Ethio -Muslim

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
════════════

ለማስታወቂያ ስራ +251941136526

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Ebro

View in Telegram

Recent Posts

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
🕋🕋🙋‍♂🙋‍♂🕋🕋

😍ካዕባን ውስጡን አይታችሁ ለማታውቁ ከላይ በጥቂቱ ተመልከቱት

😍👆😍👆😍👆😍👆😍

🕋🕋🕋🕋

አላህ በአካል ሄደው ከሚዘይሩት ያጀሊል ማረን ብለው ከሚያለቅሱትና ከወንጀላቸው ፀድተውም ከሚመለሱት ባሮቹ ያድርገን🤲😭😭





ን...

ለጓደኛዎ👬👭
ለቤተሰብዎ👨‍👩‍👧‍👦
እንዲሁም ለሌሎች
share ማድረግ አንዘንጋ፡፡ ጀዛኩሙላሁከይር🙏😊



join ይቀላቀሉን joi

👇👇👇👇👇👇👇👇
👉@khalid_islamawi_studio👈
👉@khalid_islamawi_studio👈
👆👆👆👆👆👆👆👆
| የቤልጅየሙ አሰልጣኝ ማርቲኔዝ ሲዝኑ ለ Eden Hazard እንዳበቃ ተናገረ።


👉 | የቤልጄሙ አሰልጣኝ Roberto Martinez የኤደን ሀዛርድ ቀሪው ክረምት እስኪያልፍ ድረስ የተላለፈውን ንግግር ውድቅ አድርጓል።

🗣 | "የመልሶ ማግኛ ቀነ ገደቦችን መወሰን የማይቻል ነው ምክንያቱም ክዋኔውን ማየት እና ከዚያ ቀነ ገደቡን መወሰን አለብን።"

🗣 | የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንቶች አስፈላጊዎች ናቸው። ነገር ግን Hazard ምን እንደ ሆነ ማወቅ እና ባጋጠመው ሌሎች ትናንሽ ጉዳቶች ላይ እንዴት መስራት እና ማገገሞ እንዳለበት ማወቅ ይኖርበታል እኛ ሁሌም ከእርሱ ጎን ነን። ከብሔራዊ ቡድኑ ማሊያ በፊት በሪያል ማድሪድ ማሊያ እናየዋለን።

👉 | Martinez በተጨማሪ ተጫዋቹ ለመጪው ዩሮ 2020 ዝግጁ እንደሚሆን ይጠብቃል።

🗣 | "ለ UEFA NEATION LEAGUE ምድብ ጨዋታ ላይ እንደሚገኝ ምንም ጥርጥር የለኝም" ብሏል ፡፡

👉 | ቀዶ ጥገናው ነገ ሐሙስ በ Dallas ከተማ በ Carrel ክሊኒክ ይከናወናል ተብሎ ሲጠበቅ ቀዶ ጥገናዉ በ ዶክተር Eugene ይከናወናል። የተከበረው ስፔሻሊስት ቁርጭምጭሚቶችን ጅማት ህመሞችን እና የተለያዩ ጉዳቶችን በመጠገን የታወቀ ዶክተር እንደሆነ ይነገርለታል።
| Ferland Mendy ለመጪዉ Euro 2020 ዉድድር ጥሪ እንዲደረግለት ይፈልጋል።

👉 | ፈረንሳዩ ተከላካይ ለመጪው አውሮፓ ውድድር የመጠራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፀ። "በእርግጥ ወደ Euro 2020 መሄድ እፈልጋለሁ" ሲል Mendy ተናግሯል። የ 24 ዓመቱ ወጣት የመጨረሻ ውሳኔውን ለአሰልጣኙ Didier ትቷል።

| Ferland Mendy ከአሀገሩ ከ ፈረንሳይ ጋር በ Euro 2020 ለመሳተፍ ልቡ ከጅሏል።

🗣 | "ሜንዲ በቡድኑ ውስጥ እንደሆንኩ ተስፋ አደርጋለሁ ግን አሠልጣኙ ሁሉንም ይወስናል። በእርግጥ ወደ Euro 2020 መሄድ እፈልጋለሁ። ወደ ቀጣዩ ቡድን ለመግባት እየሞከርኩ ነው"
➡️ | Kilyan Mbappe አሁንም ለሪያል ማድሪድ አንድ ሀሳብ ነው።

