ZEB RADIO ዘብ ራዲዮ ፋኖ አርበኞች

ዘብ ራዲዮ የፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሰራዊት ድምጽ

Recent Posts

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 20 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 11 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.
https://youtu.be/MiUR0hJQX5k
ሰብስክራይቭ በማድረግ የተጣራ መረጃ እንድታገኙ እጋብዛለሁ
ፈኛች:ወይም ተቃዋሚወች:ከሰልፉ ፊት:ይዘውት:የሚወጡ : መልእክት ነው።

3..ሰንደቅ አላማ ባንዲራ ወይም የጋራ ምልክት መየቀም...

ይህ.... ማለት..የነጻነት፣የአንድነት፣የእኩልነት፣ምልክት የሆነውን: አርማ ሰንደቅ አላማ:የጋራ ምልክት ይዞ ሰልፍ ላይ: መገኘት:በሰልፈኛው:በተቃዋሚው
መካከል :አንድ አይነት:አላማ:ፍላጎት:ስሜት:ወኔ፡ጀግንነት:ጀብደኝነት:ስሜት የሚቀሰቅስ:የትግል ሃይል ነው።

4..ነጭ የሰላም ባንዲራ...

ይህ ማለት...
ሰልፋችን እና:ተቃውሞችን:ሰላማዊ:ተቃውሞ፡መሆኑን:ከመግለጽ፡ባሻገር:መንግስት ለማፈን፡የሚወስዳቸውን:እርምጃወች:በሰላማዊ፡ተቃዋሚ፡ሰልፈኞች፡ላይ:የሚወስደውን:እርምጃ :የአለም ማህበረሰብን:ቀልብ ከመሳቡ ባሻገር:መንግስትን በጥፋተኝነት ለመክሰስ:ምክኒያት፡ይሆነል።

ከዚህም ባሻገር....
ተቃዋሚው :ወይም ሰልፈኛው:በስለጠነ :እጅግ ሰላማዊ:በሆነ መንገድ: መብቱን :ተጠቅሞ :ተቃወሞውን እና ፍለጎቱን መግለጽ መፈለጉን: ያሳያል..

ይህ፡ነጭ፡ባንዲራ...የአለም፡ማህበረሰብ:እና፡የስብአዊ፡መብት፡ተሞጋቾች:ለተቃውሞው መንግስት :የሚሰጠውን ምላሽ :እንዲያጠኑ:ተጽኖ፡እንዲፈጥሩ፣ጣልቃ እንዲገቡ:ያስገድዳል።

5..ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ፣ከበሮ፣ጥሩንባ.ዘፈን.ፊሽካ.የትግል
መዝሙር ወዘተ.

ይህ ማለት....ሰልፈኛውን :በአንድ ስለንቦና: ከማስተሳሰሩ: ባሻገር:ቀልቡን ሰብስቦ:ከተቃውሞው:አላማ:እና:መልእክት:ላይ:ብቻ:እንዲያተኩር:ከማድረጉም:ባሻገር:ስሜትን እየቀሰቀሰ:በወኔ ተቃዋሚው:መልእክቱን ያለምንም ፍርሃት:በድፍረት እንዲያሰማ የጋራ ዜማ እንዲፈጥር ይረዳል።
...መልእክቱም ግልጽ እና ላድማጩ በሚመጥን:በሚጥም:ዜማ ማቅረብ ያስችላል።የትግሉ ታሪክም በሚጸብልረቁት መዝሙሮች እና
ዜማወች፡ዘፈኖች:በልብ ውስጥ ለታሪክ ተቀርጾ :ለዘመናት ትውልድን እያጀገነ:ይኖራል።

ምሳሌአዊ ዜማወች
1966 ዓ.ም
መሪት ላራሹ የምተሹ
ታገሉለት አትሹሹ
--------------////-------------

.እኩልነት ነጻነትን የምትሹ
ለህዝባችሁ ታገሉለት አትሽሹ
ወ.ዘ.ተ
2008
ወልቃይት ብረሳሽ
ቀኘ ትርሳኝ
---------///-------------
አትነሳም ወይ አትነሳም ወይ
አንገት ደፍቶ መኖር ኤበቃህም ወይ
ወ.ዘ.ተ.
አሁን ላይ ላለው ወቅታዊ ችግር ወቅታዊ የጋራ ዜማ ወቅታዊ መግባቢያ መፍጠር ተገቢ ነው፡፡

6..ቲማቲም፣እንቁላል፣፣በተቃውሞ ወቅቶች መጠቀም

ይህ:ማለት...በተለይ:ለኛ:ለአማራወች:ወኔ:አችንን፡ድፍረታችንን:ጀግንነታችንን:ስነልቦናችን:የማይፈቅደው የተቃውሞ:የአመጽ የሃይል
እርምጃ መሳሪያ አድርጎ:ለመጠቀም በእጅጉ እንደሚከብደን:ይገባኛል።.

እኔም:ራሴ:ሃሳቡን:ስፈጥር:ከራሴ:ጋር:ብዙ:እንደተሞገትኩ:ልነግራችሁ:እፈልጋለሁ

ነገር ግን...በዚህ በሰለጠነ 21ኛው ክፍለዘመን ዘመኑን መስለን:ከመገኘታችን ባሻገር:ለሰውልጅ ሂወት እና:ንብረት:እንዲሁም:በተቃውሞ:ጅምላ ፍርድ የሚጋዮ የመንግስት እና የልማት ድርጅቶችን :የኛ የራሳችን አድርገን ስናስብ እና:ሃላፊነት:መሸከም:ስንችል:ይህ የቲማቲም እና እንቁላል:የሃይል፡እርምጃ:አወሳሰድ:ከስልጣኔም አልፎ: ነገ በቀናት ወይም በወራት:ትግል:የምንቀይረው:ስርአት እና መንግስ :አላፊ:መሆኑን ስንረዳ:ለሰውልጅ ደህንነት እና :ለሃገር እና ለህዝብ ንብረት:የምንሰጠው ዋጋ:ለነገ:ነጻነቱ:የምንታገልለትን:ትውልድ እና የሚረከባትን ሃገር:በሰላም እና በፍቅር ከማስተሳሰሩም ባሻገር:የዚህን ዘመን ወጣት:የነጠቀ ብስለት እና:ስልጣኔ ያሳያል።

የቲማቲም እንቁላል የሃይል እርምጃ አወሳሰድ
ይህ ማለት.. የስርአቱ፡ ባለስልጣንት ፡እና አገልጋዮችን፡ በቲማቲም ፡እና እንቁላል ዱላ በህዝብ እና በአለምአቀፍ ማህበረሰብ ፊት መዋረድ፡ማጋለጥ ማለት ነው፡፡

ሀ...በመንግስ ባለስልጣናት ላይ..
ይህ የሃይል አወሳሰድ:ምንም አይነት የአካል ጉዳት ሳይደር:ገዥወችን በአደባባይ :በአለም ፊት:በማወረድ:ክብራቸውን እና ትቢታቸውን:ከመግፈፉ :ባሻገር

..የሃይል እርምጃ :ለመውሰድ የተዘጋጀ የጸጥታ ሃይል ባካባቢው ካለ እና:የቲማቲም እና:የእንቁላል:ድላ:ጉዳት:ብቻ:እንደምናደርስ:ከታወቀ:ይህን:የጸጥታ:ሃይል:ከማደናገሩም ባሻገር:የሃይል እርምጃ። ለመጠቀም:ምንም ምክኒያት እንዳይኖራቸው ያደርጋል።

ለ....የጸጥታ ሃይላትን በቲማቲም እና እንቁላል ድላ:ፊት ለፊት መጋፈጥ::

ይህ:የትግል:ስልት:እርምጃ:ለመውሰድ:በባለ:ስልጣናት:ትእዛዝ:እንኮን:ቢሰጣቸው:ህሌናቸው:በሰላማዊ ተቃዋሚ የሃይል አወሳሰድ:ተመጣጣኝ እርምጃ እንዲወስድ:አያስገድዳቸውም.....
ከዚህም ባሻገር:ስርአቱ እና መንግስትን በሰላማዊ መንገድ ለመቀየር:የሚደረገውን ትግል:ድጋፍ:ከአለም ማህበረሰብ በአድናቆት:ከማግኘቱ:በላይም:መንግስት ለሚወስደው እርምጃ:ትችት እና ውግዘት ማእቀቦች እንዲጣሉበት እንዲደርስበት ያደርጋል።

ሐ....በመንግስት:የጽጥታ:የደህንነት:የልማት:የኢኮኖሚ ተቋማት ላይ የቲማቲም እና የእንቁላል ድላ:በመሰንዘር:ተቃውሞን ማሰማት:

የህ፡ማለት፡ነገ:የእኛ:እና:የሃገር:ሃብት:የሆኑ:ንብረቶችን:ጠብቆ:ለነጻነቱ:ለምንታገልለት:ትውልድ ማስረከብ ይሆናል።



የቲማቲም እና እንቁላል ድላ የሃልይል አጠቃቀም.

ለዘብተኛ እርምጃ :ተቃዋሚውን እና ሰልፈኛውን :ጥፋት እና በደል :በሚዛን መዝነው :ፍርድ ለሚሰጡ:ሚድይልወች:ጋዜጠኛች፡፡ሙሁራን:አለማቀፍ:ተቋማት:የሰብአዊ መብት ተሞጋቾች:ተቃውሞአች፡ምን፡ያህል፡ፍትሃዊ፡እና፡አግባብ፡ያለው:መሆኑን፡ከማስገንዘቡ፡ባሻገር:በመንግስት:ላይ፡ከባድ፡አለማቀፋዊ፡ተጽኖ:ይፈጥራል።

{ሰልፋችን ተቃውሞችን:ለሰላም ለነጻነት:ለእኩልነት:ለልማት እና እድገት፣ለሰው ልጆች ክብር እና፣ነጻነት :ለፍትህ እና ለርትእ:ለመቻቻል እና፡ለመግባባት:ለመደጋገፍ እንጅ ፡በቀለኛችን :እና አመጸኛችን:ተቃውመን:ነጻነትን እና ፍትህ እየሰበክን:የማንንም ነጻነት ሂወት እና ክብር ፡ንብረት እና ደህንነት:ገፈን ነጻ፡ለመውጣት አይደለም !!! )

(የገዢወች የዘመናት :ግፍ እና ጭቆና :ያሰቃየንን የጭቆና: አለንጋ በጠላቶቻችንም ላይ እንኮን ለማሳረፍ አንሻም}

""ይህ ቀና ልቦናችን ሁሉም ሊያውቅልን ይገባል"
ፋኖ የአማራ ህዝባዊ ሃይል የአማራ ወጣቶች ህብረት" // ፋኖ አርበኛ ቴዲ//""

7...በእጃችን ላይ ያለውን የስልክ ቴክኒወለጅ መጠቀም

ይህ ማለት....ተቃውሞችን እና ትግላችን:ለአለም ማህበረሰብ:እና:ለተጨቆኑ ህዝቦች:ድምጻችን የምናሰማበት :መንገድ ከመሆኑም:ባሻገር:ስርአቱ ያደረሰብን:እና እያደረሰብን :ያለውን ጭቆና ለማጋለጥ:የምንጠቀምበት ቴክኒወለጅ ነው።

