Tribune sport ትሪቡን ስፓርት የኮከቦች ገፅ
ትሪቡን ስፖርት ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ በ ኤፍሬም የማነ እና ፍቅር ይልቃል
Recent Posts
መድፉ በኤምሬትስ ከቀዩ ምድር ገናና ሊቨርፑል ሁለት አቻ ተለያይቷል ።
አርሰናል በtop six ተቀናቃኞቹ ለመጨረሻ ግዜ ሽንፈት ካስተናገደ 550 ቀናት ተቆጥረዋል ። ሊቨርፑል ከሞ - ግሬት ተፅእኖ ጋር በጉዳት ከሳሳው መድፈኛ አንድ ነጥብ ወስዷል ።
The kops የመሪነት ዙፋኑን ለሻምፒዮኑ ሲቲ አስረክበዋል ። ቡካዮ ሳካ ከNorth london forever 50ኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል ።
በsuper sunday ብሪጅ ላይ ኒውካስልን ያስተናገደው ሚስተር ቼልሲ ከኮ- ፓልመር ማጂክ ጋር ውድ 3 ነጥብ ከማግፓይሶቹ ነጥቋል ።

This is Real Madrid ! ይህ ሪያል ማድሪድ ነው ።
15ኛው ዋንጫ ቤርናቢዩ ደርሷል ። Catch me if u can ? ከቻላችሁ ድረሱብኝ ... በHala Madrid መንፈስ የተቃኘው የቻምፒየንስ ሊግ አድባሩ ክለብ ምትሃት ዛሬም ቀጥሏል ።
ሪያል ማድሪድ the team of Dreams ! ኤፍሬም የማነ ከለንደን ዊምብሌይ !
👇

ከቤርናቢዮ እስከ ኤምሬትስ ! ይህ ቻምፒየንስ ሊግ ነው ። የኋያላኑ ክለቦች የእግር ኳስ ክዋክብቶች መዝናኛው ዓለም ! ከሰሜን ለንደን ከቡካዮ ሳካ አነጋጋሪ የፔናሊቲ ጥያቄ ጋር ባቫሪያኑ ከመድፉ መንደር 2አቻ ተለያዩ ። ሃሪ ኬን የዶሮዋ መፅናኛ በመድፉ ፊት 15ኛ ጎሉን አርሰናል ላይ በፔናሊቲ አስቆጠረ ። ከሎስ ብላንኮስ ነጩ ቤት ቲያትረኞቹ በእግር ኳስ ውበት ተሞሸሩ ። የሞተሩ ቫልቨርድ ሮኬት የፎደን ምትሃትን ወደ አቻ ሻረ ። This is Brazil ቪኒሲየስ ሮድሪጎ የማድሪዳዊያኑ ጥበበኞች ከማስተሮቹ ክሩስ እና ሉኪታ ጋር የኢትሃዱ የመልስ ፍልሚያን ተናፋቂ አደረጉ ። ካማቪንጋ በመሃል ሜዳው በኳስ ቋንቋ ተቃኘ ። ሮድሪ ካለ ሲቲ አይሸነፍም የተፃፈ ህግም መሠለ ። ሞተሩ ቢጫ ሰርጓጅ የሲቲዝንስ የመሃል ሜዳው ጀነራል በቤርናቢዮ በመሃል ሜዳው ደመቀ ። ዶን ካርሎ ከፔፕ ጋርዲዮላ የታክቲክ ሊቆቹ በተጠና የጨዋታ ዓለማ ተፋጠጡ ። ማክሰኞ ምሸት የኳስ ብልሃተኞች በቀልብ ገዢ ፍክክር ከቤርናቢዮ እስከ ኤምሬትስ የእግር ኳስ ወዳጆች ምርጡን ምሽት እንዲያሳልፉ አደረጉ ። ዳኝነት የምሸቱ classic ጨዋታዎች ደካማ ጎኖች ...
Man united ላንክሻየር loyalty ...
እንደ ታሪኩ ውሎ ማደር የተሳነው ገናና ከቲያትር ኦፍ ድሪምስ ህልሞች ሁሉ ዕውን ከሚሆኑበት መድረኩ ኦልድትራፎርድ ታሪካዊ ባላንጣው ሊቨርፑልን ከአራት ዋንጫ ህልሙ አሰናክሏል ። አድማጮች ይህ ከመቼውም ግዜ በላይ መጥፎ በሆነው የዘንድሮው የውድድር ዓመት መልካሙ ማስታወሻ ነው ለቀያይ ሰይጣናቱ ... ! አድማጮች ይህ ለማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ቢያንስ መፅናኛ ሊሆኑ ከሚችሉ በጣት የሚቆጠሩ መልካም የሲዝኑ ማስታወሻዎችም አንዱ ነው ።
ዩናይትድ የዘመናት ባላንጣው ሊቨርፑልን ከአራት ዋንጫ quadruple አራት ዋንጫ ህልሙ አጨናግፏል ። Man united ላንክሻየር loyalty ... አማዱ ዲያሎን በጨዋታው ቢጫ ካርድ ቀድሞ ማግኘቱን ጭምር ያስረሳው አጋጣሚ በእነዛ ሽርፍራፊ ሰከንዶች ከለዘብተኛው የብሪቲሽ ፉትቦል ደርቢ ቀዩ ትንቅንቅ ፊት ...

