Nahom Records Inc

Nahom Records Inc. is the ultimate next generation Ethiopian Music, Video, CD, Producer and the Largest Distributor; a Global Leader in the Ethiopian Film and Music industry.

View in Telegram

Recent Posts

አሁን ተለቀቀ 🔥🔥
#ኣማናይ#ንገሩዋ#ዓዲላትኒ#ሃሪረ#ድላየይ#መዓረየ ... በተሰኙ የቀደሙ የትግረኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ የድምፃዊ #ኣማኑኤል_የማነ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አሁን ተለቀቀ!!
👇👇👇
ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/wnK1O310CZI?si=Owbv0pUhjpKzs4UG
🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ አልበም 🔥🔥
ብዙዎች በተስረቅራቂ ድምፁ ቢያዉቁትም በግጥም እና ዜማ ድርሰት ብቃቱን ያስመሠከረ ፣ በሙዚቃ ቅንብርም በርካታ ስራዎችን ለአድማጭ ጆሮ ያደረሰ ወጣት የሙዚቃ ባለሙያ ነዉ!!
ወጣቱ ድምፃዊ ቶማስ አየለ(ቶ) ለሙዚቃ ያለዉን ፍቅር ከእዉቀት ጋር አዛምዶ ፣ ከበርካታ አመታት ድካምና ጥረት በኋላ ሙሉ አልበሙን ጨርሶ ለአድማጭ ያቀረበ ሲሆን ይህንን አልበም በ #Nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል እና ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ ያገኙታል!!

ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcDPhAhtwj-kE9DIel9AFCS2
ተለቀቀ🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል!!
👇👇

https://youtube.com/watch?v=TcHewSYHU5U&si=QmpbchDzBxk2z8gm
Fikadu Tizazu - Yebarkelene - ፍቃዱ ትዛዙ - ይባርክልን - New Amharic Wedding Son...
https://youtube.com/watch?v=TcHewSYHU5U&si=QmpbchDzBxk2z8gm
🔥🔥 ተለቀቀ 🔥🔥
በቅርቡ በአንጋፋዉ ናሆም ሬከርድስ ፕሮዲዉስ ተደርጎ የድምፃዊ #ተስፋዬ_ጥላሁን ሙሉ አልበም
ሊንኩን ይጫኑና ይመልከቱት
👇👇
https://youtu.be/51ClZCJqcoY?si=QDFeO2ahISLCQmgX
ነገ ምሽት በናሆም ሬከርድስ 🔥🔥
#ዘንድሮ በተሠኘ የመጀመሪያ አልበሙ አስደናቂ ብቃቱን ያሳየን ድምጻዊ #ፍቃዱ_ትዛዙ በአልበሙ ከተካተቱት ስራዎች አንዱ የሆነውን እና ቀደም ሲል በድምጻዊ ተፈራ ነጋሽ ተቀንቅኖ የነበረውን #ይባርክልን የተሠኘ ሙዚቃ በአዲስ መልክ አሳምሮ ሠርቶታል፡፡

ከሙዚቃው በተጨማሪም ለሃሳቡ ተስማሚ የሆነ አይተው የሚወዱት የሙዚቃ ማጀብያ ቪድዮ የሠራለት ሲሆን ይህ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ነገ ምሽት በናሆም ሬከርድስ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይለቀቃል!!
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record
እንኳን አደረሳችሁ!
🎄🎄🎄
ናሆም ሬከርድስ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ይመኛል!

መልካም በዓል!
🎄🎄🎄
#ናሆም_ሬከርድስ
#ንስክላ  ድምፃዊ  #ኣማኑኤል_የማነ

ተወዳጁ ድምፃዊ #ኣማናይ#ንገሩዋ#ዓዲላትኒ#ሃሪረ#ድላየይ#መዓረየ ... በተሰኙ የትግረኛ ሙዚቃዎቹ በሁሉም ዘንድ ተደማጭነትና በዩቲዩብ ከፍተኛ ዕይታን ያገኘው #ኣማኑኤል_የማነ በአይነቱ ለየት ያለ ቆንጆ ሙዚቃና ውብ ቪዲዮ በጎበዝ ባለሙያዎች ከፍ ባለ ደረጃ   ሰርቶ ለአድናቂዎቹ ሊያደርስ ነው 👇👇👇