ከዚህም ባሻገር መረጃወችን:በፍጥነት ለመለዋወጥ እና ሪከርድ አድርጎ:ለታሪክ :ለህግ:ለማቅረብ በእጅጉ ይጠቅሙናል። በመንግስት ላይም አለማቀፋዊ ተጽኖወች እንዲያርፉበት:ይረዳል።



8...ወጥ የተቃውሞ ምልክት እንዲኖር ማድረግ

ለትግላችን:እና:ለተቃውሞችን:በቀላሉ:ለመግባባት:ከማስቻሉም:ባሻገር:ተቃውሞችን:በቀላል ዘዴ ለመግለጽ :አመች ነው።
ስልፍ በማይኖርበት ጊዜአትም:ተቃዋሚወች እርስ በርስ እንድንግባባ:እና እንድንደጋገፍ:ያደርጋል:ተቃራኒወ
ቻችንም:በመሃከላችን:ውስጥ:ለመለየት:ይጠቅማል።
የፍርሃትን ቆፈን ገፎ ድፍረትን:በየትኛውም ቦታ የተቃውሞ ምልክት ያግባባናል።

በተቃውሞ ወቅት መጠቀም የለለብን

1.. ..የጦር መሳሪያ...በሰላማዊ ተቃውሞ የትግል ክንውን ሂደቶች :ተቃዋሚው
ሃይል:የጦር መሳሪያ:ይዞ :በሰልፉ ውስጥ መቀላቀል::ይህ:እጅግ በጣም አደገኛ : ከመሆኑም :ባሻገር :መግንስት:ሰልፉን:ወይም ትግሉን: በተለያዮ የሃሰት የፈጠራ:ክሶች:እንዲወነዝጅለው:ክፍተት ይፈጥራል።

በመሆኑም:የጦር መሳሪያ:የያዙ :ፋኖወች የሰልፈኛውን:ደህንነት :ዙሪያውን ከመጠበቅ ባሻገር:በተቃውሞው:ወቅት:ከተቃዋሚው:ሰልፈኛ ጋር መቀላቀል የለባቸውም።

2..ስለታማ ነገሮች:በተቃውሞ ሰልፍ ላይ:አለመጠቀም ፡

ሰልፈኛች:ወይም :ተቃዋሚወች:ስለታማ ነገሮች:ካራ[ቢላዋ]መሰል ነገሮች:ይዞ ወደ ሰልፉ አለመቀላቀል።

ይህ አደገኛ ነገር ነው።ምክኒያቱም ተቃውሞችን:ስሜታማ ሊያደርገን ስለሚችል:ከአላማችን እና:ከተልኮ አችን ውጭ:በስሜት:ተገፋፍተን:ያልተገባ ነገር:ልንፈጽም እንችላለን።
ስለዚህ:በተቃዋሚ:ሰልፈኛው:መካከል:ስለታማ:ነገር:እንዳይኖር:የሰልፉ:አስተባባሪወች:በሚያሰማሮቸው:ስነስርአት አስከባሪወች:አማካኝነት:ጥብቅ :ፍተሻ ማድረግ ይኖርባቸዋል::
ከተገኘም ቀምቶ:ማስወገድ ወይም አገልግሎት እንዳይሰጥ ማድረግ ይኖርባቸዋል።



3.ድም ጽ:አልባ:በእጅ:የሚያዙ:ነገሮችን:ሽመል:ብትር:ድንጋይ:ጠርሙስ:ወዘተ..አ
ለመጠቀም..
....ይህ ማለት...ሰልፈኛው ሊያውቀው እና ሊገነዘበው የሚያስፈክገውን ነገር:ቅድሚያ በበራሪ ወረቀቶች:እና በህዝቡ ውስጥ:መረክጃወችን:አስቀድሞ በማሰራጨት:ሰልፋችን:እና:ተቃውሞችን:እጅግ:ሰላማዊ:የሆነ:እስከመጨረሻው:በሰላም የሚካሔድ:በመሆኑ:ከሽመል:ድላ;ድንጋይ:በሰልፉ ስሃት ከመያዝ :ይልቅ:ቲማቲም :እና እንቁላል: ይዞ እንዲገኝ ማድረግ ይኖርብናል::

ይህን ካደረግን:ሰክፈኛው ስሜታዊይ በሚሆንበት ወቅት:ቁጫኙን የሚወጣው በጅ በያዘው ነገር :ስለሆነ:ቲማቲም እና እንቁላል:ይጠቀማል:ማለት ነው።
ይህ:ከሆነ:ደግሞ:ፍጽም:ሰላማዊ:ተቃዋሚወች:መሆናችን:አለም:ተገንዝቦልን:ከጎናችን:እንዲሰለፍ:ድጋፉን እንዲቸረን:ያደረጋል።

4...ቢሔርን፣ዘርን:ሃይማኖትን፣አምልኮን፣ግለሰብን:በጥላቻ የሚፈርጅ
መፎክር፣መዝሙር:ዘፈን:ስነቃል:ጽሁፍ:ምልክት:አለማድረግ።
.
ይህ ማለት....
ጠቅለል:ባለ:አገላለጽ:ከትግል:አጋሮቻችን:ጋር:ያራርቀናል፣ጠላት:እንፈጥራለን፣ለሰርጎገብ:ጠላቶቻችን :ክፍተት እንፈጥራለን:የወሬ:ያሉባልታ አጀንዳ እንፈጥራለን:ባጠቃላይ፣እንደ ህዝብ፣እንደ ሃይማኖት፣እንደ ዘር፣በጠላትነት የምንፈርጀው ማንም አካል ስለለለ።

በተጨማሪም፡ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተዘረዘሩትን:ከማድረግ :መቆጠብ ያስፈልጋል::
ከዚህም ባሻገር:አንዳንድ ሰልፈኞች:እንዲህ አይነት:መልእክት ሲያስተላልፉ በፍጥነት ማስተካከል:ይኖርብናል። ምክኒያቱም እኛ አማራወች እስላም ክሪስቲያኖች ሃይማኖት ያለን ፍርሃተ እግዚአቢሔርን የምናውቅ ህዝቦች ነን፡፡

5....የመንግስትን፡ይሁን የግለሰብ፡ንብረተ፣ማቃጠል:ማውደም:መዝረፍ፣ማዘረፍ መስበር፣በፍጽም አይኖርብንም

...ይህ ማለት..
የመንግስት:ንብረት:ሁሌም:የህዝብ:ነው:ማለት:ነው።የግለሰብ:ንብረት:ቢወድም:ምን አልባት ዘሩን:ሃይማኖቱን:ምክኒያት በማድረግ ስማችን በማጥፋት :ትግላችን በሌሎች እይታ እንዲኮነን:ያደርግብናል።ከህሌናም ከሰባዊነት አንጣርም ትክክል አይደለም፡፡....ስለዚህ በበሰለ አመራር እና :አስተሳሰብ ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል።

""የጭቆናችን ምንጭ የሆነውን የኢህአዴግ :ስርአትን:በትግላችን:እንደመስሰዋለን""
""ለፍትህ:ለእኩልነት:ለነጻነት:ለጋራ:ተጠቃሚነት:ለፍትህ:ዋጋ:ከፍለን:የጭቆናችን:የበደላችን:የአንድነታችን:እና የመበታተናችን :ምንጭ:የሆነውን:ጨቋኝ ስርአት:ከነ መንግስታዊ መዋቅሩ በህዝባዊ ሃይል:ገርስሰን ለመጣል:ቆርጠን ተነስተናል።

በምትኩ:በሃገራችን;አንድነት;ላይ;የማይደራደር:በህዝቦች:ተሳትፎ:እና;መልካ:ፈቃድ:ብዝሃነትን ከነልዮነታችን በመቻቻል በጋራ ሃገራችን የማይደራደር፡በህዝብ ይሉንታ:የሚመሰረት:ስርአት:እንዲፈጠር:እንታገላለን:ድል:ለተገፋው:የአማራ:ህዝብ :ድል ለተገፉ:ኢትዮጵያዊያን!!!

"" አንድ አማራ ለሁሉም አማራ""
""ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ""
እኔም ፋኖ ነኝ ይመለከተኛል፡፡

ሃገራችን ኢትዮጵያን አፈራርሶ ፍርስራሾን በአማራ ህዝብ ላይ ለመከመር የሚደረገውን የሴራ መንግስታዊ፡ቡድናዊ፡ጽንፈኛ ሃይሎችን ከነግብረ አበሮቻቸው ታግለን ነጣ እንወጣለን፡፡


ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል !! ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሰራዊት !!!

እደግመዋለሁ››››››ኢትዮጵያ ሃገራችን አፈራርሰው ፍርስራሾን በአማራ ህዝብ ላይ ለመከመር የተዘጋጁ ጠላቶቻችን ጊዜ ልንሰጣቸው አይገባም !!!

አማራን ከእልቂት እና ከጥፋት መታደግ ኢትዮጵያን ማዳን ነው !!

ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ስራዊት !! ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል !!

ውርሳችን አርበኝነታዊ የህልውና ተጋድሎ ትርፋችን ታሪካዊነት ብቻ ነው !!!

አዘጋጅ...ፋኖ አርበኛ ቴድሮስ ከበደ አዮ:
ነሃሴ5.12.2011...ጎንደር:አማራ:ኢትዮጵያ__
ተደራጀ ህዝብ እና ተቋማት ውስጥ :በመፈጠራቸው:የስርአቱም ፈጣሪወች እነዚህ:በራሳቸው ፍላጎት እና :ርዮት:በሚመሩ ሃይሎች :የተፈጠረ ስርአት:በመሆኑ:መቸም ቢሆን ከቡድን ፍላጎት:እና:ከሴራ ከተንኮል:ከአድር ባይነት የጸዳ:ስርአት እና:ተቋማት መፍጠር አልተቻለም።

ስለዚህ የአማራም ህዝብ ይሁን ቀሪው:ወንድም እህት ህዝቦች ዋና ምክኒያታዊ፡ :የመገፋታችን እና :የመጨቆናችን ምንጭ:ባልተደራጀ ህዝብ እና ተቋማት:ነጻ
አውጭ ነን:በሚሉ ነጻነትን በሚነፍጉ ኢሊት ፓለቲከኛች :ፍላጎት:ተረቆ እና ጸድቆ:በብዙሃኑ ህብ ጫንቃ: ላይ:የተጫነው:ህገመንግስታዊ:የህውሃት እና:የኦነግ ፍላጎታዊ:ስርአት የችግሮቻችን ምንጭ :መሆኑ በውል:መረዳት ያስፈልጋል።

ለዚህም አስከፊ ስርአት :የጭቆና ቀንበር:ትግላችን የትኛውም ፓርቲ:መንግስት ይሁን:የዝች:ሃገር:እና:የዚህ:ህዝብ:የማያበራ:ጭቆና:እና:በደል:ከትክሻው:ላይ:መውረድ:እንደማይችል:በጥልቅ:አጢኖ:እና:አስተውሎ:አሁን:ላይ:ያለውን:ስርአት:መፈረጅ:መኮነን:መታገል እና :መቀየር:እንደሚያስፈልግ:የማይቀለበስ :የጋራ አቋም :መያዝ ያስፈልጋል።