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?
የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ላሉበት ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ለተጨዋቾች ጥሪ ሲያደርግ የማንችስተር ዩናይትዱን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ሊሳንድሮ ማርቲኔዝን አካቷል።
ይሁን እንጂ በጉዳት ላይ የሚገኘው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በጨዋታዎቹ እንደማይሳተፍ የተገለፀ ሲሆን ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በመሆን የማገገሚያ ጊዜውን እንደሚያጠናቅቅ ተነግሯል።
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንችስተር ዩናይትድ ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ ከብሬንትፎርድ ጋር በሚያደርገው የሊግ ጨዋታ ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።

Ten out of zero
10/0 Erick Ten hag ? ቴን ሃግ ከተስፋ ጅማሮ ወደ ዜሮ እንደ ታሪኩ ውሎ ማደር በተሳነው ማንቸስተር ዩናይትድ ...
በዩናይትድ የውጤት አዙሪት መጥፎ ዓመታት ሂደት በጊዚያዊ አሰልጣኝነት ኦልድትራፎርድ ደረሰው ከተመለሱ አሰልጣኞች አንዱ የሆኑት ራልፍ ራኝክ 6 ወር በሚያውቁት ዝነኛ ጓዳ ገብተው ከወጡ በኋላ ይህንን ተናገሩ ... ማንቸስተር ዩናይትድ ዘለቄታዊ ለውጥ ዳግም ማንሰራራት ከፈለገ የታይ ታይ የይስሙላ ዕድሳት ሳይሆን የማያዳግም ቀዶ ጥገና ያውም የልብ ያስፈልገዋል ሲሉ በአንድ ወቅት ተደመጡ ። የግሌዘሮች አሻንጉሊት ከሆነ በከረመው ክለብ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልግ መሠከሩ ። ለወደቀው የላንክሻየር ገናና የይስሙላ ጥገና እንደማይሆንም ከጋዜጠኞች ሞገቱ ። ሰውየው አልተሳሳቱም ። ከውጤት የጡት አባቱ ፈርጉሰን ጡረታ በኋላ ከታይታኒክ በፈጠነ እየሰጠመ ያለው ዩናይትድ ከቁልቁለት ህመሙ ለመነሳት ዕውነተኛ ሰርጀሪ ያስፈልገዋል ያውም የልብ ... አልያ ከከሸፈ የሰነበተው ክለብ ሚስጥራዊ የመሠለ ውስብስብ የውድቀት ፍፃሜ ለሚሊዮኖች ግራ የሚያጋባ ነው ። የዘንድሮው ደግሞ በክለቡ የዓመታት ታሪክ የበሳ ሆኗል ። ዩናይትድ ከ17 የሲዝኑ ጨዋታ በ9ኙ ተሸንፎ ከተስፋ ቢስ እንቅስቃሴው ጋር ደጋፊዎቹን ሁሉ ተስፋ አስቆርጧል ። ለዘመናት የደቆሷቸው ተቀናቃኞቹ ሁሉ መሣለቂያም ሆኗል ። ኤሪክ ቴንሃግም ከ400 ሚሊዬን በላይ ያፈሰሱበት ቡድንን የበለጠ አፈራርሰው ወደ ኤርዲቪዚዬ ሊመለሱ ሌት ተቀን እየተጉ ነው ። ከልብ ቀዶ ጥገናም በላይ ለለውጥ ሌላ አቢዬት የሚያሥፈልገው ማንቸስተር ዩናይትድ መጨረሻ ዘንድሮ ተናፋቂ ነው ። በቻምፒየንስ ሊግ ባየር ሙኒክ ከሃሪ ኬን ጎሎች ጋር ሲቲ ኢንተር ሪያልማድሪድ ሌፕዚግ የመሣሠሉት ወደ ሁለተኛ ዙር ገና ሁለት ቀሪ ጨዋታ እየቀራቸው ሲያልፉ የsuper mike Arteta ወጣት መድፈኛም የአንዳሉሺያኑ ሲቪያን በsaka class ተፅእኖ ረቶ መንገዱን አስተካክሏል ። ትሪቡን ሪቪው ዛሬ ምሣ ሰዐት ከስድስት እስከ ስምንት ብስራት fm 101.1 ላይ በቻምፒዬንስ ሊግ ሪቪው ዳሰሳ ጋር ይጠብቃችዃል ። ከዛ ውጭ በተለመደ የትሪቡን ተወዳጅ አንደበት ካሜሮናዊ ቡጢኛ ዣቪየር ፍራንሲስ አስገራሚ የህይወት ፈተና ያልበገረው በፅናት አልሸነፍ ባይነት በመጨረሻ እጅ የሰጡ ዛሬ ሆሊውድን ደጅ የሚያስጠና ስኬታማ የዚህ ዓለም የህይወት መንገድ በኮኮቦች ገፃችን ይዳሰሳል ። በመፅሐፍ አምዳችን
በv በልብ በተጨዋችነት በቡናማው ቀለም በአሰልጣኝነት ደምቋል ። ስዩም አባተ ይባላል ። ዛሬ በህይወት የሌለው ከኢትዮጵያ እግር ኳስ አንጋፋ ውጤታማ ሙያተኞች አንዱ ነበር ። ዕጅግ የተከበረ ስም ካተረፉ የካምቦሎጆ ዝነኞች ... እናም ስዬም አባተ ስለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ይናገራል ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሞተ ይላሉ መቼ ኖሮ ያውቅና ነው ሞተ የሚባለው ሲል ስለ ኳሳችን ዘመናት የዘለቀ ፈተና ይተርካል ። በመፅሐፍ ገፃችን ይቀርባል ። ሀሳብ አስተያየት አድርሱን ... በዩቲዩብ , face book , tik tok, ቴሌግራም ዲጂታል ሚዲያችን ተሳተፉ ። ዋና ዋና ደንበኞቻችን የታላቁ ሩጫ ቲሸርት ተሸላሚ እናደርጋለን ።

