Jesus inside
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ፡፡”ማቴ 5÷16
” let your light so shine before men,that they may see your good works,and glorify your fathers which is in heaven”matt 5÷16
https://t.me/joinchat/AAAAAE1PLG5Z3LaKNlyQkg
Recent Posts
📚📚📚😱😱📚📚📚
👉 በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ትንቢት የተናገረው ሰው ሄኖክ ነው። [ይሁዳ 1:14]
አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@jesusheart@jesusheart

👉 ሐዋርያው ዩሐንስ መልዕክቱን ሲጽፍ "ፍጥሞ" በምትባል ደሴት ነበር[1:9]። ይህች ከተማ ከኤፌሶን በስተደቡብ ምስራቅ በኤጂያን ባህር (Aegean sea) ትገኝ ነበር። ድንጋያማና ደረቅ ከተማ ናት። ሐዋርያው በስተእርጅናው ነው ወደዚች ከተማ ተሰዶ የሄደው። ይህች ደሴት እስካሁን ድረስ በብዙዎች ትጎበኛለች።
https://en.m.wikipedia.org/wiki/Patmos

👉 ሐዋርያው በዩሐንስ ራእይ ከምዕራፍ 2 እስከ ምዕራፍ 3 ስለ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት የጻፈ ሲሆን እያንዳንዱ ቤተ ክርስቲያናት ባሉበት ከተማ የተሰየሙ ናቸው።
አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@jesusheart@jesusheart
@jesusheart@jesushearr
👉 ሐዋርያው በዩሐንስ ራእይ ከምዕራፍ 2 እስከ ምዕራፍ 3 ስለ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት የጻፈ ሲሆን እያንዳንዱ ቤተ ክርስቲያናት ባሉበት ከተማ የተሰየሙ ናቸው።
አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@jesusheart@jesusheart
@jesusheart@jesushearr
📚📚📚😱😱📚📚📚
👉 በዩሐንስ ራእይ ላይ ከተጠቀሱት ቤተ ክርስቲያናት መካከል ትልቁ ቤተ ክርስቲያን ኤፌሶን [ራዕይ 2:1] ሲሆን፤ ከተማውም ከሌሎች ይልቅ የታወቀ ከተማ ነበር።።
አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@jesusheart@jesusheart
@jesusheart@jesusheart
👉 በዩሐንስ ራእይ ላይ ከተጠቀሱት ቤተ ክርስቲያናት መካከል ትልቁ ቤተ ክርስቲያን ኤፌሶን [ራዕይ 2:1] ሲሆን፤ ከተማውም ከሌሎች ይልቅ የታወቀ ከተማ ነበር።።
አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነታዎች 👇👇
@jesusheart@jesusheart
@jesusheart@jesusheart
jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
jesusheart jesusheart jesusheart
Hello Everyone From tommorow on we gonne have #Bible study and Poem.
ሰላም የተወደዳችሁ ከነገ ጀምሮ በአዲስ መልክ የእግዚአብሔር ቃል ጥናትና የግጥም የዜማ ጊዜ ይኖረናል ተባረኩ።
