MANCHESTER UNITED

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

View in Telegram

Recent Posts

አሌሀንድሮ ጋርናቾ በኢንስታግራም ገፁ ! ...

"Happy New Year ! "

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በኢንስታግራም ገፁ ! ...

"Happy New Year ! "

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
የመልካም አዲስ አመት መልእክት ከማርከስ ራሽፎርድ !!

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
የጥር የዝውውር መስኮት ከሰአታት በፊት በይፋ ተከፍቷል !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
አሁን ከክለብ ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል ሰሞኑን ስሙ በስፋት ከሲቲ እና ዩናይትድ ጋር ሲያያዝ የነበረው ዳኒ ኦልሞ የባርሴሎና ተጨዋች ሆኖ እንደማይመዘገብ ተረጋግጧል።

ኦልሞ ከ4 ወራት ቆይታ በኃላ ከጃኗሪ 1, 2025 ጀምሮ ከክለብ ነፃ ተጨዋች መሆኑ ታውቋል የአርሰናል ደጋፊዎች በእጅጉ በማህበራዊ ሚዲያው እንደሚሉት የሚመኙት ተጨዋች ነው።

ሲቲ እና ዩናይትድ ከወኪሉ ጋር በቀጣይ ይደራደራሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው።

ስለ ዳኒ ኦልሞ የሚሆነውን መመልከት ነው ነፃ ስለሆነ FFP ያን ያህል አያሳስብም ካሰቡበት አመራሮቹ !

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ዳኒ ኦልሞ ባርሴሎናን አይለቅም !!

ስፔናዊው አማካይ ዳኒ ኦልሞ በመጭው ጥር ወር ከክለቡ ባርሴሎና ጋር እንደማይለያይ ተገልጿል።

ምንም እንኳ ተጨዋቹ እስካሁን ድረስ በብሉግራናዎቹ ቤት የምዝገባ ሂደቱን አለማጠናቀቁን ተከትሎ ...

በጥር ወር ከክለቡ ይለቃል ተብሎ ቢጠበቅም አሁን ላይ የተጨዋቹ ወኪል ኦልሞ በባርሴሎና እንደሚቆይ አረጋግጧል።

ከሰሞኑ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በተጨዋቹ ላይ ፍላጎት እንደነበረው ሲዘገበ መሰንበቱ ይታወሳል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ የዘገባው ምንጫችን ነው ።

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans
ማላሲያ እና ራሽፎርድ ዛሬ በአንድ ሬስቶራንት...📸

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ጋርናቾ እና ራሽፎርድ ወደ መውጫው በሮች እየተቃረቡ ነው!

ጋርናቾን በማንችስተር የመሸጥ እድሉ ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን ዩናይትዶች ተስማሚ ዋጋ ከቀረበላቸው ሊገመግሙ ይችላሉ።

ክለባችን በጥሩ ለማርከስ ራሽፎርድ የሚቀርብለትን የዝውውር ጥያቄ ለመቀበል ተዘጋጅቷል። እንዲሁም መረጃው አያይዞ ግዴታ የግዢ አንቀጽ ያለው የውሰት ዝውውር ሊሆን ይችላል ብሏል።

መረጃው የሜይል ስፖርት ፀሃፊው የክሪስ ዊለር ነው!

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
#Breaking

ፖርቹጋላዊው የመስመር ተጨዋች ኑኖ ሜንዴዝ የፈረንሳዩን ክለብ PSG በመልቀቅ ክለባችንን መቀላቀል ይፈልጋል።

[Pete Hall]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
ሰር አሌክስ ሮናልዶን በመልበሻ ክፍል ውስጥ አስለቅሰውታል!

ሪዮ ፈርዲናንድ ከቀናቶች በፊት ቢቢሲ ስፖርት ጋር ባደረገው ንግግር በመሃል ይቺን አጋጣሚ እንካችሁ ብሎናል፦

|🗣 እኛ ፖርቹጋል ነበርን እና ከዛ በፊት ጥቂት ተደራራቢ ጨዋታዎችን አድርገን ነበር። እና የክርስቲያኖ እንቅስቃሴ ጥሩ አልነበረም ምክንያቱም ወጣት ነበር እና ብቃቱን ለማሳደግ ብዙ ይሞክር ነበር።

አስታውሳለሁ በፖርቹጋል ከቤኔፊካ ጋር  ስንጫወት ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ሮናልዶን መውቀስ ሲጀምር...