ከዚህ በተጨማሪም:በቀጣይ ስለሚመሰረተው:ህዝባዊ ስርአት:በህዝብ ዮልንታ እና ፈቃድ:በገለልተኛ:ማለትም:ከየትኛውም:የፓለቲካ:ፓርቲ:ፍላጎት:ተጽኖ:በጸዳ:እንዲመሰረት:የሃገር ሽማግሌወችን:ሁሉም የሃይማኖት አባቶች እና መሪወች:የብሔር ቢሔረሰብ:ተወካዮች እና ሊሂቃን:ሙሁራን:የስቢክ ተቋማት:ማህበራት:ብቻ የተሳተፉበት:የስርአት መረቀቅ ሂደት ተፈጥሮ:በሚጸድቀው:ህገ:መንግስታዊ:ስርአት:የፓለቲካ:ፓርቲወች:ለህዝብ:ሃሳበቸውን:ሽጠው:ህዝብ በደሞዝ የሚቀጥረው መንግስት እና :ህገመንግስታዊ ስርአት:እንዲኖር:የምንታገል መሆኑን:ለወንድም እህት:ቢሔር ቢሔረሰቦች:ባጠቃላይ:ኢትዮጵያዊያን :በግልጽ በማስረዳት :ዘላቂ የትግል አጋር መፍጠርይቻላል።

ምሳሌአዊ ትንታኔ..የትግል አጋር ከጎናችን ለማሰለፍ

በህገራችን በ2008 በ2009:በተደረገው ተቃውሞ:የአማራ እና ለኦሮሞ :ወጣቶች አጋርነታችን ለማሳየት የተጠቀምንበትን :የአጋርነት የትግል ስልት መጠቀም:ማለት ነው።

..የኦረሞ ደም ደሜ ነው!!! የአማራ ደም ደሜ ነው!!! ወ.ዘ.ተ.:አሁን ላይ መሬት :ላይ ባለው ተጨባጭ:ሁኔታ:ተበድለናል:ጥያቄወቻችን:አልተመለሱም:ብለው:ከሚያምኑ:ወገኖች:ድጋፍ:መጠጊያ:በመስጠት:የበለጠ አጋርነትን እና ወዳጅነትን :መፍጠር እና ማጠናከር :ይቻላል።

ምሳሌ…አሁን ለይ ባለው በኦረሞ ጽንፈኞች የኛ አይደሉም ወይም ስጋታችን ናቸው ወይም በሃይማኖታቸው ምክኒያት የሚደረገውን፡ኢሰብአዊ፡ መፈናቀል፡ግድያ፡መዋከብ፡ንብረት ውድመት፡የሃይማኖት ተቋማት ማውደም፡ምእመናኖቻቸውን ፡መግደል ማረድ፡ኢሰብአዊ ጭካኔ፡የተሞላበት፡ግድያ(አንገት፡ጡት፡ብልት፡የሰውነት፡ክፍሎችን፡መቆራረጥ፡ህጻናት፡ሴቶች፡አዛውንት፡ደካሞች)ግድያን፡ እጣ ፈንታ በደረሳቸው እና ቀጣይ ይደርስብናል ብለው የሰጉ ህዝቦችን፡አደጋውን፡በማጉላት፡እና፡በተረኛው፡ስርአት፡የሚደርስባቸውን፡በደል፡እና፡ኢሰብአዊ፡ዘግነኝ ግፎችን በማውገዝ አጋርነትን ማሳየት ማለት ነው፡፡

በትግላችን ወቅት:የምንጠቀምባቸው:ግብአቶች

1..በራሪ ወረቀቶች
2..መልእክታችን የሚያስተላልፉ:የጽሁፍ :የፎቶ ባነሮች
3..ሰንደቅ አላማ ባንዲራ
4..ነጭ የሰላም ባንዲራ
5..ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ፣ከበሮ፣ጥሩንባ.ፊሽካ..ወዘተ.
6..ቲማቲም:እንቁላል::በተቃውሞ ጊዜ መጠቀም
7..በጃችን ላይ ያለውን የስልክ ቴክኒወሎጅ መጠቀም።
8..ወጥ የተቃውሞ ምልክት..እንዲኖር ማድረግ.



በትግላችን ወቅት መጠቀም የለለብን

1..የጦር መሳሪያ
2..ስለታማ: ነገሮች
3..ድምጽ አልባ መሳሪያወች:ሽመል፣ድላ፣ድንጋይ:
4..ቢሔርን:ዘርን:ቀለምን :ግለሰብን:ሃይማኖትን:አምልኮን: ላይ:ጥላቻ አዘል
መልእክት:ምልክት መፎክር:ዘፈን:መዝሙር:ስነቃል:ማሰማት የለብንም
5..የመንግስት:ይሁን:የግለሰብ:ንብረት:ማውደም:ማቃጠል:መዝረፍ:ማዘረፍ:የለብንም፡ ከስርአቱ ውድቀት በኃላ የህዝብ እና የሃገር ሃብቶች መሆናቸውን መረዳት ተገቢ ነው፡፡

ትንታኔ.በትግላችን ወቅት የምንጠቀምባቸው

1..በራሪወረቀቶች....

ይህማለት:መልእክታችን:ፍላጎታችን:ተቃውሞችን:የምናስተላልፍበት:አንድ መንገድ ሁኖ ከዚህም:በተጨማሪ:ተመስሳይ:የተቃውሞ:ጊዜ:ወቅት:አይነት:የሚወሰድ:እርምጃወችን:ለወጣቶች ለህዝቡ:ከማስተላለፉ በላይ:መቸ እና በምን ስሃት:መደረግ እንዳለበት መመሪያ:መረጃ
የምንለዋወጥበት :መንገድ ነው።

ይህ:የበራሪ:ወረቀት:ጽሁፍ:መልእክት:የትግል:ስልት:ቅደመ:ተቃውሞ:እናድህረ:ተቃውሞ:የግንዛቤ አንድነት ለመፍጠር ይረዳል:.ከዚህም ባሻገር:በወጣቱ እና በህዝቡ:ስነልቦና ላይ:አሉታዊ:የትግል:ወኔ:ስለሚፈጥር:ተቃውሞውን:ወደ:አንድ:ወደተሰባሰበ:ወደተናበበ:የትግል ሂደት ይመራዋል።

ምሳሌ....በሁሉም አካባቢወች:በተመሳሳይ:ቀን:በተመሳሳይ:ስሃት:በተናበበ መልእክት እና ፍላጎት ላይ የተመሰረት:ተቃውሞ:እንዲካሔድ ይረዳል.....
ከዚህ በፊት የተበታተነ የተቃውሞ ሂደት በመኖሩ:መንግስት ተቃውሞ በተነሳበት አካባቢ:ሃይሉን እያሰባሰበ:ለማፈን;ለማዋከብ:ለማሰር እና
ለመግደል :ከፍተኛ እድል ፈጥሮለታል።

ከዚህም ባሻገር:የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች:ከአንድ አካባቢ የተነሳን ተቃውሞ እና:አመጽ በማፈን:በማዋከብ:በማሰር:በመግደል:ሌላው:አካባቢን:እንደ:ማስፈራሪያ:በመጠቀም:የመንግስት:የጸጥታ ሃይሎች የተባበረ ክንድ በተቃውሞው ላይ ሃይሉን :እንዲያሳርፍ ረድቶታል።

ይህን የመንግስት የጸጥታ ሃይል:የተሰባሰበ:ጉልበት እና የሰው ሃይል:ለመበታተን:ወይም አቅም ለማሳጣት፡
መጠቀም ያለብን የትግል:ስልት:ባብዛኛው በበራሪ:እና በሚለጠፉ:የወረቀት ጽሁፎች:መግባባት እና መናበብ:በተደራጀ እና:የተቃውሞው መሪ:ሃይል:በከፍተኛ ሁኔታ:በራሪ ወረቀቶች: እና:አስፈላጊ መክእክቶችን በማስተላለፍ:በሁሉም ቦታወች ተቃውሞ:በተናበበ ሁናቴ እንዲካሔድ ያደርጋል።

መስዋትነህ ከመቀነሱም ባሻገር:ስርአቱ እና አገልጋዮ :ሃይል ግራ ከማጋባቱ ባሻገር :ሃይሉ አንድ አካባቢ:ስለማይወሰን:ስለሚበታተን :ለራሱ
ህልውና ስጋት:ስለሚደቅንበት:በመንግስት እና በጸጥታ ሃይሉ መካከል ከፍተኛ ያለመናበብ;ያለመታዘዝ:ያለ ማስፈጸም:ቸለልተኝነት፡ብሎም የጸጥታ ሃይሉ እንዲያምጽ ሰለሚጋብዝ የመንግስትን ሃይል እና አቅም በመበታተን ግራ በማጋባት፡ እርስ በርስ እንዲወነጃጀል፡አለመግባባትን :ይፈጥረል።

ከዚህም:ባሻገር:መንግስት:እና:የጸጥታ:ሃይሉ:የማፈን:ሃይሉን:ተስፋ:አስቆርጦ:ለተቃውሞው:ጥሪ ይሉንታ: ከማሳየት አልፎ:ለድርድር
ጥሪ:መንግስት እንዲያደርግ የገዛ:አገልጋይ ሃይሉ :ዝምታ እና አቅም ማጣት ያስገድደዋል።
ሙሉ ጎንደር ፣ሙሉ ጎጃም፣ሙሉ ወሎ፣ሙሉ ሽዋ:አዲስ አበባ...በተመሳሳይ ስሃት እና ቀን:ተመሳሳይ መልእክት:እና:ፍላጎት:የሚያንጸባርቅ: ተቃውሞ :ለተደጋጋሚ ቀናት:ካሰማን:በርግጠኝነት መንግስት:ለተቃዋሚወች ፍላጎት ይገደዳል።

...ከዚህ:በተጨማሪም:በሌሎች:አካባቢወች:ተጨማሪ:አመጽ:እና:ተቃውሞ:እንዲቀሰቀስ ይረዳል:ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር የትግል
አጋራነት:ለመፍጠር:የበለጠ መተሳሰር እና ሃይል ይፈጥራል።

2...መልእክታችን የሚያስተላልፉ የጽሁፍ:እፎቶ:ባነሮች

ይህ:ማለት:ሰልፍ:እና:ተቃውሞ:በሚደረግበት:ስሃት:መክእክታችን:ለመንግስት:ለህዝብ፡ለመላው አለም :ባጭሩ እና ግልጽ በሆነ:መልኩ:በፎቶ:በጽሁፍ;በምልክተ፡ተቃውሞችን እና ድጋፋችን የምናሳይበት የትግል:አካል ነው።

በመሆኑም :ሰል
ቆና:የመነጨው:ህውሃት እና ኦነግ ሰራሹ:ስርአት እና መንግስታዊ መዋቅራዊ የስርአቱ ሲስተም የፈጠረው:ጫና መሆኑን በውል መገንዘብ ያሻል""
ከዚህም ባሻገር:አማራ:እንደህዝብ:የተኛውንም ህዝብ:በጠላትነት :የሚፈርጅ ማህበረሰብ፡ አይደለም:በመሆኑም:ለ28 ስርአቱ፡የፈጠረው:የሃሰት፡ጨቋኝ ተጨቋኝ፡የታሪክ ተረተረት ትርግቶችን:ተንተርሶ:አማራን:ጨቋኝ:አድርገው:የፈረጅ የታሪክ የፈጠራ:መሰረት አድርጎ የታነጸ:ትውልድ በዝች:ሃገር ላይ:እንደለ መዘንጋት የለበትም።