https://t.me/jesusheart
https://t.me/jesusheart
https://t.me/jesusheart
ሰላም የተወደዳችሁ ከነገ ጀምሮ በአዲስ መልክ የእግዚአብሔር ቃል ጥናትና የግጥም የዜማ ጊዜ ይኖረናል ተባረኩ።
https://t.me/jesusheart
https://t.me/jesusheart
https://t.me/jesusheart
Channel photo updated
አንድ ከብት አርቢ ገበሬና አንድ የዳቦ ነጋዴ በአንድ አጋጣሚ ተገናኘተው ያወራሉ፡፡ በንግግራቸውም በጣም ስለተግባቡ ከዚህ ቡኃላ ዕቃ ሊለዋወጡ ከስምምነት ይደርሳሉ፡፡ ነጋዴው ጠዋት ጠዋት 300 ግራም ዳቦ እንዲልክለት ገበሬው ደግሞ ማታ ማታ 300 ግራም ቅቤ እንዲልክለት ተስማሙ፡፡
በዚህ መልኩ እየተላላኩ ብዙ ጊዜ ከቆዩ ቡኃላ አንድ ቀን የዳቦ ነጋዴው የቅቤው መጠን ቀንሶብኛል በማለት ወደ ገበሬው ቤት ሚዛን በመያዝ ይሄድና ቅቤውን ሚዛን ላይ ሲያስቀምጠው 150 ግራም ሆኖ አገኘ ው፡፡ በዚህም በጣም ተቆጣ ተበሳጨ፡፡
"ከስምምነታችን ውጪ የቅቤውን መጠን ለምን ቀነስከው" በማለት ጠየቀው፡፡
ገበሬውም " እኔ በፍፁም አልቀነስኩም ቤቴ ውስጥ 150 ይሁን 300ግራም መለኪያ የለኝም፡፡ አንተ ጠዋት ዳቦውን ስትልክልኝ በአንደኛው ሚዛን ላይ አደርገዋለሁ፡፡ ከዚያ ቅቤውን በሌላኛው ሚዛን ላይ አስቀምጠዋለሁ፡፡ልክ ከዳቦው ጋር እኩል ሲመዝን በዕቃ አድርጌ እልክልሃለሁ፡፡
ወዲያውም ጠዋት የላከውን ዳቦ አውጥቶ በነጋዴው ሚዛን ላይ ሲያስቀምጠው ዳቦው 150 ግራም ነው የሚመዝነው፡፡ገበሬውም በሆነው ነገር እጅግ አዘነ፡፡ ነጋዴውም ሀፍረት ተሰምቶት አንገቱን አቀረቀረ፡፡
☞ ለሰው በምትሰፍርበት መስፈሪያ እንደሚሰፈርልህ እወቅ፡፡

አቤት ኢየሱስ.........
ሳትደክም ሁሉን ትሸከማለህ
ሳታጎድል ለሁሉ ትመግባለህ
ዝም ሳትል ለሁሉ ታስባለህ
ሳያንስብህ ለሁሉ ትሰጣለህ
ሳትነጥፍ ለሁሉ ታረካለህ
ሳትዘነጋ ሁሉን ታስባለህ
ሳትተኛ ሁሉን ትጠብቃለህ
ቸል ሳትል ሁሉን ትሰማለህ
ሳትቀበል ሁሉን ትተዋለህ
ኧረ አባ 😭🙌😭🙌🙌😭🙌😭😁😭🙌😭🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ከስምህ ፍቅር ይዞናል ጌታ ሆይ፡ ያልሆንክልን ምንድነው? ያላረክልንስ ምናለ? በረከትን የጠየቅን መስሎን ሞትን ስንለምንህ ጥያቄያችን አርመህ አንብበኸው ሕይወትን፡ ሰላምን ሸለምከን፡😭😭😭😭😭😭😭

የጌታ መንፈስ የጌታ መንፈስ
መጥቻለሁ ባንተ ልዳሰስ
ቅዱሱ መንፈስ ቅዱሱ መንፈስ
መጥቻለሁ ባንተ ልዳሰስ
መ..ጥ. ቻለሁ ባንተ ልዳሰስ፡፡
ያጽናናኛል እጽናናለሁ
ያበረታኛል ደሞ በረታለሁ
መንፈስ ቅዱስ መጽናኛዬ
መንፈስ ቅዱስ መበርቻዬ፡፡
ጉጉት ብዬ አገኝሃለሁ
ወዲያው ሀዘኔን እረሳዋለሁ
መቼ እንደመጣሁ እመለሳለሁ
ክብር ሲያገኘኝ እለወጣለሁ
መንፈስስስ ሲያገኘኝ እለወጣለሁ፡፡
ያጽናናኛል እጽናናለሁ
ያበረታኛል ደሞ በረታለሁ፡፡
መጥቻለሁ ባንተ ልዳሰስ
ቅዱሱ መንፈስ ቅዱሱ መንፈስ
መጥቻለሁ ባንተ ልዳሰስ
መ..ጥ. ቻለሁ ባንተ ልዳሰስ፡፡
ያጽናናኛል እጽናናለሁ
ያበረታኛል ደሞ በረታለሁ
መንፈስ ቅዱስ መጽናኛዬ
መንፈስ ቅዱስ መበርቻዬ፡፡
ጉጉት ብዬ አገኝሃለሁ
ወዲያው ሀዘኔን እረሳዋለሁ