እንዲህም አሉት እራስህን እንደምን አድርገህ ነው የምታየው? ምርጥ ኮከብ እንደሆንክ አስበህ ነበር ? ብለው ወቀሱት

እናም ከዚህ በኋላ ክርስቲያኖ በመልበሻ ክፍል ውስጥ ማልቀስ እንደ ጀመረ አስታውሳለሁ እና ለራሴ እንዲህ አልኩት ይህ አሰልጣኝ በቃ ማን እንደሆንክ ግድ የለውም ብዬ ለራሴ ነገርኩት...

ነገር ግን ክሪስቲያኖ በሰአቱ ወጣት ይሁን እንጂ world class የሆነ ተጫዋች መሆኑን እራሱም እኛም ጠንቅቀን እናውቃለን።

እናም በነዚያ ወቀሳዎች ሮናልዶ ምንም አልተሸበረም ነበር ምክንያቱም አለቃ ፈርጌ ከእርሱ ጎን እንደሆነ ያውቅ ነበር ።

እናም ክርስቲያኖ ማንችስተር ዩናይትድን ለቆ ሲወጣ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ያደረገው ክለብ እና አሰልጣኝ ጥሎ እንደሄደ ደጋግሜ እነግረው ነበር። እሱም ይሄን ሁልጊዜም አይረሳም።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
የእግር ኳስ ተጫዋቾችን እናውቃቸዋለን ብለው
ያስባሉ? ⚽️🔥

LALIBET ተጫዋቹን ለይተው 250 ETB
እንዲያሸንፉ ያደርጎታል!
የፌስቡክ ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣
የተጫዋቹን ስም አስተያየት ይስጡ እና 250
ETB ነፃ ውርርድ በማሸነፍ እድለኞች ይሁኑ!
🎉

እንዳያመልጥዎ-የእግር ኳስ እውቀትዎን ያሳዩን እና ሽልማትዎን ይውሰዱ!

እስካሁን LALIBET መለያ የልዎትም?
መለያዎትን አሁን ይሄን ሊንክ ተጭነው
ይክፈቱ 👇🏻
https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35062&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻https://t.me/lalibet_et
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653"""
በብስክሌት ወደ ኦልድትራፎርድ!

ይህ ደጋፊ ዩናይትድ ከእናቱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በኦልድትራፎርድ ሲጫወት ለማየት ከሞንጎሊያ ወደ ማንችስተር በብስክሌት ተጓዘ።

ደጋፊው “ምንም ያህል ከባድ ቢሆን ለዚህ ቡድን ያለኝ ፍቅር የማይናወጥ ነው” ብሏል።

ደጋፊው ጉዞውን አስቀድሞ አሳውቆ ነበር እናም ክለቡ እና ፕሪሚየር ሊጉ የስታዲየም ትኬቶችን እንዲሁም ለእናቱ የአውሮፕላን ትኬቶችን ረድተውታል።

የማንቼ ፍቅር ከምንም በላይ ነው! ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans
2024 ሊጠናቀቅ የሰዓታት እድሜ ብቻ ይቀራዋል!

ለእናንተ የ2024 ምርጥ የክለባችን ጊዜ የቱ ነው ወይም ምርጥ ጨዋታ ማትረሱት

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
🚨 "ዜርክዚ ምንድነው ያጋጠመው ያልተሰመው መረጃ 😳😳!!" ሁላችሁንም አሁኑኑ ተመልከቱት ገብታችሁ ላይክ ሳይረሳ👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMkSbwrWq/
https://vm.tiktok.com/ZMkSbwrWq/
Roy

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ዚርክዚ ወደ ጁቬንቱስ ለመዘዋወር ተቃርቧል !!

ዩናይትድ አሌሀንድሮ ጋርናቾን ሊሸጥ ይችላል !!