ይህን ካልን :እነዚህን ወንድም ህዝቦች:የትግላችን አጋር:ለማድረግ:ትግሉ በራሱ:እነዚህን ወንድም ህዝቦች:በግልጽ እና
በቅንና:ሊህቃኖቻቸውን:በማቅረብ እና በማስረዳት:አሁን ላይ ሃገሪቱ:ለገባችበት የፓለቲካ:እና:የኢኮኖሚ:እንዲሁም:ማህበራዊ:መስተጋብር፡ቀውስ፡እና፡መፋለስ:ጭቆና እና በደል:ስርአቱ የወለደው:ስርአት በቀል ችግር:መሆኑን:በመቀራረብ በመገናኘት:በመወያየት:ማስረዳት እና:ጠንካራ:ግንኙነት በመፍጠር:የትግል አጋር ማድረግ በእጅጉ ያስፈልጋል።

ከዚህም ባሻገር:እነዚህን ወንድም ህዝቦች:በእምነት እና በአጋርነት:በትግሉ እስከመጨረሻው:አብረውን ዘልቀው:በድሉ:ተጠቃሚ:እንዲሆኑ:አሁን ላይ ያለውን:ጭቆና እና የህልውና:አደጋ:በሁላችን ላይ ያንዣበበ የሃገር :የመበታተን እና:የመጥፋት:አደጋ:እንደሆነ:ከሊሂቃን:ከሃገር:ሽማግሌወች:ከሙሁራኖቻቸው:ከታዋቂ ግለሰቦቻቸው:ጋር በስፋት መድረክ እየፈጠሩ :በመነጋገር :የጋራ
አጀንዳ:የጋራ ርዐይ:የጋራ ግብ በማስቀመጥ:መስማማት እና መተማመን ያስፈልጋል።

አጋር ወንድም ቢሔሮችን የትግላችን እስትራቴጅካዊ አጋር የማድረግ
የትግል ስልት ጥበብ

1..በመነጋገር በጋራ ችግር የጋራ መፍትሔ ለማግኘት ማነሳሳት
2..በተገኘው አጋጣሚ:መበደላቸውን እና የህልወና ስጋታቸውን በመግለጽ:ማጉላት
እናበመጋራት የትግል አጋር ማግኘት
3...ትግሉ:በሚያደርገው:ሰላማዊ:የትግል:እንቅስቃሴ:ወንድም:ጭቁን:ቢሔረሰቦን:
ከትግሉ ጋር:የሚያስተሳስር:የአጋርነት:መልእክት:ማስተላለፍ:
4..ለተገፉ:ለሚሳደድ:ኢልቶች:ፓለቲከኛች:ታዋቂ፡ግለሰቦች:ማስጠጋት:እና ድጋፍ
መስጠት
5..የባህል:የታሪክ:የርስበርስ የህዝብ :ግንኙነት:እንዲኖር እና:የትግሉ አጋር መሆን:
የሚፈልጉ:ግለሰቦችን:ቡድኖችን:ማበረታታት:ማገዝ:ማደፋፈር: ወ..ዘ..ተ..



ምሳሌ አዊ እስትራቴጅካዊ አጋር ትግል ትንታኔ

1 በመነጋገር :በጋራ ችግር የጋራ: መፍትሔ ለማግኘት ማነሳሳት.....

..ይህ የትግል ስልት:በአማራ:ህዝብ እና በቀሪው ወንድም:ቢሔረሰቦች:መካከል :ለ50:አመት:የተዘራው:ጸረ:አማራነት:የታሪክ:ትርግትን:የተንሸዋረረ:የፈጠረ:ድርሰትን:ድባቅ:ለመምታት:ከመጥቅመሙም:ባሻገር:ትናንት:ለረጅም:ሽህ:አመታት:የነበረውን:አንድነት:እና:ወዳጅነት:ፍቅር እና ትብብር:መቻቻል እና:መደጋገፍ:አንጥሮ ታሪኩን: ለማሳየትም ይጠቅማል::

...ይህ በአግባቡ:ከተሰራበት:ትናንት እና ዛሬን:መሬት ላይ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ:ተነጋግሮ:የጋራ:የመግባቢያ:ትግል:ለማድረግ:እና:መዳረሻችን:ለመወሰን:የአላማ:የመርህ፡የግብ እስትራቴጅካዊ አጋርነት ይፈጥራል።

" በአንው ድንጋይ ሁለት ወፍ"

..የተዛባ የጨቋኝ ተጨቋኝ የታሪክ ትርግትን አስተካክሎ:በመግባባት:ዛሬ መሬት ላይ ወጥቶ ለምናየው:የጋራ መበደል እና መጨቆናችን :ከመግባባት:ባሻገር:የትግል አጋር ያደርጋል።

... በመሆኑም :በትግራይ እና በኦረሞ አክራሪ:ቢሔርተኛች:{ኢሊት) ፓለቲከኛች የሴራ ፓለቲካ :ተጸንሶ:በህውሃት እና በኦነግ:ጽንፈኛ ፓርቲወች:ለ28 አመት ስራ ላይ የዋለውን ስርአት:አብዛኛውን ወይም ብዙሃኑን የኢትዮጽያ ህዝብ ያልወከለ እና ያላሳተፈ :ያብዛኛውን:ህዝብ:ጥቅም፣ፍላጎት፣በሃይል የይተጫነውን ስርአት :ከስር መሰረቱ ገርስሶ ለመጣል:የአማራ ህዝብ እና የወጣቱ ትግል:ሃይሉን እና ትንፋሹን
አሰባስቦ:ከወንድም ተጨቋኝ:ቢሔር ቢሔረሰቦች ጋር:በማበር:የተባበረ ክንዳችን:ለማሳረፍ:የሚጠቅም የትግል :ስልት ነው።

ከፍተኛ የህዝብ :ብዛት እና ቁጥር ያላቸው ህዝቦች :ተቃውሞ አናሳ ቁጥር ያላቸውን ወንድም ህዝቦች ትግል በማስተባበር :ስርአቱን:በማስገደድ:ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ:ስርአቱን ለመቅበር:የሚያስችል የትግል:ስልት ነው።

በዚህ ላይ መሰመር ያለበት ቁልፍ ጉዳይ...ከትግል አጋሮቻችን ጋር :ሀይላችን ለማሽመድመድ:ጠላት ወይም:ስርአቱ:የሚፈጥራቸው:ተጽኖወች ሊኖሩ እንደሚችሉ:በውል አስቀድሞ መረዳት ያስፈልጋል።

ምሳሌ.....ከትግል አጋር ወንድም ቢሔረሰቦች ማበር መለት….. ከጠላት:ድብቅ:ሴራ:የተሸረበ:በወገኖቻችን ማለት አብረዋቸው በሚኖሩ :የአማራ
ተወላጆች ላይ:የሚደርስ:ሞት:መፈናቀል:ማዋከብ:እስር:እንግልት:በተለይ የሃሰት:አጀንዳ በመፍጠር:የትግላችን የሃይል ሚዛን :ለማሳት:እና:ጠላት ወይም ስርአቱ ሃይሉን ወደኛ:ወይም ወደ አጋር:ወንድም ቢሔረሰቦች:በማዞር:ለማጥቃት እና:ትግሉን:ለመቀልበስ:የሚሰራው:ሴራ:መሆኑን:አስቀድመን:በመነጋገር:በመግባባት:ችግሩን የምንፈትልበት የበሰለ :ጥበብ ያስፈልጋል።

2 በተገኘው አጋጣሚ :መበደላቸውን እና :የህልውና ስጋታቸውን
በመግለጽ እና:በመጋራት:የትግል አጋር ማግኘት

....ይህ የትግል ስልት:በስርአቱ ላይ :የተባበረ ክንድ:ከማሳረፉ በላይም:በሃገሪቱን: ፓለቲካ ቀውስ ከማስከተሉም ባሻገር:ለአካባቢው:ቀጠናዊ:ጂኦ ፓለቲክስ ቀውስ ተጽኖ ስለሚፈጥር:የአካባቢው ሃገራት:የአፍሪካ ህብረት:ሰብአዊ መብት ተሞጋቾች:ሃያላን መንግስታት:ጣልቃ:እንዲገቡ :ተጽኖ እንዲፈጥሩ:ይልደርጋል።

3 በምናደርገው ሰላማዊይ :የትግል እንቅስቃሴ:ወንድም ጭቁን:ቢሔረሰቦች:ከትግላችን ጋር የሚያስተሳስር:የአጋርነት
መልእክት ማስተላለፍ።

...ይህ ማለት....ፋኖ የአማራ ወጣቶች:ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርግ:በራሪ ወረቀቶችን ሲበትን:በተለያዮ:መድረኮች:የሚድያ:ሽፋን:ሲያገኝ:እነዚህ:ወንድም:ቢሔረሰቦች:የደረሰባቸውን :የሚደርስባቸውን:ጭቆና እና በደል:በይፋ በመቃወም:አጋርነትን ማሳየት ማለት ነው።
.
ከዚህም ባሻገር:የአማራ ህዝብ ትግል:ማንንም :በጠላትነት:የማይፈርጅ:ለጋራ :ፍትህ እኩልነት:ለሃገራዊ:አንድነት :እድገት እና:ብልጽግና:ከሴራ እና:ከተንኮል: የጸዳ:ለዘለቄታዊ:ሰላም:ደህንነት:በህዝብ:ትክክለኛ:ይሉንታ:እና:ፍላጎት:ለሚመሰረት :ህዝባዊ ስርአት:የሚደረግ ትግል መሆኑን :በልበ ሙሉነት:በግልጽ እና በተግባር:በማሳየት:እና:በማስረዳት:ዘለቄታዊ:የስርአት:ለውጥ:ለማምጣት:አብረን:በጋራ:መስዋትነት:የጋራ:ድል:ለማምጣት:የምናደርገው:ትግል መሆኑን:በግልጽ ማሳየት ይገባል።

አጋር የትግላችን ሃይሎች የጋራ ተስፋወቻችን እድሎችቻችን:ይሉንታቸውን ከማግኘት ባሻገር:የተበታተነ :ህዝባዊ ትግል:የሚያስከትለውን:ከባድ
መስዋትነት:ለመቀነስም:ክፍተኛ ጥቅም አለው።

ቀጣይ ህዝባዊ መንግስት:የተደራጀ:እና የተጠናከረ:ህዝብ እና ወጣት:ሲኖር:በዚህ ጠንካራ የተደራጀ ህዝብ:የሚፈጠሩ:የሲቢክ እና የፍትህ:ተቋማት:ወገንተኝነታቸው:ከህዝብ እና ከሃገር:ጋር ሲሆን:ለሚፈጠረው ስርአት:ጠንካራ ተወዳዳሪ ተመራጭ ፓርቲ ለመፍጠር:እና ጠንካራ ስርአት እና መንግስት ለመፍጠር:አማራጭ:የለለው:የትግል ውጤት ነው።