👉 | ሪያል ማድሪዶች ከፓሪስ እና ከአደጋፊዎቻቸዉ ጋር ያላቸዉን ጥሩ ግንኙነትን በመጠቀም በዚህ ክረምት Mbappe ለማስፈረም ጥረት ያደርጋሉ።

👉 | እንደ L'Equipe ገለፃ ከሆነ ኪያሊያን Mbappe ለሪያል ማድሪድ ብቸኛ ኢላማው አይደለም እርሱ ለክለቡ ቦርድ እና በተለይም ለ Florentino Perez ስሜት ነው ሲል ጉዳዩን አስፍቶታል።

👉 | Florentino Perez ከተጫዋቹ እና ከተጓዳኙ ጋር በተደረገው መደበኛ ያልሆነ ስብሰባ ላይ እንደተሳተፉ ከምንጩ የተገኝዉ መረጃ ነግሮናል።

👉 | ሪያል ማድሪድ ከ ፓሪሴንት ጀርሜን እና ከደጋፊዎቻቸዉ ጋር ያላቸዉ ጥሩ ግንኙነቱ Kilyan Mbappe በዚህ ክረምት እንዲያስፈርሙ ሁነኛ ተስፋ ሆኗቸዋል። ምንም እንኳን የክለቡ ቁልፍ ተጫዋች ቢሆንም በ ፓሪስ የተወለደው አጥቂ አሁንም በደጋፊዎቹ ያልተዘመረለት ተጨዋች ነዉ።

@
ሊቨርፑል በዚ የውድድር አመት በተከታታይ 2 ጨዋታዎች ሽንፈት ሲያስተናግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን፤ ቀያዮቹ በተከታታይ 3 ጨዋታዎች ላይ ከ2 ጎል በላይ ሲቆጠርባቸው ከ 2016 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኖም ተመዝግቧል።

@gcals
ሰበር ዜና

በዩቬንቱስ እና በኤሲ ሚላን መካከል ሊደረግ የነበረው የኮፓ ኢጣሊያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተራዝሟል።
አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት የኢትሃድ ፍልሚያ በሚቀጥለው ሳምንት ዕሮብ ቀን እንደሚደረግ የእንግሊዝ FA አስታውቋል
ትላንት የተጠናቀቁ እና ሊጠናቀቁ ከጫፉ የደረሱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2ተኛ ዙር የተጫዋቾች የዝውውር ዜናዎች...

🔴ከቀናት በፊት ከወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ጋር በቂ የመሰለፍ እድል ሳያገኝ ቀሮቶ ከክለቡ ጋር የተለያየው ሚካኤል ለማ ወላይታ ዲቻን ተቀላቅለዋል።

🔴ባለፈው ሳምንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት የስሑል ሽረ አሰላጣኝ ሳምሶን አየለ ከቡድኑ ጋር ተለያይተዋል፡፡ ለአንድ ዓመት ያክል ከቡድኑ ጋር ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኙ በግል ምክንያንት ቡድኑን እንደለቀቁ ታውቋል፡፡

🔴የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ቡድኑ በፕሪሚየር ሊጉ 15ተኛ ሳምንት ከፋሲል ከነማን አስተናግዶ 3 ለ 2 ካሸነፈ በኋላ ለሳምንት ወደ ቡድኑ እንዳልተመለሱ ተጠቁሟል። ይህን ተከትሎም ቦርዱ ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኙን በማሰናበት የሀዋሳን ከ20 ዓመት በታች አሰልጣኝ የነበሩትን ብርሃኑ ወርቁን በጊዜያዊነት ሾሟል።

