Mary Joy Ethiopia/ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ

Mary Joy Ethiopia , an Ethiopian resident charity organization, works to empower vulnerable and undeserved community groups.

Phone number 0987626262/0983636363/0983646464

facebook- Mary Joy Ethiopia

View in Telegram

Recent Posts

እኛ ኢትዮጵያውያን በመልካም ስራ ስንተባበር፣ ስንረዳዳ፣ ስንተሳሰብ፣ በፍቅር፣ በአንደነት ስንኖርና ስንሰራ ብዙ በመንገድ የወደቁትን እናግዛለን፡፡
#መልካምነት_ለራስ_ነው፡፡
#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
#በበጎፍቃድ#ለመመዝገብ ይህን የጎግል ፎርም ሊንክ ይጠቀሙ https://maryjoyethiopia.org/volunteer/
የልጅና የልጅ ልጅ ወግ ሲርቃቸው የአረጋውያኑም ጧሪ እንሁናቸው፡፡ሜሪጆይ አንድ ልጅ ለአንድ ቤተሰብ ጌጡ አንድ አረጋውይ ደግሞ የምርቃቱ ማህድር ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን ብለን እንደግፍ፡፡
#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ https://maryjoyethiopia.org/
ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ህፃናት እና አረጋዊያን ጋር የበጎ ምግባር ጊዜዎትን በፍቅር በመረዳዳት በአንድነት የማይረሳና ጣፋጭ በማድረግ ያሳልፉ!
#ሳምንቱን_በመለገስ_ያሳልፉ!
#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ https://maryjoyethiopia.org/
የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራአስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ ከኮሚዲያን እሸቱ ጋር በዶንኪ ቲዩብ ልዩ ቆይታ
#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ https://maryjoyethiopia.org/
#ለአረጋውያን የደስታ ምንጭ እና የምርቃታቸዉ ምክንያት እንሁን
#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ https://maryjoyethiopia.org/
ኤምኤንጅ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ አርባምንጭ አረጋዊያን ማዕከል የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርገዋል። የኤምኤንጅ ፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት የስራ አመራሮች እና ተማሪዎች ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር ሁሉ በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ "ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያዊያን" ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ተወካዮች ባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት ማዕከል እየተሰሩ ያሉ መልካም ስራዎችን ጉብኝት እና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል።

የሪሀና ረቢቅ የ18ኛ አመት ልደቷ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
#ሜሪጆይኢትዮጵያ#ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ ፦ https://maryjoyethiopia.org/
#መልካም_ልደት_ለሪሀና!
ወ/ሮ ዝናሽ አራርሶ የልጃቸውን የሪሀና ረቢቅ የ18ኛ አመት ልደቷን በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ህፃናት እና አረጋዊያን ጋር የምሳ ግብዣ በማድረግ በድምቀት አክብረውላታል። ወ/ሮ ዝናሽ አራርሶ እና ቤተሰቦቻቸው ደጋግ ልቦች ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር ሁሉ በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማክክበር ለምትፈልጉ ከታች ባልው ስልክ ይደውሉ 0983636363/0911208518 ይደውሉ!

See more posts

View in Telegram