Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

0913744598

View in Telegram

Recent Posts

#CPD_ቅዳሜ_ታህሳስ_12 ጀምሮ

እንደ CPD የትም ቦታ ያልወሰዱት ስልጠና ለመጀመሪያ ጊዜ #በኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_ሴንተር_ብቻ_ይሰጣል።
ኮርሱ :-
👇👇👇👇👇👇👇
#CHILD_GROWTH_AND_DEVELOPMENT

15CEU "ከያዘ ሰርተፍኬት ጋር

ማንኛውም የጤና ባለሙያ ሊወስደው የሚገባ ስልጠና ነው።


ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903
0912441527 ደውለው ይመዝገቡ።

ETHIO MEDICAL CPD CENTER

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ወልድያ፣ ቆቦና በአቅራቢያ ያላችሁ ጤና ባለሙያዎች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ከታህሳስ 12/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ስልጠናው ይሰጣል። ውስን ቦታ ብቻ ስላለን እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903 ይደውሉ። ይመዝገቡ!!!
👇👇👇
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

#CPD_Center
⭐️092 1785903
ከታላቅ ቅናሽ ጋር
#ሳሪስ_መስመር_ንፋስ_ስልክ_ማሞ_ጎተራ_ራሚ_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ_ላይ ያገኙናል።
👉CPD_TRAINING
#ከነገ_ማክሰኞ_ታህሳስ_8_ጀምሮ   #MOTIVATED_COMPASSIONATE_ AND_COMPETENT_CARE ስልጠና ይጀምራል።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!! ይመዝገቡ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
አድራሻ
ጎተራ ማሳለጫ ማሞ ሰፈር ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
👇👇👇👇👇👇Pls join
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ወልድያ፣ ቆቦና በአቅራቢያ ያላችሁ ጤና ባለሙያዎች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ እየደወላችሁ ተመዝገቡ። ከታህሳስ 12/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 7ቀናት ስልጠናው ይሰጣል። ውስን ቦታ ብቻ ስላለን እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903 ይደውሉ። ይመዝገቡ!!!
👇👇👇
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
👉CPD_TRAINING
#ከነገ_ማክሰኞ_ታህሳስ_8_ጀምሮ   #MOTIVATED_COMPASSIONATE_ AND_COMPETENT_CARE ስልጠና ይጀምራል።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!! ይመዝገቡ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
አድራሻ
ጎተራ ማሳለጫ ማሞ ሰፈር ራሚ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
👇👇👇👇👇👇Pls join
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ወልድያ፣ ቆቦና በአቅራቢያ ያላችሁ ጤና ባለሙያዎች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903 ይደውሉ። ይመዝገቡ!!!
👇👇👇
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
👉CPD training
👉Skill gap training

#Online_CPD_training የምትፈልጉ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።

#Webinar_Notice

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER
✍️ ONLINE CPD
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
#CPD_ነገ_ጧት_ቅዳሜ_ከሰዓት_የሚጀምር

#ቅዳሜ_ህዳር_5 የሚጀምረው ስልጠና #PAIN_MANAGEMENT ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
#CPD_ቅዳሜ_ከሰዓት_የሚጀምር

#ቅዳሜ_ህዳር_5 የሚጀምረው ስልጠና #PAIN_MANAGEMENT ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
#CPD_ቅዳሜ_ከሰዓት_የሚጀምር

#ቅዳሜ_ህዳር_5 የሚጀምረው ስልጠና #PAIN_MANAGEMENT ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
#CPD_ሀሙስ_የሚጀምር

#ሀሙስ_ህዳር_3 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።


👉CPD training
👉Skill gap training

#Online_CPD_training የምትፈልጉ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።

#Webinar_Notice

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
            
✍️ ONLINE CPD
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
#ራስምታት_አለበዎት?
እንግዳውስ ይሄው በጥሞና ያንብቡት። መልዕክቱን ከወደዱት ለሌሎች ሸር ማድረግን አይርሱ።
እናመሰግናለን!!!

