blood of JESUS

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንት ዛሬም እስከ ለዘላለምም ያው ። ዕብ 13፡8

Recent Posts

blood of JESUS pinned a photo
(አፋልጉኝ)
ተፈላጊዎች በክርስቶስ እየሱስ አዳኝነት ያላመኑ ከእናታቸው ማዕፀን እንደወጡ አልተመለሱም።
ተፈላጊዎች የለበሱት የሐጢያት ካባ ሲሆን ምልክታቸውም ፍራት ፍራት ይላቸዋል፣ድንጋጤ ከቧቸዋል የዘፋን፣ የስድብ፣አለ መፀለይ፣ ቃል አለማንብ፣ የውሸት ቀበር የተጫጫ ናቸው። መግባቢያ ቋንቋቸው በSin ነው።
ያየ ያሉበትን ለሚያውቀ ለሚጠቁም ወረታውን እከፍላለው ይላል ፈላጊ አባታቸው እግዚአብሔር።
እህት  ወንድሜ ከተፈላጊዎች መካከል  አንዳቸው ስለሆናቹ  በአባታቹ በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም በእየሱስ አዳኝነት በማመን በንስሃ ወደ ቤታቹ ለመመለስ ጊዜው አላረፈደባቹም።
ከአባታቹ ጋር በቀኝ የተቀመጣቹ ከእኛ ጋር አሁን በላይ በሰማይ ለሌሉት ካሉበት እንዲመጡ ሼር በማድረግ እናፋልጋቸው።
                            የዮሐን ወንጌል 10-:16 ያንብቡ
የ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል አዲስ የመዝሙር አልበም
See more posts