በዚህ ሳምንት አርብ በ #nahomrecordsinc ይጠብቁ                                 

ግጥም #ጎይቶኦም_ሃ/ማርያም
ዜማ #ኣማኑኤል_የማነ
ሙዚቃ ቅንብር #ኣሰፋ_ኣበበ

Directed by #Hahu_Beatz

ከ #ፊደል_ፕሮዳክሽን

ቅድሚያ እንዲደርስዎ የሆም ሪከርድስን የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://youtube.com/@NahomRecordsIncMusic
መልካም በዓል 🔥🔥
#አውዳመት#ብርቱካን_ዱባለ#ናሆም_ሪከርድስ
https://youtu.be/O8q9OZ6cfBw?si=Kvi287bQYLMX4N5l
Channel photo updated
ከ 600,000 በላይ ተመልካች 🔥🔥
#ኣቀባጥረለይ#መሙነይ#ንጉስ_ኢኻ ... በተሠኙ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የኤርትራዊቷ ድምፃዊት #ኤደን_ከሰተ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ለእይታ በበቃ በአንድ ሳምንት ቀናት ዉስጥ ከ600 ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል::
ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/IdKfn8ASpWE?si=c0mpcVZdAXMOIamP
ነፍስ ይማር  🙏🙏
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አስተውፅኦ ሲያበረክት የቆየው፣ የበርካታ ግጥምና ዜማዎች ደራሲ እና ፕሮዉዲሰር #ያየህይራድ_አላምረው ( ያዩ )ከዚህ አለም ድካም ማረፉን በመስማታችን ከፍ ያለ ድንጋጤ እና ሃዘን ውስጥ ገብተናል!!
"ቆሜ ልመርቅሽ" ከተሠኘው አንጋፋ የግጥም ስራው በተጨማሪ ለአስቴት አወቀ፣ ኩኩ ሠብስቤ፣ ኤልያስ ተባበል፣ ጸሃዬ ዮሃንስ፣ ጌራወርቅ ነቃጥበብ፣ ጸጋዬ እሽቱ፣ ታደለ ሮባ ....እና ለሌሎች አንጋፋ ድምጻውያን በርካታ ስራዎችን ያበረከተው ያየህይራድ አላምረው ለሃገሩ ከፍተኛ ፍቅር ያለው ፣ለጥበብ ህይወቱን የሠጠ ድንቅ ባለሙያ ነበር፡፡
ናሆም ሬከርድስ በዚህ አንጋፋ እና ስመጥር የጥበብ ሠው ህልፈት የተሠማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለአድናቂዎቹ ሁሉ መጽናናትን ይመኛል!!
#ናሆም_ሬከርድስ !!

#ትዕግስቴ🔥🔥 ተለቀቀ

ወጣቱ ድምፃዊ ቶማስ አየለ(ቶ) ከበርካታ አመታት ድካምና ጥረት በኋላ ሙሉ አልበሙን ጨርሶ በ #Nahomrecordsinc ለአድማጭ አድርሷል

ሊንኩን በመጫን ብቻ ሙሉ አልበሙን ያድምጡ 👇👇

https://www.youtube.com/playlist?list=PLy65qis52RcDPhAhtwj-kE9DIel9AFCS2
ከ 200,000 በላይ ተመልካች🔥🔥
ከዚህ ቀደም #ነይ#አይናለም#አይከረም በተሰኙ ነጠላ ዜማዎቹን የምናዉቀዉ ድምፃዊ #ሳሙኤል_ፍቃዱ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ለእይታ በበቃ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ200 ሺህ በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል፡፡ ይህን አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ አላዩት እንደሆን
ሊንኩን ይጫኑ 👇👇
https://youtube.com/watch?v=F3uTREpKQ4M&si=wgEOA8iwT-aTDSbN
ዛሬ ምሽት በናሆም ሬከርድስ🔥
#ናፍቆት የተሠኘዉ የ #አያሌዉ_ንጉሴ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ ዛሬ ምሽት በ #ናሆም_ሬከርድስ🔥🔥
(አዳዲስ የሙዚቃ ስራዎች ሲወጡ ቅድሚያ እንዲደርስዎት የናሆም ሬከርድስን የዩቱብ ቻናል ሠብስክራይ ያድርጉ !
👇👇ሊንኩ እዚህ አለ 👇👇)
ዩቲዩብ 👇https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👇https://www.tiktok.com/@nahom_record
🔥  #ዘንድሮ🔥
የአንጋፋው ድምፃዊ #ተፈራ_ነጋሽን የሙዚቃ ስራዎች በአዲስ መልክ የተጫወታቸዉ የድምፃዊ  #ፍቃዱ_ትዛዙ ሙሉ አልበም በ #nahomrecordsinc የዩቲዩብ ቻናል ላይ መለቀቁ ይታወሳል!!

ይህን ድንቅ የሙዚቃ አልበም ሙሉዉን ለማድመጥ ሊንኩን ይጫኑ 👇
https://youtu.be/qhDzSOZzYAk?si=1NeNea5JgGvYDTm4
ወጣትና ተስፋ የተጣለበት ድምፃዊ ቶማስ አየለ(ቶ) ከበርካታ አመታት ድካምና ጥረት በኋላ በዓይነቱ ለየት ያለ ለጆሮ የሚጥም ዘመናዊ  ሙሉ አልበሙን ጨርሶ ወደናንተ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል። የፊታችን አርብ ታህሳስ 25 ቀን በ ናሆም ሬከርድስ የዩትዩብ ቻናል ከ ምሽቱ 12:00 ስአት በኋላ ያገኙታል።
ከ170,000 በላይ ተመልካች 🔥🔥
በ24 ሠዓት ዉስጥ
#ኣቀባጥረለይ#መሙነይ#ንጉስ_ኢኻ ... በተሠኙ ተወዳጅ የሙዚቃ ስራዎቿ የምትታወቀዉ የኤርትራዊቷ ድምፃዊት #ኤደን_ከሰተ አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ #በራሕ_ወዲ በተለቀቀ በ24 ሠዓት ዉስጥ ከ170 ሺህ በላይ ተመልካች አግኝቷል::

ሊንኩ ተጭነዉ ይመልከቱት 👇👇
https://youtu.be/IdKfn8ASpWE?si=o7BgxRyUv-Jj7lz_
See more posts

View in Telegram