#የራስምታት
• የራስ ምታት በጣም የተለመደና ብዙ ሰዉን የሚያጠቃ የጤና ችግር ነው። ዘር፡ ቀለምና ፆታ ሳይለይ የብዙዎችን ሰላም የሚነሳ ሲሆን እንደ አለም ጤና ጅርጅት(WHO) መረጃ ከሆነ ከግማሽ በላይ የሚሆነው የአለም ህዝብብም በዚህ ችግር ተጠቂ ነው።

• #ራስምታት ብዙ ጊዜ የጭንቀት፡ የውጥረት፡ የስሜት መጎዳትና የሌላ የጤና ችግር(ለምሳሌ ማይግሪን፡ ከፍተኛ ደም ግፊት፡ ድብርት፡ ስሜት ማብዛትና እና ጭንቀት) ውጤት ነው። እራስምታት ለሌላ ተጨማሪ የጤና ችግር ሊያጋልጥ ይችላል። እየባሰ እየጨመረ ሲሄድ ተጨማሪ ውጥረትን፡ ጭንቀትንና ድብርትን በመፍጠር ትምህርትንም ሆነ ስራን በአግባቡ እዳናከናውን ምክናየት ይሆናል።

• እራስምታት በተለያየ የራስክፍል ወይም በቀኝና ግራ በኩል ወይም አንድ አካባቢ ብቻ ሊከሰት ይችላል።

• ብዙ ጊዜ ራስምታት የመጀመሪያ ደረጃ(primary headach) እና ሁለተኛ ደረጃ(Secondary headach) ተብሎ በሁለት ይከፈላል።
1. የመጀመሪያ ደረጃ የራስምታት
• ምክናየቱ በታወቀ በሽታ የሚመጣ አይደለም። በስራ መወጠር፡ ህመምንና ስሜትን መቋቋም ባለመቻል፡ በግል ወይም በቤተሰብ ችግር መወጠር፡ በአንድ ስራ ላይ ለብዙ ሰአት ትኩረት ሰጥቶ መቆየትና የቅጭላት ጡንቻ፡የደምስርና ነርቭ ላይ ውጥረትና መዛባት ሲፈጠር የሚከሰት ነው። በአንጎሎ ውስጥ የኬሚካል ስርጭት መዛባትም ምክናየት ነው።
• የመጀመሪያ ደረጃ እራስ ምታት የሚባሉት ማይግሪን፡ ክላስተርና ቴንሽን ሄድኤክ(የራስምታት) ናቸው። የነዚህን ማብራሪያ ከታች ያገኛሉ።

2. ሁለተኛ ደረጃ የራስ ምታት
#ከሌላ የጤና ችግር የተነሳ የሚከሰት ነው። ለምሳሌ
• አልኮል መጠጣት
• በራስ ቅል ውስጥ እጢ መኖር
• የደም መጓጎል
• በራስ ቅል ውስጥ ደም መፍሰስ
• የአንጎል መቀዝቀዝ
• በጢስ መታፈን(በካርቦን ዳይ ኦክሳይድ)
• ከሌላ ነገር ጋር መጋጨት
• በሰውነት ውስጥ በቂ ፈሳሽ አለመኖር
• የአይን ግፊት
• የወፍ ጉንፋን
• የተለያዩ መድሐኒቶችን መውሰድ
• ስትሮክና
• በእንቅልፍ ሰአት ጥርስን ከጥርስ ማፋጨት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

#ራስምታት የከባድ ችግር ምልክት ሊሆን ይችላል። ከባድ፡ ተደጋጋሚና እየጨመረ የሚሄድ ከሆነ የህክምና ባለሙያን ምክርና እርዳታ ማግኘት እጅግ ጠቃሚ ነው። ለምሳሌ በጣም ህመም ያለው፡ መጠኑ የሚጨምር፡ ከባድና መድሐኒት ለመውሰድ አስገዳጅ ከሆነ፡ ትኩሳት፡ ግራመጋባት፡ አንገትን ወጥሮ መያዝና አይን ላይ ችግር ከፈጠር መታየት አማራጭ የለውም።

1. ቴንሽን የሚባለው የራስምታት
• በጣም ቀዝቃዛ ነገር ከመመገብና መጠጣት በቀዝቃዛ ወቅት የሚነሳ ሲሆን ዋነኛና የመጀመሪያ የራስምታት አይነት ነው። ቀስ እያለ ጀምሮ እኩለ ቀን ሲሆን የሚበረታ ነው። የራስቅል እንደተወጠረ ወይም እንገታሰረ አይነት ስሜት ይኖረዋል። በሁለቱም ጎን የሚፈጠር ሲሆን ህመሙ እስከ አንገት ሊሰራጭ ይችላል። ከ15ቀን-3ወር ሊቆይና በመሀል እየጠፋ ሊመላለስም ይችላል።