🔴በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ አስራ አምስተኛ ደረጃን ይዛ ያጠናቀቀው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ አማኑኤል ተሾመን እና ብሩክ ገብረአብን አስፈርሟል።

🔴ወልቂጤ ከተማ ናይጄሪያዊዉን አልሀሰን ኑሁን አስፈርሟል በተያያዘ ዜና ራምኬሎክ ውልቂጤ ከተማን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል።

🔴ዋለልኝ ገብሬ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ሊመለስ ከጫፍ ደርሷል።
ቼልሲ 2-0 ሊቨርፑል[ተጠናቀቀ]
#በሊቬ_ቤት_ምንድ_ነው_እየተፈጠረ_ያለው?

ሊቨርፑል ባደረጋቸው ተከታታይ 4 ጨዋታዎች በ 3ቱ ሲሸነፍ ማሸነፍ የቻለው አንድ ጨዋታ ብቻ ነው፡፡

በ 4ቱ ተከታታይ ጨዋታዎች 3 ጎል ብቻ ሲያስቆጥር; 8 ጎሎች ተቆጥረውበታል፡፡

ሊቬ በ 5ተኛው ዙር ከ FA CUP ውጪ ሆነ፡፡
✏️|| ከዋትፎርዱ አንጎበር ያልተላቀቁት_ ቀያዮቹ ሊቨርፑሎች ሌላ ሽንፈት አስተናግደዋል

◼️ | ምሽት [4:45] በተደረገ የFA CUP 5ተኛ ዙር ጨዋታ ወደ ስታንፎርድ ብሪጅ የተጓዙት ሊቨርፑሎች ዊሊያን እና ሮዝ ባርክሌ ባስቆጠሩባቸው ጎሎች በፍራንክ ላምፓርዱ ቼልሲ የ(2-0) ሽንፈት አስተናግደው ከውድድሩ ተሰናብተዋል


◼️ | የ32 አመቱ ስፔናዊ #ፔድሮ ለቼልሲ [200ኛ] ጨዋታውን ባደረገበት ምሽት ሰማያዊዎቹ ወደ እሩብ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል

◼️ | ኬፓ አርዚባላጋ ከ6 ጨዋታዎች በኃላ ወደ ሜዳ በተመለሰበት ምሽት 5 ኢላማቸውን የጠበቁ የጎል ማግባት ሙከራዎችን ማምከን የቻለ ሲሆን፤

◼️ | በፕርሜርሊጉ 24 ጨዋታዎችን ሲያደርግ በአንዱም ጨዋታ የዚን ያክል ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን ማዳን አልቻለም

◼️ |ይሄ ሳምንት ለሊቨርፑላዊያን ጥሩ የሚባል ሳምንት መሆን አልቻለም

◼️ | ሊቨርፑል በዚ የውድድር አመት በተከታታይ 2 ጨዋታዎች ሽንፈት ሲያስተናግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሆን፤
በተከታታይ በ2 ጨዋታዎችም ጎል ሳያስቆጥሩ ተሸነፉ

◼️ | ቀያዮቹ በተከታታይ ➌ጨዋታዎች ላይ 2+ ጎል ሲቆጠርባቸው ከ2016 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኖም ተመዝግቧል

◼️ | የፕርሜርሊግ ያለመሸነፍ ግስጋሴያቸው በዋትፎርድ ተገታ
ከFA CUP ተባረሩ

◼️ | በዚ ጨዋታ ማቲዩ ኮቫሲች እና ዊሊያን ጉዳት ያጋጠማቸው መሆኑ ለቼልሲዎች ጥሩ የማይባል ዜና ሲሆን፤

◼️ | የ18 አመቱ ስኮትላንዳዊ #ቢሊ_ጊልሞር በዚ ጨዋታ ያሳየውን ድንቅ እንቅስቃሴ ከተመለከተን ቼልሲዎች ጥሩ የሚባል ተስፈኛ ታዳጊዎች እንዳሉአቸው ጥሩ ማሳያ ነው