ከደቂቃዎች በፊት የጣልያኑ ጋዜጣ ቱቶ ስፖርት በሰበር መልክ ይዞት በወጣው አምድ ጆሹዋ ዚርክዚ ወደ ጁቬንቱስ ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱን አስነብቧል።

እንደ ቱቶ ስፖርት ዘገባ ከሆነ ኔዘርላንዳዊው አጥቂ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በሚቆይ የውሰት ውል አሮጊቶቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።

በሌላ ዜና የዴይሊ ሜሉ ዘጋቢ ክሪስ ዊህለር ክለባችን አርጀንቲናዊውን የመስመር አጥቂ አሌሀንድሮ ጋርናቾን ሊሸጥ ይችላል ሲል ዘግቧል።

ምንም እንኳ ዩናይትድ ተጨዋቹን ለመልቀቅ እስካሁን ፍላጎት ማሳየቱ ባይገለፅም ጥሩ የዝውውር ሂሳብን ያካተተ ጥያቄ ከቀረበለት ...

ጋርናቾን ለመሸኘት ፍቃደኛ እንደሚሆን ተመላክቷል ለዚህም ዋነኛው ምክንያት በ FFP መመርያ ሳቢያ..

በጥሩ የዝውውር መስኮት ተጨዋች ለማስፈረም የግዱኑ ተጨዋች መሸጥ   ስለሚኖርበት መሆኑ ተነግሯል።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
ሰላም ለሁላችሁ!

"እንበር!" የሚለውን አያምልጥዎ። በሰማያት ውስጥ አስደሳች ጀብዱ እና ገንዘብ ለማግኘት እድሉን ይቀላቀሉን።

ድህረ ገጻችንን አሁን ይጎብኙ፡ https://www.easybet.et❤️

እድልዎን በቴሌግራም ቦት ይሞክሩት፡ @easybetet_bot

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ https://t.me/+TqLwnoSofDVlNTY0❤️

ለልዩ ዝመናዎች በ Instagram ላይ ይከተሉን-https://www.instagram.com/easybet_et/

በ Facebook ላይ ከእኛ ጋር ይገናኙ: https://www.facebook.com/61559164654164

እና በ TikTok ላይ እኛን ማየትዎን አይርሱ https://www.tiktok.com/@easybet_et

እርስዎን ለማየት በጉጉት እንጠባበቃለን!
የክለባችን የFFP ጉዳይ

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በጥር የዝውውር መስኮት ተጫዋቾች እስካለሸጠ ደረስ ተጫዋቾች እንደማያስፈርም በብዙ ሚዲያዎች እየተንፀባረቀ ይገኛል

ይህም የሆነበት ብቸኛው ምክንያት በ2023/24 የውድድር አመት የ113.2 ሚሊዮን ፖውንድ ኪሳራ ክለባችን ስላጋጠመው ነው

ኪሳራ በእግርኳስ ሀሳብ ክለባችን ገቢ ካደረገው ላይ ወጪ ያደረገው ነገር ተቀንሶ የሚመጣ ነው! ወጪ ላይ የተጫዋቾች ደሞዝ፣ ክለባችን ለዝውውር ያወጣው ወጪ ይገኙበታል

ክለባችን ያስፈረማቸው ተጫዋቾች ሁሉም የጥራት ችግር የለባቸው እኛ ክለብ ባይመጡ ትልቅ የአውሮፖ ቡድን መቀላቀል የሚችሉ ናቸው

ትልቁ ችግር የውጣባቸው ገንዘብ እና ደሞዛቸው ነው ለዚህ ደግሞ ትልቁ ተጠያቂ የክለባችን ተደራዳሪዎች እና ስፖርቲንግ ዳይሪክተሩ ነው! የአሰልጣኝ ዋና ስራ ተጫዋቾች አምጡልኝ ብሎ ቡድን መገንባት ብቻ ነው በሚከፍልባቸው የዝውውር ክፍያ እንዲሁም በሚሰጣቸውው ደሞዝ ዋነኛ ተጠያቂዎች የክለባችን ተደራዳሪዎች ናቸው

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans
See more posts

View in Telegram