2. ንዝረት ወይም ትርታ አይነት ህመም በአንድ በኩል የራስ ቅል ላይ የሚሰማ ነው። ቀለል ያለ የራስምታት፡ ብጅታ ያለበት እይታ፡ ማቅለሽለሽና የስሜት ህዋሳት መዘበራረቅን የሚያስከትል ችግር ነው። ከሰአታት እስከ ሁለት ሶስት ቀን ሊቆይና ሌላ ጊዜ ሊመለስ ይችላል።

3. ሪባውንድ የሚባለው የራስ ምታት ደግሞ ለራስ ምታት ተብሎ ከሚወሰድ መድሀኒት የጎንዮሽ ተፅእኖ የሚመጣ ነው። የአንገት ህመም፡ እረፍት መንሳት፡ የአፍንጫ መታፈን ስሜት፡ የእንቅልፍ ማጣትንና ሌሎችንም ችግር ያስከትላል።

4. ክላስተር የሚባል የራስ ምታት ደግሞ ከ15ደቂቃ-3ሰአት ይቆያል። በቀንም ከአንድ እስከ ስምንት ጊዜ ድንገት የሚከሰት ነው። በመሀል ለወራታት ወይም ለአመት የራስ ምታት ሙሉ ለሙሉ ሊጠፋ ይችላል።

• በአንድ በኩል፡ ከበድ ያለ፡ የሚቀላና የመውጋት ስሜት ያለው ሆኖ በአንድ አይን ዙሪያ ይከሰታል። መቅላት፡ ማበጥ፡ የአይን ቆብ መውረድና በአፍንጫ ፈሳሽ መምጣት ይታያል።

• #በጣም ከባድ ቅፅበታዊ ከአንድ እስከ አምስት ደቂቃ የሚቆይ ለህይዎት አስጊ የሆነ የራስ ምታት አይነትም አለ።

#የራስምታት#ህክምና
• ዋነኛውና የመጀመሪያው እረፍትና ህመም ማስታገሻ መድሀኒት መውሰድ ነው። የራስምታትን ማከም የሚቻለው ምክናየቶቹን አውቆ በማስወገድ ነው።
• ለራስምታት የሚወሰዱ መድሀኒቶች በጤና ባለሙያ መታዘዝ ይኖርባቸዋል። አለበለዚያ መድሀኒቶቹ በራሳቸው ሌላ የራስምታት ያመጣሉ።
• የራስምታት ከተወሰኑ ንጥረነገሮች እጥረት ሊመጣ ይችላል። ለምሳሌ ቫይታሚኖች፡ ማግኒጅየምና ሌሎችም።
• በቂ ምግብና ፈሳሽ በሰአቱና በበቂ ሁኔታ መውሰድ
• ግንባር ወይም አንገት ላይ የታሸገ ሙቅ ውሀ ወይም በረዶ መያዝ
• ለውጥረት፡ ለፍራቻና ጭንቀት ምክናየት የሆኑ ነገሮችን ማስወገድና መቀነስ
• ሙቅ ሻወር መውሰድ
• የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ
• መዝናናት፡ መሳቅ መጫዎት
• በቂ እረፍት
• በቂ እንቅልፍ ማግኝት
• በቂ ውሀ መጠጣት
• ጩኸትን መቀነስ
• የራስምታትን ቀስቃሽ የሆኑትን ነገሮች ለይቶ በማወቅ ከነዚያ መራቅ።
#እንደ#አጠቃላይ
____
ራስ ምታት በሁሉም ፆታ እና እድሜ ላይ ሊያጋጥም የሚችል እና ብዙዎቻችንን የሚያጠቃ ህመም አይነት ነው፡፡
• ራስ ምታት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል፡፡ የራስ ምታታችንን ምክንያት ስናውቀው ለመታከም እና ለመዳን ቀላል ይሆንልናል፡፡
1.ፕራይመሪ (የመጀመሪያ ደረጃ) የራስ ምታት፡- እንደ ማይግሬን ያሉ የራስ ምታቶች በጭንቅላታችን ውስጥ ባሉ የደም ቧንቧዎች፤ ነርቮች እና ጡንቻዎች ላይ በሚፈጠር ጫና ምክንያት የሚመጡ ናቸው፡፡ ወይንም ደግሞ በአእምሮዋችን ውስጥ ባለው የኬሚካል መቀያየር የሚመጡ ናቸው፡፡
2.ሰከንደሪ (ሁለተኛ ደረጃ) የራስ ምታት፡- ራስ ምታት የሌላ በሽታ ምልክት ሲሆን ሰከንደሪ ራስ ምታት ይባላል፡፡ ለምሳሌ ጉንፋን ሲይዘን፤ ታይፈስ ታይፎይድ ስንታመም፤ በደም ግፊት ምክንያት፤ መጠጥ አብዝተን ስንጠጣ፤ ሳይነሳችን ሲነሳብን፤ እና በመሳሰሉት ምክንያት ራሳችንን ያመናል፡፡ ይሄ አይነት ራስ ምታት ነው ሁለተኛ ደረጃ ራስ ምታት የሚባለው፡፡
መቼ ነው ወደ ሃኪም መሄድ ያለብን?
ራስ ምታት በማስታገሻ መድሃኒቶች ስለሚታገስ ማስታገሻ በመውሰድ ልንድን እንችላለን፡፡ ነገር ግን ራስ ምታታችን
• የሚደጋገም ከሆነ
• በሳምንት ከሁለት ጊዜ በላይ በራስ ምታት ምክንያት የማስታገሻ መድሃኒት የምንወስድ ከሆነ
• እየተደጋገመ የሚያመን ከሆነ እና ህመሙ እየጨመረ ከመጣ
• የጀመረን ራሳችንን ከተጋጨን ወይም አደጋ ከደረሰብን በኋላ ከሆነ
• ስራችንን በራስ ምታት ምክንያት መስራት የሚያቅተን ከሆነ
• በማስታገሻ መድኃኒት አልድንም ካለ
• ከራስ ምታት ጋር አብሮ ግራ መጋባት፤ ማቅለሽለሽ፤ ማስመለስ፤ ድንዝዝ ማለት፤ የአንገት ህመም፤ ማዞር፤ የጆሮ ወይም የአፍንጫ ህመም፤ ራስን መሳት፤ እይታ መከልከል፤ ድካም እና የመሳሰሉት ምልክቶች ካሉ ወደ ሃኪም ቤት አንድንሄድ ይመከራል፡፡
https://t.me/jossiale2022
በባህርዳር ከተማ የአልትራሳውንድ ስልጠና በቅርቡ!!! ብዙዎች በመጠየቃቸው በዚህ ወር ስልጠናው ይሰጣል። ያልተመዘገባችሁ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
#CPD_ሀሙስ_የሚጀምር

