነቅን ይቀንሳል። የከተሞችን ዐቅም ያጠናክራል።

በተለያዩ ማዕከሎች ላይ ሙዓለ ንዋይን ማፍሰስ አዳዲስ ዕድሎችን ይከፍታል። ለሁሉም አካባቢዎች የተመጣጠነ ዘላቂ ዕድገትን ያመጣል።

ሀገር የሚበለጽገው የጋራ ዕድገት ሲኖር ነውና። የከተማ እና የገጠር ኮሪደሮች ልማት እንደ ጅማ ባሉ ከተሞች በምሳሌነት እየተስፋፋ ነው።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተቀመጠው ባለ 10 ነጥብ አቅጣጫ በመመራት፣ በከተማዋ ላይ የሚውሉ ሙዓለ ንዋዮች ጅማን ዓለም አቀፍ ከተማ ያደርጓታል።


#PMOEthiopia
ኢዜአ የኢትዮጵያን እውነት፣ ታሪክና ትርክት ለዓለም በሚገባ ለማሳወቅ በሚያደርገው ጥረት አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል - አቶ አደም ፋራህ
የአጋሮና በሻሻ ህዝብ አቀባበል

#PMOEthiopia
See more posts

View in Telegram