መቼ እንደመጣሁ እመለሳለሁ
ክብር ሲያገኘኝ እለወጣለሁ
መንፈስስስ ሲያገኘኝ እለወጣለሁ፡፡
ያጽናናኛል እጽናናለሁ
ያበረታኛል ደሞ በረታለሁ፡፡
ምሳሌ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ የከበረች ነገርን እናገራለሁና ስሙ፤ ከንፈሮቼም ቅን ነገርን ለመናገር ይከፈታሉ።
⁷ አፌ እውነትን ይናገራልና፥ ከንፈሮቼም ክፋትን ይጸየፋሉ።
⁸ የአፌ ቃላት ሁሉ ጽድቅ ናቸው፤ ጠማማ ዘወርዋራም አይደሉም።
⁹ እነርሱ በሚያስተውሉ ዘንድ የቀኑ ናቸው፥ እውቀትንም ካገኙአት ሰዎች ጋር የተስማሙ ናቸው።
¹⁰ ተግሣጼን እንጂ ብርን አትቀበሉ፥ ከምዝምዝ ወርቅም ይልቅ እውቀትን ተቀበሉ።
¹¹ ጥበብ ከቀይ ዕንቍ ትበልጣለችና፤ የከበረ ነገር ሁሉ አይተካከላትም።
…
¹³ እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል፤ ትዕቢትንና እብሪትን ክፉንም መንገድ ጠማማውንም አፍ እጠላለሁ።
¹⁴ ምክርና መልካም ጥበብ የእኔ ነው፤ ማስተዋል እኔ ነኝ፥ ብርታትም አለኝ።
¹⁵ ነገሥታት በእኔ ይነግሣሉ፥ ሹማምቶችም የቀናውን ነገር ይደነግጋሉ።
¹⁶ አለቆች በእኔ ያዝዛሉ፥ ክቡራንና የምድር ፈራጆችም ሁሉ።
¹⁷ እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።
¹⁸ ብልጥግናና ክብር በእኔ ዘንድ ነው፥ ብዙ ሀብትና ጽድቅም።
¹⁹ ፍሬዬም ከምዝምዝ ወርቅ ይሻላል፥ ቡቃያዬም ከተመረጠች ብር።
²⁰ እኔ በጽድቅ መንገድ እሄዳለሁ፥ በፍርድም ጎዳና መካከል፥
²¹ ለሚወድዱኝ ርስት አወርሳቸው ዘንድ ቤተ መዛግብታቸውንም እሞላ ዘንድ።
²² እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ፥ በቀድሞ ሥራው መጀመሪያ።
²³ ከጥንቱ ከዘላለም ጀምሮ ተሾምሁ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ።
²⁴ ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ።
²⁵ ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥
²⁶ ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር የመጀመሪያውንም የዓለም አፈር።
²⁷ ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ በቀላያት ፊት ክበብን በደነገገ ጊዜ፥
²⁸ ደመናትን በላይ ባዘጋጀ ጊዜ፥ የቀላይን ምንጮች ባጸና ጊዜ፥
²⁹ ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት በመሠረተ ጊዜ፥
³⁰ የዚያን ጊዜ እኔ በእርሱ ዘንድ ዋና ሠራተኛ ነበርሁ፤ ዕለት ዕለት ደስ አሰኘው ነበርሁ፥ በፊቱም ሁልጊዜ ደስ ይለኝ ነበርሁ፥
³¹ ደስታዬም በምድሩ ተድላዬም በሰው ልጆች ነበረ።
³² አሁንም ልጆቼ ሆይ፥ ስሙኝ፤ መንገዴንም የሚጠብቁ ምስጉኖች ናቸው።
³³ ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም።
³⁴ የሚሰማኝ ሰው ምስጉን ነው ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚተጋ፥ የደጄንም መድረክ የሚጠብቅ።