◼️ | በዚ ምሽት በተደረጉ ሌሎች ጨዋታዎች ኒውካስትል ዩናይትድ እና ሼፍልድ ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈው እሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለዋል

የFA CUP ውድድሩ ነገ ምሽት በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች የሚቀጥል ይሆናል

👉 | 1 የብሬንዳን ሮጀርሱ ሌስተር ሲቲ በሜዳው ኪንግ ፓወር ስታዲየም ምሽት 4:45 በርሚንግሀም ሲቲን ያስተናግዳል

👉 | 2 ማንችስተር ሲቲዎች የካራባኦ ካፕ ሻምፒዮንነታቸውን አጣጥመው ሳይጨርሱ በFA CUP ወድድር እሩብ ፍፃሜውን ለመቀላቀል ነገ ምሽት 4:45 ወደ ሂልቦሮው ስታዲየም ተጉዘው ሼፍልድ ዌንስዴይን ይፋለማሉ

👉 | 3 የጆሴ ሞሪኒዮው ቶተንሀም ካጋጠማቸው የተከታታይ የ➌ ጊዜ ሽንፈት በኃላ ወደ አሸናፊነት ይመለሳሉ ተብሎ በተገመተበት ጨዋታ በሜዳቸው ቶተንሀም ሆትስፐር ስታዲየም ኖርዊች ሲቲን ምሽት 4:45 የሚያስተናግዱ ይሆናል
የክርስትያኖ ሮናልዶ እናት የ 65 አመቷ ዶሎሪስ አቪዬሮ ከለሊቱ 11 ላይ ወደ ሆስፒታል ተወስዳለች

ክርስትያኖ በተጠየቀበት አጋጣሚ ሁላ አሁን ላለበት ደረጃ ትልቁን እና ዋነኛውን ሚና ተጫውታለች የሚላት እናቱ ዶሎሬስ እንደወጡት ዘገባዎች ከሆነ በደም ግፊት የተነሳ እንደሆነ ተናግረዋል::

ዶሎሬስ ከለሊቱ 11 ሰዓት ላይ ሜዲራ በሚገኘው ዶክተር ኔሊዎ ሜዶኒካ ሆስፒታል ተወስዳለች:: የሀገር ውስጥ ዘጋቢዎች እንደተናገሩት በአሁኑሰዓት ደህና እንደሆነች እና ከሰዓት በኇላ ሌላ ምርመራ እንደምታደርግ ተናግረዋል::
◻️ ||ሊቨርፑል ያደረጋቸው ያለፉት 4 ጨዋታዎች።

አትሌቲኮ ማድሪድ 1:0 ሊቨርፑል
ሊቨርፑል 3-2 ዌስትሀም
ዋትፎርድ 3-0 ሊቨርፑል
ቼልሲ 2-0 ሊቨርፑል
የእንግሊዝ ኤፌ ኤካፕ ተጠባቂ ጨዋታ

Full-Time
ቼልሲ 2-0 ሊቨርፑል
#ዊሊያም 13'
#ባርክሌይ 64'

@gcals
መደበኛው 90' ደቂቃ ተጠናቆ +4 ደቂቃ ተጨምሯል።
👉 | '89 ደቂቃ | ⌚️

🔵 | ቼልሲ Oliver Giroud ቀይሮ በማስወጣት ሬስ ጀምስን ወደ ሜዳ
አስገብቷል።
👉 | '80 ደቂቃ | ⌚️

🔴 | ሊቨርፑል Adam Lalana አሶጥቶ Mohamed Salah ወደሜዳ
ቀይሮ አስገብቷል።
👉 | '74 ደቂቃ | ⌚️

🔵 | Giroud 🙆‍♂🙆‍♂ ፍፁም ያለቀለት ኳስ የጎሉሉን አግዳሚ ደባልቆ ወጣበ
ት።
See more posts

View in Telegram