Kidst Mariam Primary School
Kidist Mariam School Gerji Official Telegram Channel
This channel will post all important notices from the KMS office and all programs that will be held in the school.
For more info call +251118932929
Recent Posts
15/12/2013 ዓ.ም
ማ ስታወቂያ፦
የተከበራቹ የ8 ኛ ክፍልበ2013 ዓ.ም ክልላዊ ፈተና የወሰዳቹ የቅድ ስተ ማሪያም ገርጂ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የሚኒስትሪ ኦሪጂናል ውጤት ስለመጣ መገና ኛ ያለው የቅድስተ ማሪያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ ቤት ሰኞ ማለትም 17/12/ 2013 ዓ.ም ጧት 4፡00 ሰዓት መጥታቹ እንድትወስዱ እናሳውቃለን ት/ቤቱ።

ቀን 10 /12/ 2013 ዓ.ም
የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡
የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ካለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ሆናል፡፡ለውጤቱ መመዝገብም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና የላቀ በመሆኑ ቢሮው ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ ምስጋናውን እያቀረበ ከማክሰኞ ማለትም ከ11/12/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን በየትምህርት ቤቶቻችሁ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/
ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!

የተከበራችሁ የቅድስተማሪያም የስምንተስኛ ክፍል የተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ውጤቱን እጃችን ላይ እንደደርሰ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን እስከዛ በትግ ስት እንድትጠባበቁን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን ት/ቤቱ።