ይህ ማለት ጠንካራ መንግስት እና ጠንካራ ፓርቲ በህዝብ :የትግል:ጥንካሬ:ፍላጎት እና ሂደት መፈጠር ይችላል ማለት ነው።

አሁን ላይ ያለው መንግስትም ይሁን፡ፓርቲወች :ባልተጠናከረ:ባል
ስልት ነው።
..ይህ ስልት...ባጠቃላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጽኖወችን: በመፍጠር ህዝቡ ለትግሉ ያለውን: አጋርነት በቤቱ: ውስጥ ሁኖ:የሚያሳይበት :የትግል ስልት ነው።

ለመንግስ አለመታዘዝ..
.
መንግስት ማህበረሰባዊ: ድጋፍ እና ተሳትፎ: በሚያስፈልገው ተቋማቱ ላይ:ያለመሳተፍ፣ ያለ:መጠቀም፣አገልግሎት ለመንግስ አለመስጠት፣አገልግሎት ከመንግስ የለማግኘት የትግል ስልት ነው።

...ይህ የትግል ስልት: መንግስትን እና በመንግስት :ተቀጣሪ በሆኑ ግለሰቦች :መካከል ከፍተኛ፡ተቃርኖ: የሚፈጥር የትግል ስልት ከመሆኑም:ባሻገር:ለመንግስት አለመታዘዝ:መንግስ ምን ያህል አቅም እንዳለው እና :በህዝቡ ውስጥ እንደተጠላ የሚያሳይ: የትግል ስልት ነው።

የመንግስትን አገልግሎት :አለመጠቀም

..ይህ:የትግል:ስልት:በትራንስፓርት:በሆቴል:በሸቀጥምርቶች:መጠጦች:ፓርኮች፣መዝናኛወች:የመንግስ ማህበራት:የመንግስ:ተቋማት:በሆኑ የልማት አውታሮች ላይ :የሚጣል:ማእቀብ:ሲሆን:ይህ:የትግል:ስልት:መንግስትን:ክፉኛ:ከመጉዳቱ:ባሻገር:በታችኛው እና:በመካከለኛው የመንግስት ባለስልጣናት: እና የስርአቱ ተጠቃሚወች: ላይ:የስነ ልቦና እና :የኢኮኖሚ ቀውስ ያመጣል።

በመንግስ የኢኮኖሚ: አውታሮች ላይ: የንግድ እንቅስቃሴ: እና :መዘዋወር ላይ: ማእቀብ: መጣል..

..ይህ አዋጭ: እና ሰላማዊ የትግል መስመር:መንቀሳቀሻ መንገዶችን: በከተማ ውስጥ: እና ከከተማ ውጭ: ወሳኝ ቦታወችን: በመምረጥ:ላልተወሰነ ጊዜ:የሚደረግ የመንግስትን :እንቅስቃሴ የሚገድብ: እና: እንደፈለገ ተዘዋውሮ:እና አዘዋውሮ ስራውን :እንዳይሰራ ከማስተጒጎሉ:በላይ:የበለጠ: የመንግስት: አገልጋይ የሆኑ ሃይሎችን:ግለሰቦችን:ድርጅቶችን: ከጎናችን ለማሰለፍ: የምንጠቀምበት የትግል ስልት ነው።

ውስን መንገዶችን ወይም መግቢያ መውጫወችን በመዝጋት
የመንግስትን :እንቅስቃሴ መገደብ

ይህ የትግል ስልት :በክልሉ የሚገኙትን: የመግቢያ እና :መውጫ መንገዶችን: ላልተወሰነ ቀን: ወይም ውስን ስሃታት: መዝጋት ማለት ነው።

ምሳሌ1...
ከአዲስአበባ:ኦሮሚያ፣አፋር፣ትግራይ:ሱዳን:የመግቢያና መውጫ መንገዶችን ለስአታት ወይም ለቀናት መዝጋት

ምሳሌ2...
የዞን :ወረዳ:መንገዶችን እና መውጫ መግቢያወችን ለስአታት ወይም ለቀናት መዝጋት

ምሳሌ3..
የዞን፣የወረዳ፣የክክል ዋና ዋና መግቢያ መንገዶችን መዝጋት።

ግብር ባለመክፈል እና እንዳይከፈል በማድረግ የመንግስትን
የፋይናንስ :ሃይል ማዳከም

..ይህ የትግል ስልት ባብዛኛው ማህበረሰባችን:በገበሬው:ነጋዴው: ልቦና ውስጥ: ድጋፍ: የሚያስገኝ :የትግል ስልት ነው።

የሃይማኖት ተቋማት

ለምእመናቸው: የጾለት እና ምህላ ሃይማኖታዊ ስርአት: በተመሳሳይ ቀኖች እንዲያደርጉ :በማድረግ የትግል:አጋርነታቸውን: ለመንግስት እና:ለአለም ማህበረሰብ እንዲያሰሙ ይረዳል።

ከዚህም ባሻገር:ትግሉ የሁሉንም ሃይማኖት:ነጻነት እነዲሰፍን :የሚያደርግ :ትግል መሆኑን :በይበልጥ ያሳያል። ሃይማኖትን ሰበብ:አድርገው
ግጭት :በመፍጠር:የትግሉን አቅጣጫ:ማስቀየር የሚፈልጉ :ሃይሎችን:ሴራ አስቀድሞ:ያከሽፋል
ወ..ዘ.. ተ...

ሀለተኛ ደረጃ የትግል ስልት

2..በመንግስት ላይ ግልጽ ተጽኖ መፍጠር....

ሀ..የመንግስ ተቋማት የስራ እንቅስቃሴን በሰላማዊ መንገድ መገደብ
ለ..የትራንስፓርት እንቅስቃሴን መገደብ
ሐ..የባለስልጣናትን ቢሮወች:መንቀሳቀሻ መንገዶች:የመገልገያ ተቋማትን:መውጫ
መግቢያ በመዝጋት ተቃውሞችን: ተጽኖ እንዲፈጥርማድረግ
መ..የታጠቁ የመንግስት ሃይሎችን :ከካንባቸው ውጭ እንዳይወጡ
ማድረግ..ወ.ዘ.ተ..

ምሳሌአዊ ትንታኔ..

በመንግስት ላይ ግልጽ :ተጽኖ መፍጠር:ይህ ማለት: እንደሚከተለው :ለማብራራት እሞክራለሁ።

የመንግስት ተቋማትን :እንቅስቃሴ በሰላማዊ :መንገድ መገደብ

ይህ ማለት....
የመንግስ:ስቢል:ሰርቢስ:እና:የጸጥታ:ሃይሎችን:የትራንስፓርት:እንቅስቃሴ:መንገዶችን:በመዝጋት:ማስቆም:ሲሆን:ይህ:ስልታዊ:ለዘብተኛ:የሃይል:አጠቃቀም:እነዚህ:ተቋማት:አገልግሎታቸው:እና:ጥበቃቸው:ቅድሚያ:ለህብ እና ለሃገር:መሆኑን :በተቃውሞ ድምጾች:በማሰማት:ስርአቱ:ትግሉን ለማስቆም:በሚያደርገው እንቅስቃሴ:እንዳይሳተፉ:ብሎም :የዚህ ህዝብ እና የዝች ሃገር:ህልውና በእጃቸው ላይ:እንዳለ:በመግለጽ:ከተቻለ በስውር እና :በጥበብ:ድጋፍ እንዲያደርጉ ይረዳል...ከዚህ: ላይ መታወቅ ያለበት:አብይ:ጉዳይ:የተቃውሞው የመጨረሻ ግብ :ስርአትን በህዝባዊ ትግል:ለመለወጥ:የሚደረግ ትግል:በመሆኑ:በነዚህ ሃይሎች ላይ ስጋት እንዳይገባቸው:ሰልፈኛው:በመፎክሩ እና በጥያቄው:የመተማመኛ:ወይም የኛ :ናችሁ የሚል:መልእክት:ማስተላለፍ ስጋት እንዳያድርባቸው:ከማድረግም ባሻገር :ለዘብተኛ: የሃይል ስልት አጠቃቀምንመምጠቀም ትለግላችን አዋጭ
ነው።

ምሳሌ...
በቅርቡ: በሱዳን የፈንዳው: የዳቦ አቢወት: መነሻው ኢኮኖሚያዊይ :ችግር ቢሆንም መዳረሻውን :የስርአት ለውጥ እንዲደረግ በመጠየቁ:የጸጥታ ሃይሎን:በለዘብተኛ የትግል:ስልት በማሳለፋቸው:ፕረዘዳንቱን አልበሽርን:በራሱ ወታደር እምነት እንዲያጣ ከማድረግ ባሻገር ወንበሩን:ነጥቆ ወታደራዊ ሃይሉ: ስልጣን እንዲይዝ
:አስችሎታል።

ነገር ግን: የሱዳናዊያን የትግል: ጥያቄ:አጠቃላይ የስርአት ለውጥ :በመሆኑ:ትግሉ በለዘብተኝነት የጸጥታ:ሃይሉን ከጎኑ :ካሰለፈ በኅላ:ድሉ:ሲገኝ:ስርአቱ ከሰው ለውጥ ባሻገር :እንዲቀየር:ትግሉ ለዘብተኝነቱን ትቶ:ይህ ስልጣን :የያዘ ሃይል :በስቢል አስተዳደር :እንዲተካ እና:የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት:ተጽኖ ፈጥሯል::

በመሆኑም የሱዳን የዳቦው አቢወት ዳቦ ባያገኝም :
ከግለሰብ:ተረኛ መሪወቹ: ማውረድ:ባሻገር:እነዚህ ግለሰቦች:የዘረጉት ስርአት ዳቦ:እንዳሳጣቸው በማመን:ስቢል: አስተዳደር የሽግግር:መንግስት: እንዲኖር :እና ድርድሮች:እንዲካሔድ:ለዘብተኝነቱን እንደ እስትራቴጅ :ተጠቅሞ:ከግባቸው ደርሰዋል።

እኛም ከነዚህ ሱዳናዊያን የዳቦ አቢወት እስከ ስርአት ለውጥ የኸድበትን መንገድ እና:እስትራቴጅካዊ ስልት መጠቀም ይኖርብናል።

የትራንስፓርት እንቅስቃሴን መገደብ...