Scott Fergi Time
በሰውየው የሀዘን ሳምንት ለጨነቀው ዩናይትድ !
ስኮት ማክቶሞናይ ከታይታኒክ በፈጠነ እየሰጠመ ያለው ገናናን ከውድድር ዓመቱ 7ኛ ሽንፈት የማታ ማታ ታድጓል ። ቅርፅ ያጣው በዘፈቀደ የሚንቀሳቀሰው ከአጣብቂኝ ለመውጣት የገፏቸውን አማራጮች ሁሉ መጠቀም የጀመሩት ኤሪክ ቴንሃግ ድንገት እያመለጣቸው ባለው የህይወት ዘመን ታላቁ እንጀራቸው የዕድሜ ማራዘሚያውን በscott fergi time magic አግኝተዋል ። ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ዕዱሉን ምን ያህል አስተባብረው በሽንፈት ስነ ልቦና አረንቋ የተዘፈቀው ቡድናቸውንም እራሳቸውንም ነፃ ያወጣሉ ቀጣዩ አጠራጣሪ ግን በጉጉት የሚጠበቀው ጥያቄ ሆኗል ?
አድማጮች ሰውየው ከ12 ዓመት በፊት ለህይወት ዘመን አጋራቸው ጊዜ ለመስጠት ሲሉ ነግሰው ያነገሱትን ክለብ ለቀቁ ። ያቺ የኦጉየሮ ተዓማርን ከጩኸታም ጎረቤት ሲመለከቱ ለአንድ ዓመት ባለቤታቸው ካቲን አስፈቅደው የጡረታ ዘመናቸውንም አራዝመው ከሲቲ መንጋጋ የተነጠቁት ዋንጫን ቫንፐርሲን ከአርሰናል አስፈርመው መልሰው ነጠቁ ። ከዚያም በክብር
ተሸኙ ። ዩናይትድም የኋይል ሚዛን አሳዳጊ አባቱን ካጣ ማግስት በጩኸታም ጎረቤቱ የድል ማዕበል የተዋጠ ዳግም እንደ ታሪኩ ውሎ ለማደር የስኬት ቁልፉ የጠፋው ብኩን ሆኖ 12 ዓመታት ተሻገሩ ። ካቲ ፈርጉሰን ከጆቫና ግላስኮ የጀመረው ለ 57 ዓመታት የዘለቀው የፍቅር የትዳር የህይወት ዘመን ጓደኝነት ጉዞም በዚህ ሳምንት በሞት ተቋጨ ። ለእነዛ ሁሉ የድል ዓመታት ስኬቶች ከሰውየው ገናና ታሪክ በስተጀርባ ዋና ተዋናይ የነበሩት ሴት በ84 ዓመታቸው በዚህ ሳምንት Sir Alexander Chapman Fergusonንን ተለዩ ። Learning from Masters ከግላስኮው ጃክ ስቴይን የስለጠና ጥበብን የተማሩት ሰው ፈርጉሰን አሁን በ3 ዓመት የምትበልጣቸው ውዷ ባለቤታቸውን አጥተዋል ። በውጤት በአሸናፊነቱ በማያባራ የድል ዘመን የዋንጫ ታሩኩ ዓለም አቀፍ ገናና ያደረጉት ክለባቸው ማንቸስተር ዩናይትድም እርሳቸውን በጡረታ ካጣ በኋላ ከውጤት ቁልቁለት አዙሪቱ መላቀቅ ተስኖት 12 ዓመታት አለፉ ።
Super Sunday 12:30 አርሰናል ከሲቲ ተጠባቂው የመምህሩ እና ደቀ መዝሙሩ ፍጥጫ ከኤምሬትስ ? " ከአበይት ስፖርታዊ ጉዳዮች ጋር ከ4-6 ረፋድ አለን ብስራት ላይ ...

🎆 ድልድሉ ተጠናቋል!💥