#ሀሙስ_ህዳር_3 የሚጀምረው ስልጠና #Basic_life_support (BLS) ነው።

ለመመዝገብ
👇👇👇👇👇
0921785903

ስልጠናው ለማንኛውም የጤና ባለሙያዎች  የሚሰጥ ነው።

• 15CEU የያዘ ሰርተፍኬት በአንድ ዙር ስልጠና ያገኛሉ።

https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ወልድያ፣ ቆቦና በአቅራቢያ ያላችሁ ጤና ባለሙያዎች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።
0921785903 ይደውሉ። ይመዝገቡ!!!
👇👇👇
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
ለሙያ ፈፈቃድ እድሳት
👉CPD
#ከማክሰኞ_ታህሳስ_1_ጀምሮ   #PALLIATIVE_CARE ስልጠና ይጀምራል።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!! ይመዝገቡ!!!
👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
0921785903
ለሙያ ፈፈቃድ እድሳት
👉CPD
#ከማክሰኞ_ታህሳስ_1_ጀምሮ   #PALLIATIVE_CARE ስልጠና ይጀምራል።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!! ይመዝገቡ!!!
👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
0921785903
👉#ነገ_ጧት_ቅዳሜ_ህዳር_28_ጀምሮ   #CHILD_GROWTH_AND_DEVELOPMENT ስልጠና ይጀምራል። የሚመቻችሁ በስልጠናው ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
👉#ነገ_ጧት_ቅዳሜ_ህዳር_28_ጀምሮ   #CHILD_GROWTH_AND_DEVELOPMENT ስልጠና ይጀምራል። የሚመቻችሁ በስልጠናው ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
👉#ከቅዳሜ_ህዳር_28_ጀምሮ   #CHILD_GROWTH_AND_DEVELOPMENT ወይም #pharmacovigilance ስልጠና ይጀምራል።

ለማንኛውም ጤና ባለሙያ የሚሆን 15CEU ከሚይዝ ሰርተፍኬት ጋር

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
              #CPD_CENTER
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc
See more posts

View in Telegram