ይህ:የትግል:ስልት፡ትግሉን፡በተቀላቀሉም፡ባልተቀላቀሉም፡ህዝቦች:እና:ግለሰቦች:የንግድ ድርጅቶች:ባለሃብቶች:ገበሬወች:አለም አቀፍ:ተቋማት:ቱሪስቶች:ላይ ከፍተኛ :ጫና ስለሚያሳርፍ:መንግስት ለተቃውሞው ትግል:መሽነፍ እና:ለስርአቱ የመውደቅ አደጋ :የሚደቅን :የትግል:ስልት ነው።
.
.. ይህ ትየግል ስልት :የትግሉ ተሳታፊወችን እና :ትግሉን ያልተቀላቀሉ:ህዝቦችን እና:ግለሰቦችን :ከማስተባበሩ:ባሻገር:በሃገር ውስጥ እና:በውጭ መንግስታት ሃይሎች:መንግስ ተጽኖ: እንዲደርስበት ያደርጋል።

ከዚህም ባሻገር:የመንግስትን የሃይል:እና የኢኮኖሚ ሚዛን:ስለሚያዛባ:ለተጨማሪ አመጽ እና ትግል በድፍን ሃገሪቱ:እንዲካሔድ ጉልበት:ይሰጣል።

ሶስተኛ ደረጃ የትግል ስልት

የትግላችን አጋር መፍጠር

ይህ ማለት:ለትግል ያነሳሳን የስርአት:በደል:ጭቆና:መሆኑን በውል:ከተረዳን:እንደ አማራ:ህዝብ:በህልውናቸው:ላይ:አዳጋ:የተደቀነባቸው:ወንድም፡እህት፣ቢሔር:ቢሔረሰቦችን:በማስተባበር:ትግሉን:እንዲቀላቀሉ:እናየትግሉ:አንድ:አካል:የማድረግ:ጥበባዊ:የትግል ስልትን መጠቀም :ማለት ነው።

"" የአማራ ህዝብ ችግር:እና ጭ
ቱ :አሁን ላይ ያሉበትን ሁኔታ በጥልቀት መርምረን መገንዘብ : አጠቃልይ የችግራችን ምንጭ:ኢትዮጵያን
:እና:አማራን ጠል በሆኑ: ሃይሎች :የተፈጠረው :ስርአት:መሆኑን
መርምሮ፡ በውል በመገንዘብ :የጋራ አቋም መያዝ :ያስፈልጋል።

2..የሃሳብ :የመረዳት:የመግባባት:የመተባበር:የመደጋገፍ:ባህላችን በውስጣችን አዳብረን:በተግባር ከፊት አውጥተን ልናሳይ ይገባል

3..መነሻችን ጠንቅቀን ማወቅ፣መዳረሻችን በግልጽ ማስቀመጥ

4.. ወጥ የሆነ :የመነሻ እና :የመዳረሻ የትግል :: መርህ በመያዝ በአንድ ሳንባ: የመተንፈስ ያህል :መናበብ ያስፈልጋል።

5..የትግላችን ግብ: ከችግራችን ምንጭ አንጻር :በማያወላዳ መልኩ መግባባት አንድ አይነት: አቋም መያዝ: መቻል ይኖርብናል።

ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል የትግል መነሻ አመክኒወ
አምስት ዋና ጥያቄወች

1..የህገመንግስት ጥያቄ
2.የማንነት እና የወሰን ጥያቄ
3.. ከክልሉ ውጭ ያሉ የአማራ ተወላጆች መብት እና ደህንነት
4.. ማህበራዊ ፍትህ:እኩልነት:ነጻነት፡ሙሉ የፖለቲካ፡ውክልና
የኢኮኖሚ ልማት ተጠቃሚነት
5.. የተዛቡ ልቦለድ የሃሰት የታሪክ ትርግቶች መስተካለል


1..የህገመንግስት ጥያቄ

አሁን ላይ ያለው የሃገሪቱ ህገ መንግስት :የአማራ ህዝብ ያልተወከለበት ፡የተገለለበት በመሆነ፡የህዝባችን የጭቆና ምንጭ በመሆኑ:የአማራን ህዝብ እና ሌሎች ያልተወከሉ በህገመንግስቱ ላይ ጥያቄ፡ያላቸው ህዝቦችን በማካተት ፡በውይይት እና በመተማመን: እንዲቀየር:ወይም እንዲሻሻል ብሎም የስርአት ለውጥ እንዲመጣ ህባችን በህገመንግስቱ፡ላይ ያለውን ጥያቄ በውል ተረድተን ይህን ለማሳካት፡ሁለንተናዊ ተጋድሎ በማድረግ ፡ህዝባችን የተወከለበት:ህገ መንግስት እንዲኖር እንፈልጋለን።

2..የማንነት እና የወሰን ጥያቄ

ህውሃት ሰራሽ በሆነው ኢህአዴግ በፓለቲካ ውሳኔ :ያለምንም ህጋዊ እውቅና :ወደ ሌላ ክልል የተካለሉ የአማራ ፡ህዝብ እና የግዛታችን፡ወሰኖች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በፖለቲካ ወሳኔ እንዲመለሱ እንፈልጋለን:ለዚህም እስከመጨረሻው በጽናት ፡ሁሉን አቀፍ ትግል በማድረግ እንታገላለን።

3..ከክልሉ ውጭ ያሉ የአማራ ተወላጆች መብት እና ደህንነት
ለረጅም ዘመናት በሃገሪቱ በየትኛውም:ቦታ እና አጋጣሚ:በየትኛውም :የቁጥር ደረጃ :ከሌሎች ቢሔር ቢሔረሰቦች፡ጋር ተሰባጥሮ እና
ተዋልዶ ተጋብቶ:የሚኖር የአማራ ህዝብ ፡ራሱን በራሱ የማስተዳደር፡የፓለቲካ ውክልና፡የኢኮኖሚ ሙሉ ተጠቃሚ፡የሃገሪቱ ዜጋ በመሆኑ የማህበራዊ ፍትህ:የመኖር:እና ሃብት ንብረት አፍርቶ :የመንቀሳቀስ መብቱ እንዲከበር እንፈልጋለን በጽናት እንታገላለን ።

4..ማህበራዊ ፍትህ:እኩልነት:ነጻነት

የአማርች ህዝብ:ባለውም ይሁን ለወደፊት:በትግላችን በሚፈጠረው የመንግስት :እና የሃገር:የፓለቲካ:ስርአት:ማህበራዊ:ፍትህ፡የማግኘት:እና:በህግ:ፊት:እኩል:የመዳኘት:ፍትህ የማግኘት:ዋስትና:እንዲኖረን:ህና:ህዝባችንም:የተወከለበት:የህገ:መንግስት:የፍትህ
ተቋማት:የፓለቲካ ውክልና :የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆን እንፈልጋለን በጽናትም እንታገላለን ።

5..የተዛቡ ልቦለድ የሃሰት የታሪክ ትርግቶች እንዲስተካከል

ተቋማዊ በሆነ መንግስታዊ ስርአት ተካቶ በሃሰተኛ የጨቋኝ ተጨቋኝ የታሪከረ ትርግት ለ40 አመት የአማራን ህዝብ ዋጋ ያስከፈኩ የሃሰት ታሪኮች፡በመሆናቸው፡ መንግስታዊ መዋቅር ተሰጥቷቸው እንዲስተካከሉ:ብሎም እውነታው:ለመላው ኢትዮጵዊያን እና ለአለም ማህበረሰብ ፡ተነግሮ ህዝባችን ለደረሰበት:እንግልት:እስር:ግድያ:አፈና:መገፋት
እና መገለል:የስርአቱ ፈጣሪወች እን መንግስት:ይቅርታ ጠይቀው ህዝባችን ካሳ እንዲያገኝ እንፈልጋለን በጽናትም እንታገላለን ።

በቀጣይም እነዚህ ልብ ወለድ የሃሰት ታሪኮች የአማራን ህዝብ እና የዘመናት የሀገር ግንባታ:እውነተኛ ታሪኮችን :በማንሸዋረር :የአማራ ህዝብን :ጨቋኝ
:በዝባዥ: ገዥአድርገው በመቅረጽ:ትውልድን ያደናገሩ ታሪኮች፤ የሃሰት በዘግብት እና ልብ ወለድ ታረኮች በህግ ተስተካክለው: ተግደው ፡ለተተኪው ትውልድ :እውነተው እና ሃቁ በስርአተ ትምህርት:ጭምር ታግዞ ትውልድ :ሃቁን እንዲያውቅ እና:እንዲማር እንፈልጋለን።

ከላይ የተጠቁሱ አምስት (5) አንኳን እና ጥቅል የአማራ ህዝብ ጥያቄወች: ምላሽ እንዲያገኘ: ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል: እና ፋኖ አርበኛ:ህዝባዊ ሰራዊት: ካባቶቹ በመወረሰው: የፋኖ አርበኝነት ወታደራዊ: እና ህዝባዊ ተጋድሎ: በጽናት በአቋሙ እስከ መጨረሻዋ: የድል አጥቢያ:ይታገላል።

ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሰራዊት የግብ መዳረሻ

እኛ ፋኖ አርበኛች: ትግላችን የምናካሂደው አማራዊ በሆነ ( የብሃል አቢወት) እና ከአባቶቻችን በወረስነው:አደራ፡ስብእና:ግብረገብነት:ጥበብ:አስተዋይነት በመታገዝ:ሲሆን:የመዳረሻ:ግባችን:ራስን:እና:ወገንን፡አክብሮ:እና፡አስከብሮ:በነጻነት:በእኩልነት:በፍትሃዊነት:በመቻቻል:በመከባበር:በጋራ ሃገራችን :በልካችን እና በቁጥራችን ልክ :ሳንበልጥ ሳናንስ:ተከባብረን የምንኖርባትን አንዲት ጠንካራ :ዴሞክራሲያዊት:ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ ነትን :ብሎም ለአፍሪካ ምሳሌ የሆነች፡ጠንካራ:በኢኮኖሚ እና በዴሞክራሲ የበለጸገች አማራን እና አማራነትን አክብራ እና አስከብራ:የግለሰብ ነጻነት በሰፊው ተከብሮ: ለዘልአለም የሚትኖር ሃገር እና :የህዝብ ይሉንታ መሰረት ያደረገ ስርአት ተፈጥሮ በጋራ ለመኖር በአንድነት:እናምናለን።

ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሰራዊት ያለምንም ጥቅማጥቅም ግዳጁን የሚወጣ የአማራ ህዝብ እና የኢትዮጵያዊነት የሰላም እና የደህንነት ዘብ ነው፡፡

{ትግላችን ለስርአት ለውጥ እንጅ፡ መንግስትን በመቀየር፡ መፍትሔ ከዚህ ስርአት እንደማናገኝ፡ አምነን፡ የምንታገል፡ ፋኖ አርበኞች ነን""")

‹‹ ውርሳችን አርበኝነታዊ የህልውና ጋድሎ እትፋችን ታሪካዊነት ብች ነው››


የትግል ስልቶች

የትግላችን: የመጀመሪያ ደረጃ የትግል ስልት

1.ሰላማዊ የትግል መስመር

ሀ..ሰላማዊ ሰልፍ
.
ለ..የቤት ውስጥ :አድማ፡
ሐ..ለመንግስ አለ መታዘዝ
መ..የመንግስትን አገልግሎት አለመጠቀም
.
ሰ..በመንግስት የኢኮኖሚ አውታሮች ላይ :የንግድ:እንቅስቃሴ:እና የመዘዋወር
ማእቀብ መጣል

ሸ..ውስን መንገዶችን: በመዝጋት የመንግስትን: እንቅስቃሴ ላልተወሰነ: ጊዚያት
መገደብ
ቀ..ግብር ባለመክፈል: እና እንዳይከፈል: ማድረግ
ሸ..የሃይማኖት ተቋማት: ሃይማኖታዊ ጾለት: እና ምህላ እንዲያደርጉ መጥራት
ወ.ዘ.ተ.

ምሳሌ...ሰልፍ
ይህ ሰላማዊ ሰልፍ: የትግላችን የመጀመሪያም :የመጨረሻም ሃይል: እና ጉልበታችን ነው...ከማንም በላይ: ተቃውሞችን
ለመንግስ:ለህዝብ፡ለአለም ማህበረሰብ የምናሰማበት:የትግል ስልት ነው..

