Pioneer Diagnostic Center

We are the leading private provider of diagnostic imaging services across Ethiopia. We bring the most skilled professionals in the field, together with cutting edge technology under one roof to ensure the highest standards of care for you 24 hours a day 7

View in Telegram

Recent Posts

🌟 ታላቅ ዜና ለሚጥል በሽታ (ኤፕለፕሲ) ታማሚዎች

ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ፣ ከኢትዮጵያ ኒውሮሎጂስቶች ማህበር ጋር በመተባበር ለኤፕለፕሲ ወይም በተለምዶ (ለሚጥል በሽታ) ታማሚዎች የሚሆን የ50% ቅናሽ በ ኤም.አር.አይ (ኤፕለፕሲ ፕሮቶኮል) ላይ ያደርገን መሆናችንን ስንገልፅ በደስታ ነው። 🧠

ይህ ልዩ ቅናሽም ታካሚዎችንና ቤተሰቦቻቸውን የሚያግዝ ሲሆን ፣ በገንዘብ ችግር ምክንያት የሚያስፈልጋቸውን ምርመራ ሳያገኙ እንዳይቀሩና ፣ ምርመራውን አድርገው የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ይረዳል።

📅 ቅናሹ እስከ የካቲት 21/2017 ይቆያል
📍 በፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል

ሃኪሞችና ፣ የታካሚ ቤተሰቦችም ይህን ቅናሽ በመጠቀም ለኤፒለፕሲ (የሚጥል በሽታ) ታማሚዎች ተገቢውን ደጋፍ እናደርግላችው ለማለት እንወዳለን።


🌟 Big News for Epilepsy Patients 🌟

Pioneer Diagnostic Center, in partnership with Association of Ethiopian Neurologists, is offering a 50% DISCOUNT on "MRI Epilepsy Protocol"! 🧠

This special offer aims to financially assist patients and their family members in accessing critical diagnostic scans to assess the causes behind their seizures. Don’t miss this opportunity to prioritize your health!

📅 Offer valid Until February 29
📍 Pioneer Diagnostic Center

Let’s work together to support epilepsy patients 💜

📞9485/0908656565
#PDC
#AEN
ጤንነትዎ በዋጋ ሊተመን አይችልም፣ ለዚህም ነው በዋጋ በሚተመን ቅድመ ምርመራ ጤንነትዎን መጠበቅ ያለቦት።

📍ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ባደረገው ከጥር 24 እስከ የካቲት 22 ድረስ በሚቆይ ልዩ የ25% ቅናሽ በመጠቀም፣ የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ (Mammography) ፣ የአጥንት መሳሳት ቅድመ ምርመራ (DXA Scan) ፣ የልብ ትቦዎች ላይ ያለ የ ካልሲየም ክምችት ምርመራ (Calcium scoring) እና በ ሲቲ-ስካን የታገዘ የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ (Virtual colonography) ዛሬውኑ ያድረጉ።

📍 ቀድሞ የተያዘ በሽታን ማዳን ቀላል ነው። አትጠብቁ፣ ለራሳቹና ለቤተሰባቹ ጤንነት ቅድሚያ ስጡ። 💙

Your health is priceless, but early detection doesn’t have to be!
📍 Take advantage of our 25% discounted wellness screenings on Mammography, DXA Scan, Calcium scoring and Virtual colonography and invest in a healthier tomorrow.
Discount will be available until February 28, 2025.
📍 Catching diseases early can save lives—don’t wait, prioritize YOU and Your family today. 💙

📞9485/0908656565
#Pioneer_Diagnostic_Center
#Helping_Doctors_Help_Patients
#PreventionIsPower#HealthyLiving
ከካንሰር ይዳናል!

🌍 በዛሬው እለት የካንሰር ቀን እየተከበረ ይገኛል። በዚህም ቀን ካንሰርን እየተጋፈጡ ያሉ ውድ ታካሚዎቻችንን እናከብራለን፣ እናሞግሳለን፣ ተስፋም አንሰጣልን። 💪
ይህንን ትግላቸውንም ለመደገፍ ተከታታይ ሲቲ-ስካን ለሚነሱ የካንሰር ታካሚዎች ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ሴንተር የ30% ቅናሽ ማድረግ ከጀመረ ሰነባብቷል። አጋጣሚው እንዳያመልጦት።
አንድ ላይ በመሆን ይህንን ከባድ ጊዜ እንወጣዋለን። 💛

You can beat cancer!

🌍 On #WorldCancerDay", we stand in solidarity with those fighting this battle. 💪
To honor their courage, we’re offering a special discount to cancer patients as part of our commitment to corporate social responsibility.
Together, we can make a difference. 💛

📞9485/0908656565

#Pioneer_Diagnostic_Center
#Helping_Doctors_Help_Patients
#CSR#HopeAndHealing#SupportCancerPatients"
Round 10 of nuclear medicine scanning is here! 💉
Advancing diagnostic accuracy, one scan at a time. Here's to better health, clearer insights, and brighter tomorrows. 🌟

📞 9485/09086565655

#Pioneer_Diagnostic_Center
#Redat_Healthcare
#NuclearMedicine
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!