³⁵ እኔን ያገኘ ሕይወትን ያገኛልና፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ያገኛልና።
³⁶ እኔን ያጣ ግን ራሱን ይጐዳል፤ የሚጠሉኝ ሁሉ ሞትን ይወድዳሉ።
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ፈዋሹ ቁስለኛ part 2
በሙሴ ወንበር ላይ ዛሬም የተሾሙ
የቤቱ ጠባቂ ምሳሌ እንዲሆኑ
እንደአባቶቻቸው ዛሬም ክፉ ናቸው
ወዮ! የጉብኝቱን ቀን መተላለፋቸው
ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸው
ወደ ኢየሱስ መምጣት ከቶ አይሆንላቸው
ከጌታ ቃል ይልቅ ሆዳቸው አምላካቸው፡፡
ምነው ዛሬስ ኢየሱስ ላይ ከፉ
ባጎረሰ መዳፍ እጁን ነካሽ ሆኑ
እንደሕዝቅኤል ጣዖትን ካገሩ እንዳጸዳ
ምነው በእኛ ዘመን ለቀስተኛ በዛ
ኢየሱስ ከቤቱ ነጋዴን ወንበዴን በጅራፍ እንዳስወጣ
ቤቴ የጸሎት ቤት ብሎ እንደቀና
ምነው እንደራሴው ለነዋዩ ጸና
የምስኪኑ ነፍስ አምላኩን ተጠምቶ በዓይናቸው እያዩ፡
የመጨረሻው ዘመን ከማንቃት ቦዘኑ
የመምህሩን ጥሎ የራሳቸው ሰሩ፡፡
ኢየሱስ ላይ እንደተቀለደ አይቀርም
የማዕዘኑ ራስ ላይ እንደተፌዘ አይቀርም
የመቅረዙን መብራት ከፍ አርገው የሚያበሩ
እንደሐዋሪያቱ በነፍሳቸው የጨከኑ
ለጌታቸው መምጣት እጅጉን የቀኑ
አሉት ቅሬታዎች የመጨረሻዎች
የጽዋውን ሙላት መለከት ጠሪዎች
እልፍ ይዘው ለመግባት ፍጹም የቆረጡ
እልፍ ይዘው አፍርተው ምስጋና ሊሰጡ
ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ ተዘጋጅቷል
ጌታችን ሊወስደን አሁን በደጅ ቆሟል፡፡
ኢየሱስ ይመጣል
https://t.me/Erina4jesus
https://t.me/Erina4jesus
https://t.me/Erina4jesus
በሙሴ ወንበር ላይ ዛሬም የተሾሙ
የቤቱ ጠባቂ ምሳሌ እንዲሆኑ
እንደአባቶቻቸው ዛሬም ክፉ ናቸው
ወዮ! የጉብኝቱን ቀን መተላለፋቸው
ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸው
ወደ ኢየሱስ መምጣት ከቶ አይሆንላቸው
ከጌታ ቃል ይልቅ ሆዳቸው አምላካቸው፡፡
ምነው ዛሬስ ኢየሱስ ላይ ከፉ
ባጎረሰ መዳፍ እጁን ነካሽ ሆኑ
እንደሕዝቅኤል ጣዖትን ካገሩ እንዳጸዳ
ምነው በእኛ ዘመን ለቀስተኛ በዛ
ኢየሱስ ከቤቱ ነጋዴን ወንበዴን በጅራፍ እንዳስወጣ
ቤቴ የጸሎት ቤት ብሎ እንደቀና
ምነው እንደራሴው ለነዋዩ ጸና
የምስኪኑ ነፍስ አምላኩን ተጠምቶ በዓይናቸው እያዩ፡
የመጨረሻው ዘመን ከማንቃት ቦዘኑ
የመምህሩን ጥሎ የራሳቸው ሰሩ፡፡
ኢየሱስ ላይ እንደተቀለደ አይቀርም
የማዕዘኑ ራስ ላይ እንደተፌዘ አይቀርም
የመቅረዙን መብራት ከፍ አርገው የሚያበሩ
እንደሐዋሪያቱ በነፍሳቸው የጨከኑ
ለጌታቸው መምጣት እጅጉን የቀኑ
አሉት ቅሬታዎች የመጨረሻዎች
የጽዋውን ሙላት መለከት ጠሪዎች
እልፍ ይዘው ለመግባት ፍጹም የቆረጡ
እልፍ ይዘው አፍርተው ምስጋና ሊሰጡ
ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ ተዘጋጅቷል
ጌታችን ሊወስደን አሁን በደጅ ቆሟል፡፡
ኢየሱስ ይመጣል
https://t.me/Erina4jesus
https://t.me/Erina4jesus
https://t.me/Erina4jesus
Channel photo updated