የቤት ውስጥ :አድማ

ይህ የትግል ስልት...በዝምታ እና ባለመንቀሳቀስ:ለተወሰነ ቀን የሚታወጅ የትግል
ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል ሰላማዊ የህልውና ትግል መስመር {Rode mape }

ሰነድ አንድ መመሪያ (ግንዛቤ) አንድ

አዘጋጅ ፋኖ አርበኛ ቴዎድሮስከበደ
ኮቪድ 19 ኮሮና ቫይስረ ወረድሽኝ የመከላልከ እና የማጥፋቱ ጉዳይ ግንባር ቀደም ትግል ሊሆን ይገባል

የፋኖ ትርጎሜ
ፋኖ ማለት… :ጥንት የነበር: ዛሬም ያለ :የአማራ ህዝብ: ወታደር ማለት ነው።
ይህ ባህላዊ: ወታደር: ከጥንት ጀምሮ: ጸረ ቅኝ ግዛት: ወረራን: እና ፡ጸረ ጭቆና:ትግልን በማካሔድ: ከራሱ አልፎ: ኢትዮጵያዊያንን :ጠብቆ እና
አስከብሮ: የኖረ የአማራ ህዝብ :ባህላዊ ወታደር ነው።
ፋኖ ጾታ:እድሜ፡ የማይገድበው:መላው የአማራ ህዝብ ነው።
በዚህ አተረጒጎም : ከተስማማን

ፋኖ :በሁለት ይከፈላል

1..የታጠቀ: ፋኖ
2.ያልታጠቀ: ፋኖ

የታጠቀ: የአማራ ፋኖ: እነማንን ያካትታል: አሁን ላይ ባለው: እውነታ:
1.የታጠቀ: የአማራ ገበሬን.
2.የታጠቀ: የአማራ ሚንሻ
3.የታጠቀ: የአማራ: ክልል ልዮ ሃይል ፓሊስ
4. አማራ: የሆኑ የፌደራል :የመከላከያ አባላት
5.አማራ የሆኑ: የፌደራል ፓሊስ አባላት
6.አማራ የሆኑ :የብሔራዊ እና የክልል: ደህንነት አባላት


ያልታጠቀ :ፋኖ (ፋኖ አርበኛ ህዝባዊ ሃይል )

ይህ ያልታጠቀ ፋኖ: መላው አማራን: ሴት ወንድ ሳይል: ሁሉንም ያጠቃልላል:ከገበሬ እስከ ከተመኛ :ከምሃይም እስከ :ሙሁር:ከድሃ እስከ
ባለጸጋ :ያካትታል::
ታዲያ አሁን ላይ: ላገጠመን: የህልውና ችግር: በምን መልኩ: እነዚህን ሁለት ሃይሎች ማለትም:
[የታጠቀ ፋኖ እና ያልታጠቀ ፋኖን]

ልንጠቀምበት: ይገባል ብለን :ሰናስብ:ቅድሚያ ማሰብ:ያለብን:እነዚህ ወገኖች:በምን አይነት መንገድ እና :መጠን የአማራን:ህዝብ የዘመናት መገፋት:እና ጥያቄን;ይገነዘቡታል:ብሎ:ማሰብ:እና:ሰፊ:የቅስቀሳ:የማደራጀት፣የማግባባት፣የማስረዳት:የማሳመን:ስራወችን:በመስራት:የትግላችን አላማ:ፍላጎት፡ተቃውሞችንን: በሰፊው በማስረጽ:በግልጽ እና በስውር :ከጎናችን እንዲሰለፉ: ማድረግ የትግላችን የግብ፡መዳረሻም:መንግስትን፡መቀየር፡ሳይሆን:አጠቃላይ፡የስርአት፡ለውጥ:እንዲመጣ እና:እነሱም:የስርአት ለውጡ:አካል እና ተጠቃሚ:ከህዝባቸው ጋር እንደሚሆኑ:ማስረዳት:ማሳመን: ግንባር ቀደም ተልእኮአችን:ሊሆን ይገባል።

ከዚህም ባሻገር: የተቃውሞ ትግላችን: የራሱ ግልጽ መመሪያ: በማስቀመጥ ግልጽ መነሻ እና መዳረሻወችን :በማስረዳት በማሳመን :ትግላችን አቅጣጫውን ስቶ :የሰው ሂወት :እና፡የንብረት: ውድመት: እንዳያስከትል :ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል።

ከዚህም በተጨማሪ :በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ: ቢሔር ቢሔረሰቦች: እና ህዝቦች:በሂወታቸው ይሁን በንብረታቸው:ጉዳት እንዳይደርባቸው
እና :አንድም ኢትዮጵያዊ ዜጋ:በዘሩ፣በሃይማኖቱ፣በአመለካከቱ፣ ምክኒያት ጥቃት እንዳይደርስበት እና በዚህ ክልል ውስጥ :ስጋት ገብቶት፡እንዳይፈናቀል:በተግባር የተደገፈ:እንክብካቤ:እና ጥበቃ ማድረግ ያስፈልጋል።

ለዚህም ትግሉን: በሚያስተባብሩ :ወጣቶች ተሳትፎ :በሁሉም አቅጣጫ :የተቃውሞውን: ትግል:የሚያስተባብሩ ወጣቶችን:በመመልመል:
በማስተባበር፣ከሰርጎ ገብ :እና ከሌባ:የነዚህን ወገኖች ሂወት: እና ንብረት:የመታደግ: ሰፊ ስራ: መሰራት ይኖርበታል።

መታወቅ ያለበት:ተቃውሞችን እና: ትግላችን:ከመንግስት እና ከጨቋኝ: ተቋማቱ ጋር: የሚደረግ :ሰላማዊ ትግል:የስርአት ለውጥ፡ለማምጣት: እንጅ:ዘርን:ሃይማኖትን:የፓለቲካ አመለካከትን:ወይም የስርአቱ ተጠቃሚ :በሆኑ ግለሰቦች: ላይ ያነጣጠረ ተቃውሞ :
አለመሆኑን :በሰፊው ማስተማር እና ማስረዳት ያስፈልጋል።

‹‹‹ ሰፊ ጥበቃም: ሊደረግላቸው ይገባል›››

ትግላችን በይፋ በመላው አማራ ለመጀመር:የማደራጀት:የግንዛቤ: ስራው:እንደተጠናቀቀ:አመች :ወይም ተመራጭ ግዜ መጠበቅ
የግድ ይላል:

ይህ ማለት..ስርአቱ:ህዝብን:የሚበልድበት:ግፍ:የሚፈጽምበትን:ወቅት እና ጊዜ:ተከትሎ:ትግሉን:መጀመር በእጅጉን አዋጭ ነው፡፡
በሌላ፡አነጋገር..ስርአቱ .: ምክኒያታዊ መነሻ:እስኪፈጥር:መጠበቅ ያስፈልጋል።

በዚህ የትግል ጥበብ ከተመራን:በደሉ እና፡ብሶቱ:ያንገፈገፈው:ህዝብ በስሜት:ትግላችን:ደግፎ አደባባይ ይወጣል ማለት ነው።

""መነሻችን ከፋኖ አባቶቻችን ሰብእና:ግብረ ገብነት:ዲሲፕሊን: ርዐይና :ፍላጎት ላይ :ተንተርሰን ማሰብ: ያስፈልጋል""""

ግብረ ገብነት...

በብሃሪያዊ :አማራዊ ጭዋነት :አቃፊነት አስተዋይነት የመነጨ :ትብብር እና :ድጋፍ ያስፈልገናል።





ስብእና...ዲስፕሊን....ወይም ጭዋነት...

ዲስፕሊን ወይም ጭዋነት ወይም ስነስርአት ማለት:ለአላማ:ለድል:ለግባችን:ለውጤት:ቁልፍ ነገር ነው።

...ይህ ዲስፕሊን ወይም ጭዋነት :ቁልፍ:የትግላችን :ህልውና ነው፡፡

በምክኒያታዊነት:ተጅምሮ:ትግላችን:በውጤት:እንዲቋጭ:የትግሉ
መሪወች:በተለይ:ጥብቅ:ጭዋነት:ወይም ድስፕሊን ሊኖራቸው ይገባል።

ይህ ጭዋነት :ደግሞ ለኛ ለአማራወች :በተፈጥሮ የታደለን:ሃብት ነው።
ጭዋነት በብዙ መልኮች ይገለጻል....
ሀ..በመታመን
ለ..ቃልን በመጠበቅ
ሐ..በትህትና
መ..በትእግስት.
ሰ..ቃልን በማክበር:ሚስጢራዊነት፡የመሪወችን ትእዛዝ መቀበል መፈጸም
ረ..በቀናነት፣በግልጸኝነት
ሸ..ከራስ በላይ ለአላማ:ለአጋርነት:ቅድሚያ መስጠት
ቀ..ታማኝነት፣ሃቀኝነት፣ቅንነት፣
በ..ጠንቃቃነት:አስተዋይነት:ሚዛናዊነት...ወ.ዘ.ተ

እነዚህን ጸጋወች በማበልጸግ:ጥብቅ ድስፕሊን እንዲኖረን ማድረግ ካልተቻለ:እና ሚስጢሮቻችን:መጠበቅ፡ካልቻልን:ትግላችን:ውጤት፡አልባ፡ከመሆኑ:በተጨማሪ:ከባድ መስዋትነት ያስከፍላል.

""ሚስጢር አዊነት ሊሰመርበትይገባል"".

.ለሰልፈኛች እና በየደራጃው:ላሉ የሰልፉ :አስተባባሪወች:የትግሉ መሪወችን ፡ምሳሌ በመሆን ማነጽ እና በመርህ እና በአላማ በግልጽ መተማመን:ያስፈልጋል:ይህ ካልሆነ:ትግሉን፡ ባንጀምረው ይሻላል:የሚል ወንድማዊ ምክር አለኝ።

ከባህላችን: ከሃይሞኖታችን: በመነጨ :ህገ አምላክ: እና ህገልቦና :ለሰው ልጅ: ካለን ሰው አዊ ክብር:መልካምነት:ደግነት:አስተዋይነት:ታጋሽነት;አቃፊነት: ተንተርሰን :ሰብእናችን በአማራዊ :ጭዋነት ልንገነባው: ያስፈልጋል።

በዚህ ላይ: አንድ ነገር ላስገነዝበው :የምፈልገው ነገር ቢኖር: የአማራ ቢሔርተኝነት: የህልውና ተጋድሎ:ከአደረጃጀት:እስከ ተጋድሎአችን

(አማራዊ የባህል: አቢወት ያስፈልጋል ብየ አምናለሁ።)

...አሁን ላይ ለምናያቸው: ክፍተቶች :አይጠቅሙነም ብለን የጣልናቸው :የአባቶቻችን ጥበብ:ባህል:ትውፊት:ሰብእና ግብረገብነት:ማጣታችን
ዛሬ ላይ: ለገባንበት ማህበራዊ ቀውስ: ያራሱ አስተዋጾ :አድርጓል ብየ: አምናለሁ።

በመሆኑም፡አስቀድመን:ራሳችን፡የፋኖ፡ሃብት፡በሆነው:ወኔ:ድፍረት:ቆራጥነት:አስተዋይነት:እና ጥበብ :ራሳችን መገንባት: ይጠበቅብናል።