#pioneer_diagnostic_center
#Helping_Doctors_Help_Patients
በቤተሰባዊ እንክብካቤና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የታካሚዎቻችንን ውጤትና የኑሮ ዘይቤ በእጅጉ እያሻሻልን እንገኛለን። እርሶም ለኤምአርአይ፣ ሲቲ ስካን፣ ራጅ፣ ማምሞግራፊ፣ ፍሉኦሮስኮፒ ወይም የአልትራሳውንድ ምርመራዎ አሁኑኑ ይጎብኙን ዓልያም በስልክ ቁጥራችን በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ።

Discover how compassionate treatment and state-of-the-art technologies may improve outcomes and quality of life. Make an appointment for your MRI, CT, xray, mammogram, fluoroscopy and ultrasound scan right now, or stop by one of our centers.

📞9485/0908656565

#pioneer_diagnostic_center
#Helping_Doctors_Help_Patients
🎉 ፓዮኒር ዲያኖስቲክ ማዕከል በትላንትናው ዕለት የገና በዓልን በሁሉም ቅርንጫፎች በደማቅ ሁኔታ አክብሮ ውሏል።
በዓሉ የሰላም የፍቅርና የጤና በዓል የሁንላቹ። 🌲

✝️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፣ መልካም በአል ይሁንልን።🙏
🎉 ፓዮኒር ዲያኖስቲክ ማዕከል በትላንትናው ዕለት የገና በዓልን በሁሉም ቅርንጫፎች በደማቅ ሁኔታ አክብሮ ውሏል።
በዓሉ የሰላም የፍቅርና የጤና በዓል የሁንላቹ። 🌲

✝️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፣ መልካም በአል ይሁንልን።🙏
📌 ፓዮኒር ዲያግኖስቲክ ማዕከል ከምታስቡት በላይ ወደ እርስዎ ቀርቧል። የኤም.አር.አይ ማሽናችን በአዲስ አበባ በ3 ምቹ ቦታዎች ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ብዙ ርቀት መጓዝ ሳይኖርቦት የተሻለ የኤም.አር.አይ ምርመራ ከቤተሰባዊ እንክብካቤ ጋር በማዕከላችን ያግኙ።

📌 Pioneer diagnostic center is closer to you than you think, locating our MRI machines at 3 ideal places in Addis Ababa, we are striving to be closer to your center so that you get the best possible care and precise diagnosis with out having to travel a long distance.
Book your MRI now

📞9485/0908656565

#Pioneer_Diagnostic_Center
#Helping_Doctors_Help_Patients
📍ፅንስ ለመፀነስ ተቸግረዋል፧
🩺 ከሐኪም ቀጠሮ በኋላ HSG (የማህፀን ምርመራ) ከታዘዘላቹ ወደ ማእከላችን በመምጣት ዘመኑ በደረሰብት ቴክኖሎጂና በማህፀንና ፅንስ አንዲሁም በመካንነት ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪም በመታገዝ የHSG ምርመራ ያድርጉ። 👩‍⚕️
ይህ ምርመራ በማህፀንና በማህፀን ትቦ ላይ ያሉ ችግሮችን በመለየት እርግዝና የማይፈጠርበትን ምክንያት ለማየት ይረዳናል።

••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

📍 Having difficulty conceiving?
🩺 After your doctor's appointment, if you are prescribed an HSG Procedure, stop by our center to get an HSG with a cutting edge technology and infertility subspecialist. 👩‍⚕️
HSG is a procedure which will allow us to determine whether you have any uterine abnormalities and check if your fallopian tube is patent and identify causes for infertility.
Book you appointment now

📞9485/0908656565
X-rays were discovered by accident in 1895 by Wilhelm Röntgen. He was just experimenting with cathode rays when he noticed a glowing screen nearby!
Now, X-rays are a cornerstone of modern medicine.

📞9485/ 0908656565

#Pioneer_Diagnostic_Center
#Helping_Doctors_Help_Patients
2 ቀን ብቻ በቀረው የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ 50% ቅናሽ ላይ በመሳተፍና ቀድሞ በመመርመር በጡት ካንሰር የሚደርስ ሞትን በጋራ እንቀነስ። ቀደም ብሎ መመርመር በጣም አስፈላጊና በጊዜ የጡት ካንሰርን ለይቶ ተገቢውን ህክምና ለማድረግ ጠቃሚ ነው።
ለቤተሰብ፣ ለጓደኞችና ለሥራ ባልደረቦቻቹ በማድረስ የዕደሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። ለጤናዎ ቅድሚያ በመስጠት ራሶንና ቤተሰቦን ከጡት ካንሰር ይከላከሉ።

2 Days left to take a proactive step toward your breast health, using our 50% discount. Early screening is vital for early detection and can make all the difference. Don’t keep this to yourself—spread the word to your family, friends, and colleagues. Let’s support one another in making health and well-being a top priority.
📞9485/ 0908656565

#BreastCancerAwareness#HealthAwareness#Mammography#PioneerDiagnosticCenter
See more posts

View in Telegram