ወደ ትግል" ከመግባታችን በፊት: ምን ማድረግ ይገባል።

1.. በቅድሚያ አማራ እና ሃገሪ
#ፋኖ_አርበኛ_አማራ_ህዝባዊ_ሰራዊት_የሰላም_ዘብ
የበጌምድር አማራ ቀንደኛ ጠላቶች
ህዝባዊ ትግላችን በህዝባዊ መንግስት እና ስርአት
ምስረታ ይቋጫል!!!!
መጋቢት 14.07.2012
የጎንደር ከተማ ቁጥር አንድ ጠላቶች
=======================
እንደሚታወቀው ያለፈው ስርዓት በአማራ ህዝብ ላይ መጠነሰፊ የሆነ ግፍና በደል ማድረሱ ይታወቃል። ለዚህ ግፍና በደል ቀያሹ ህውሃት ይሁን እንጅ ተዋናኙ እና ተላላኪው ; ድርጊት ፈፃሚው በራሱ የማይመራው ስሙን እንጅ ግብሩን የበፊቱ ኢህዴን የአሁኑ የአማራው ብልፅግና ሙሉ ለሙሉ ሀላፊነቱን ይወስዳል። ከአለፉት ስህተቶቹ ተምሮና ስህተቱን ይቅርታ ጠይቆ የለውጥ አካል የነበረውን ማህበረሰብ አንድላይ እንስራ ብሎ በአደባባይ መማሉ ይታወቃል። ይሁንጅ የአማራ ህዝብ በዚህ ይቅርታ እነሱን አምኖ እንደአንድ አማራ በመቆም እንደህዝብ የገጠመውን የህልውና ፈተና በጋራ ለመወጣት በማመን ከጎኑ የተሰለፈ ቢሆንም: ባርነትን ልምድ ያደረገው ሆድ አደሩ በአደባባይ ለህዝብ የገባውን ቃለ መሃላ ወደ ጎን በመተው ትናንት ለትህነግ ሲያገለግል እንደነበረው አሁን ደግሞ ቆዳውን ቀይሮ ተረኛ ነኝ ለሚለው የኦሮሞ አክራሪ መንግስት በማገልገል ላይ ይገኛል። እንደዚህ ከሆነ የገባውን ቃለ መሃላ ብአዴን ወደጎን ከተወው እኛም በማንነታችን ላይ በደረሰብን በደል ሂሳብ እናወራርዳለን። ዋና ጠላታችን ብአዴን መሆኑን ሁሉም የአማራ ህዝብ አውቆት ወደትግል እንዲገባ ጥሪም እናቀርባለን።

በሌላ በኩል ብአዴንን በጠላትነት ስንፈርጅ በብአዴን ውስጥ ሁነው ከፅንፈኛው ቡድን ከቅማንት ኮሚቴ ጋር ጥምር በመፍጠር የተቀበረውን ትህነግን ነብስ ዘርቶ እንዲያንሰራራ የሚሠሩትን ቁጥር አንድ የአማራ ህዝብ ጠላት ብለን እንፈርጃለን።

በዚህ በቁጥር አንድ የጠላትነት ደረጃ ከሠጠናቸው በቀን 10/07/2012 በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ መንግስታዊ ጦርነትን በፋኖ እና በጎንደር ህዝብ ላይ የመሩትን መጥቀስ እንችላለን። እነሱም ከጥቂቱ በትንሹ:-
1. ኮማንደር ዋኘው የጎንደር አድማ ብተና አዛዥ
=============================

1.ይህ ግለሰብ ሰኔ 15/10/2011 የተከሰተውን አሳዛኝ የመሪዎችን ግድያ የአማራ ፋኖ ከጀነራል አሳምነው ፅጌ ጋር ሁነው መርተውታል ብሎ የሚያሚያምን ሲሆን በርካታ ልዩ ሀይሎችን እና ፋኖዎችን እሱ በመራው ኦፕሬሽን ተረሽነዋል። ከዛ በኋላም ጎንደር አካባቢ ያለውን ፋኖ ለማጥፋት ከፍተኛ በጀት በቅማንት ኮሚቴ እና በትግሬ ሚስቱ አማካኝነት ከትህነግ ተቀብሎ እንቅስቃሴ አድርጎ ከሽፎበታል።
2. የኮንትሮባንድ ነጋዴ ነው። ለትህነግ በኮንትሮባንድ ጥይት ያቀብላል። የኮንትሮባንዲስቶች ከለላ ነው።

3.በዚህ ያረካው እና ለፋኖ እንቅልፍ ያልተኛው ሆድ አደሩ ዋኘው ጎንደር ከተማ ቀበሌ 6 እና 7 ማሃል አራዳ የሚገኘውን የፋኖ ካምፕ ለማስለቀቅ ከህንፃው ባለቤት ከሳሞራ የኑስ እህት ባል አብራር ከሚባል የትህነግ ሠው 1000000( አንድ ሚሊዮን ) ብር ጉቦ ተቀብሏል።
ይህን ህንፃ የተሠራበትን ቦታ የአካባቢው ነዋሪ ለንግድ ቦታ ይሰጠን ብለው ቢጠይቁም በእነበረከት ስምኦን ቀጭን ትእዛዝ ለዚህ የትህነግ ሰው በውስን ጨረታ በ40,000( አርባ ሺ) ብር እንዲሠጥ ተደርጓል። ነዋሪዎች የጠየቁበት የጋራ ፊርማ ያለው ማስረጃ እጃችን ላይ ይገኛል። ከዛም በግርግሩ ወቅት እነዚህ የትህነግ ሰዎች አካባቢውን ለቀው ሲወጡ ህብረተሰቡ ለፋኖ ካምፕነት እንዲያገለግል በወሰነው መሠረት ፋኖ ሊገባበት ችሏል። በወቅቱም መንግስት ፈቅዷል።ይህ ሰው እንግዲህ የአማራን ህዝብ በአንድ ሚሊዮን ብር ሽጦታል። የሲህን ሰው ሴራ እና ተልኮ መላው የአማራ ህዝብ እና በስሩ የሚመራው ሰራዊት ማወቅ አለበት።

2. ኮማንደር ሀብታሙ( ቅማንት) የጎንደር ፀረ ሽብር ዋና አዛዥ
==================================
1.ይህ ሰው ዋና ለፅንፈኛው የቅማንት ኮሚቴ ቀኝ ክንፍ እና ሽፋን ሠጭ ነው። በጭልጋ እና በጎንደር ሲደረግ ለነበረው የሠላም እጦት እና የፀጥታ ሀይሎች የህይወትና የአካል መጉደል የደረሠው በሱ ጠቋሚነት እና ትእዛዝ ነው። 2.በሰሜን አማራ ፋኖዎች እና በጎንደር ከተማ የነበረውን ጦርነት እሱ በአካል ባይኖርም ለምክትል አዛዡ ሻለቃ አዱኛ ከእነ ኮማንደር ዋኘው ጋር ሁኖ እንዲመራዊ ትእዛዝ ሠጥቷል።

3. ሻለቃ አዱኛ የኮማንደር ሀብታሙ ምክትል
============================
ከኮማንደር ሀብታሙ ትእዛዝ በመቀበል ጦርነቱን የመራ።

እነዚህ ግለሰቦች ናቸው የጎንደር እና አካባቢውን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት ከፍተው የንፅሁንን ህይወት የቀጠፉ እና አካል ያጎደሉ: ያሸበሩ ናቸው።
በአጠቃላይ ፋኖ ይጥፋ ተብሎ ሁሉም የጎንደር ከተማና የአካባቢው የመንግስት ሠራዊት መሪዎች ተሰብስብው በሚወያዩበት ወቅት 1.የጎንደር ከተማ ፀጥታ ሀላፊ አቶ ተስፋ 2. የማእከላዊ ጎንደር ዞን ፀጥታ ሀላፊ አቶ ዳኜ እና የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር እንየው " ይህ አይነት እርምጃ ከህዝብ ጋር ይነጥለናል: በመቀጠል ሌቦቹን ለይተን ለህግ እናቅርብ እንጅ በጅምላ ጦርነት መክፈቱ ዋጋ ያስከፍላል: ከዛ ይልቅ በመመካከር ፀጥታውን እንዲያግዙን እናድርግ : ችግር ውስጥ በነበርንበት ሰአት ከጎናችን የተሰለፉ ናቸው: አብዛኞቹ ደግሞ የዚህ ለውጥ ባለቤት መሆናቸውን መካድ ይሆናል " ቢሉም ከላይ የጠቀስናቸው ግለሰቦች ግን ትእዛዙ ከፌደራልና ከክልል ስለሠጣ በቂ ሀይል ስላለን ፋኖን ከምጩ ማድረቅ አለብን ብለው የወሰኑ ናቸው።

ስለሆነም በእነዚህ የህዝብ ጠላቶች ላይ በእነሱ እና በዘር ማንዝራቸው ፋኖ አማራ እርምጃ እንዲወስድ ይገደዳል።
ድል ለጭቁኑ አማራ!
#ፋኖ_አርበኛ_አማራ_ህዝባዊ_ሰራዊት_የሰላም_ዘብ

ህዝባዊ ትግላችን በህዝባዊ መንግስት እና ስርአት
ምስረታ ይቋጫል!!!!
https://youtu.be/cAM9f6DoRWU
አድማው ስርአቱ ጭፍጨፋውን እስካላቆመ ድረስ ይቀጥላል
#ሰበር_መረጃ
#ፋኖ_አርበኛ_አማራ_ህዝባዊ_ሰራዊት_ዘብ_ማእከላዊ_እዝ
#የተሰጠ_መግለጫ
ነገም አድማው ተጠናክሮ ይቀጥላል
መጋቢት 14.07.2012 አማራ ኢትዮጵያ
_________________________________________
#ፋኖ_አርበኛ_አማራ_ዘብ አሁን ማምሻውን እንዳሳወቀው
የዛሬ አድማ ጅመሮ በመላው አማራ መልካም ጅማሮ እንደሆነ ገልጾ

የህዝባዊ አድማ ጥሪያችን የክተት አዋጅ በሁሉም አለመድልረሱን እንደችግር አይቶ :የድርጅታችን ካድሬወች እና አባላት በዛሬው እለት በመላው አማራ የበተኑት የክትት ጥሪ ወረቀት በመላው አማራ እየተዳረሰ እንደሆነ አስታውቋል።

በመሆኑም በዚህ በአንድ ማእከላዊ እዝ የሚመራው ህዝባዊ አድማ ነገም በ14 ሰኞ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ማምሻውን አስታውቋል።

በአማራ ህዝብ ስም የተቋቋሙ ሚድያወች ስርአቱ የሚፈጽመውን ግፍ አለመዘገባቸው አሳዝኖናል ያለው ማእከላዊ እዙ
የክተት አድማ ጥሪያችንም ሆን ተብሎ ለህዝቡ እንዳይዳረስ ስርአቱም እነዚህ ሚድያወችም አፍነውታል ብሎል

ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ
ህዝባዊ ትግላችን በህዝባዊ መንግስት ምስረታ ይቋጫል!!
መጋቢት 14.07.2012 አማራ ኢትዮጵያ
See more posts
Telegram Channel